cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

["ይቅደም ተውሒድ"][ አቡ ረዲ]🌿

ይህ ቻናል የሰለፊይ መሻይኮች ዳዒዎች ትምህርቶች ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ፁሁፎች የሚሰራጭበት ቻናል ነው ኢንሻ አላህ‼ በእውቀት ላይ ሁን ‼ እነሆ ከአላህ በስተቀር በእውነት  የሚማለክ  አምለክ የለም።

Show more
Advertising posts
467
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔸 ሙሀደራ #ቁጥር 010 🔊 “አላህን እንፍራ” 🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/shikmubarek https://t.me/shikmubarek
Show all...
አላህን ልንፈራ ይገባል.mp314.22 MB
አሁን በሸይኽ አብድልሃሚድ ያሲን አል ለተሚ በቀቤና ልዩ ወረዳ በወሸርቤ ከተማ በታላቁ ኑር መስጅድ   አሁን በሸይኽ አብድልሃሚድ ያሲን አል ለተሚ በቀቤና ልዩ ወረዳ በወሸርቤ ከተማ በታላቁ ኑር መስጅድ  https://t.me/medresetulislah?livestream
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👉  ልዩ ቆይታ ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይድ ጋር     ውድ የአል ኢስላሕ ቤተሰቦቻችን ነገ እሮብ ግንቦት 21/2016 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይድ አል መድኸልይ በአል ኢስላሕ መድረሳ ከዐስር በኋላ ከጡላበል ዒልሞች ጋር ልዩ ቆይታ የሚኖራቸው ሲሆን ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ደግሞ በአል አንቢያ መስጂድ ሙሐደራ የሚኖራቸው መሆኑን ስናሳውቃችሁ በታለቅ ደስታ ነው ።     ቀርቶ ከመፀፀት ቀድሞ ነው መገኘት ። https://t.me/medresetulislah
Show all...
በጣም ከሚጠቅመኝ ከሚጠቅማችሁ ምክር ~ ‏[لو تأدبنا بهذا الأدب العظيم لارتحنا من كثير من الخلافات] قال الحافظ ابن رجب رحمه الله: أئمة السلف المجمع على علمهم وفضلهم يقبلون الحق ممن أورده عليهم وإن كان صغيرا، ويوصون أصحابهم وأتباعهم بقبول الحق إذا ظهر في غير قولهم. الفرق بين النصيحة والتعيير ٨ https://t.me/abuabdurahmen
Show all...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/bahruteka?livestream al ajwibetul mufidah online ders የአል አጅዊባ ኪታብ ደርስ ቀጥታ ስርጭት በየሳምንቱ እሁድ ቦታ ፣ አል ኢስላሕ መድረሳ ሳአት ፣ ከጠዋቱ 5 : 00 – 6 : 00
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ሸይኽ አብዱልሐሚድ ቪድዮ ተቀረፁ ምናምን ብለው ለሚያራግቡ ሰዎች መልስ እየተሰጠ ነው። 🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዐበይዳህ አላህ ይጠብቀው! 💧 ሙመይዓወች ከየት እስከየት?   🏝 ተ     🏝🏝 ቀ     🏝⛱🏝ላ      🏝🏖🏝🏖ቀ       🏝⛱🏝⛱🏝ሉ   ➴➴➴➴➴➴➴🏝➴➴➴ https://t.me/AbuImranAselefy?livestream=d2c26c78ef0cd3b86a ተከታተሉ!!!
Show all...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

«{إِنَّ ٱلۡحَسَنَٰتِ يُذۡهِبۡنَ ٱلسَّيِّـَٔاتِۚ ذَٰلِكَ ذِكۡرَىٰ لِلذَّٰكِرِينَ } «መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወግዳሉና፡፡ (11/114) «ሁሌም ቢኾን ወንጀል ላይ በወደቅክ ጊዜ ጦርነቱን መሸነፍህን እንጂ ከትግል ሜዳው ግን አሁንም እንዳልተባረርክ ለነፍስህ ንገራት። ተስፋ አትቁረጥ! ለድጋሚ ትግል ነፍስህን በውዱዕ እና በረከዓተይን አዘጋጃት። «ከዚያ በእነዚያው ወንጀል በፈፀሙት ጣቶችህ እስቲግፋርን አድርግባቸው። በዚያችው አሸንፋህ ሐራምን በተመለከተችው ዓይንህ ቁርኣንን ቅራባት። የጌታህንም በር በተውበት እምባ ቆርቁር። ጌታህ ራሱን «መሓሪ" ብሎ የሰየመው ወደ ራሱ መልሶህ ሊምርህ ከጃይ ነውና። https://t.me/mahidabrar https://t.me/mahidabrar
Show all...
["ይቅደም ተውሒድ"][ አቡ ረዲ]🌿

ይህ ቻናል የሰለፊይ መሻይኮች ዳዒዎች ትምህርቶች ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ፁሁፎች የሚሰራጭበት ቻናል ነው ኢንሻ አላህ‼ በእውቀት ላይ ሁን ‼ እነሆ ከአላህ በስተቀር በእውነት  የሚማለክ  አምለክ የለም።

4_5994359428369877137.m4a5.96 MB