cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

["ይቅደም ተውሒድ"][ አቡ ረዲ]🌿

ይህ ቻናል የሰለፊይ መሻይኮች ዳዒዎች ትምህርቶች ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ፁሁፎች የሚሰራጭበት ቻናል ነው ኢንሻ አላህ‼ በእውቀት ላይ ሁን ‼ እነሆ ከአላህ በስተቀር በእውነት  የሚማለክ  አምለክ የለም።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
466
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እጅግ በርካታ ነጥቦችን ያካተተ ውብ ሙሐዶራ 🎙 በኡስታዝ መሐመድ ኪርማኒይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/YusufAsselafy
إظهار الكل...
ኡስታዝ_ኪርማኒይ_ሀፊዛሁሏህ_ወሲያ_ለጡላቦች.mp321.34 MB
እጅግ በርካታ ነጥቦችን ያካተተ ውብ ሙሐዶራ 🎙 በኡስታዝ መሐመድ ኪርማኒይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/YusufAsselafy
إظهار الكل...
ኡስታዝ_ኪርማኒይ_ሀፊዛሁሏህ_ወሲያ_ለጡላቦች.mp321.34 MB
#በድጋሜ_የተላለፈ "ለሐጅና ዑምራ ፈላጊዎች ግልፅ ጎዳና" ከተከበሩት ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አል`ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት #በመፅሐፍ_መልኩ_የተዘጋጀውን_ለምትፈልጉ_በባህርዳር_ቡኻሪ_መስጅድ_በሚገኘው_መክተባ_ያገኙታል። የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
إظهار الكل...
ለሐጅና ዑምራ ፈላጊዎች ግልፅ ጎዳና.pdf1.68 MB
✅   በመልካም ስራ መቻኮል             በእነዚህ መተኪያም ሆነ ልክ በሌላቸው ቀናቶች እድሉን በመጠቀም በመልካም ስራ መቻኮል ።        የሞት ቀጠሮ ድንገት መጥቶ ሳያስቸኩል በፊት ቀድሞ በመልካም ስራ መቻኮል ።        ወደ ኋላ ያለ ሰው በድክመቱ ከመፀፀቱ በፊት በመልካም ስራ መቻከል ።       ያመለጠውን ለመተካት መመለስን ጠይቆ የለም ከመባሉ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።       ባሰቡት ነገር በመድረስና በሀሳብ መካከል ሞት መጥቶ ከመለየቱ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።         የሰው ልጅ የሰራውን ይዞ በቀብር ውስጥ እስረኛ ከመሆኑ በፊት በተሰጠው እድል ትርፋማ ለመሆን በመልካም ሰራ መቻኮ ። ለሞተ ሰው ዒደል ፊጥርም ሆነ ዒደል አድሓ ወይም 10ሩ የዙል ሒጃ ቀናቶች የሌሉት ሆኖ ከመፀፀት በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።       ከሀብት ከንብረቱ ፣ ከሚስት ከልጆቹ ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ ርቆ በጨለማ ቀብር ከመያዙ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ። አላህ ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

00:19
Video unavailableShow in Telegram
3.48 MB
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል። በዛሬው ዕለት ጨረቃ #በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል። የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል።
إظهار الكل...
ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 ስለ ዘውታሪው አለም አኸራ ዝርዝር ትንታኔበተለይ ወደመሃሉ አካባቢ በለቅሶ ጭምር የቀረበ አስለቃሽ ትንታኔ አለበት። ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ስለ አስፈሪው ቀጣይ ህይወት    ➧ ስለ አኸራ አስጨናቂ ክስተቶች    ➧ ስለ ነብያት መጨነቅ    ➧ የሰዎች መረበሽ    ➧ የአማኞች ደስታና ተድላ የምናፍቃንና ከሃዲያን ስቃይ    ➧ ምናልባት ያልሰማናቸው ድንቅ ክስተቶች    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል።ሙሐደራውን አንድ ጊዜ ሳይሆን ተዳግሞ መስማቱ ተገቢ የሆነ በሚገርም የአቀራረብ ይዘት ይቀረበ አስለቃሽ ገሳጭና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ❴¯ወሬ አላብዛ አዳምጡትማ¯❵ 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው። ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
إظهار الكل...
ስለ መጪው አለም አኸራ.mp336.05 MB
👉    የዙል ሒጃ 10ሩ ቀናቶች       በእነዚህ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች በአመቱ ውስጥ ካሉ ቀናቶች ከሚሰሩ ዒባዳዎች ሁሉ የበለጠ ምንዳ አላቸው ። አንድ ሙእሚን በእነዚህ ቀናቶች ራሱን ከመልካም ስራ እርም ሊያደርግ አይገባም ። ሁሉም በገራለት አይነት ዒባዳ መበርታት አለበት ።  ሶላት የሚገራለት በሶላት ፣ ሶደቃ የሚገራለት በሶደቃ ፣ ቁርኣን የሚገራለት በቁርኣን ፣ ዚያራ የሚገራለት በዚያራ ፣ ፆም የሚገራለት በፆም ፣ ····· አቅም ያለው ኡድሒያ ነይቶ እስከ 10ኛው ቀን ፀጉሩንና ጥፋሩን ከመቁረጥ ተቆጥቦ እድሒያውን ካረደ በኋላ መቁረጥ ።   በተቻለ መጠን እነዚህን ቀናቶች አላህን በመገዛትና ትእዛዙን በመፈፀም ለአኼራ ስንቅ መሰነቅ ያስፈልጋል ።      እነዚህ ቀናቶች አስመልክ ኑሱሶች መጥተዋ ። ከእነዚህ ውስጥ ቀናቶቹ አላህ ዘንድ ያላቸውን ቦታ ለማመልከት አላህ የማለባቸው መሆኑን የሚገልፁ የሚከተሉት አንቀፆች ይገኙበታል : –              وَالْفَجْرِ            በጎህ እምላለሁ ፡፡          وَلَيَالٍ عَشْرٍ         በዐሥር ሌሊቶችም ፡፡     በሌላ አንቀፅ ላይም የሐጅ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚሰሩትን ሲነግረን የታወቁ ቀናቶች ብሎ አውስቷቸዋል ። « لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ »                           الحج ( 28 ) " ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል) ፡፡ ከርሷም ብሉ ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ "፡፡       የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – በእነዚ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች ደረጃ ሲነግሩን እንዲህ ይላሉ : – وروى ابن عباس – رضي الله عنهما – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وآله وسلم – : "مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ" يَعْنِي أَيَّامَ الْعَشْرِ، قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ؟ قَالَ: "وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ، فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ"،               أخرجه أبو داود وابن ماجه وغيرهما    " ምንም ቀን የለም መልካም ስራ አላህ ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ የሆነበት ከእነዚህ ቀናቶች ውጪ ( የዙል ሒጃ አስሩ ቀናቶች)  የአላህ መልእክተኛ ሆይ ጂሃድም ቢሆን ?  ጂሃድም ቢሆን ምናልባት አንድ ሰው ነፍሱና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ካልተመለሰ እንጂ " ።     በመሆኑም ነገ ሳንል ዛሬውኑ በምንችለው መልካም ስራ መሰነቁን እንጀምር ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

00:46
Video unavailableShow in Telegram
1.98 MB
🔸 አዲስ ሙሀደራ 🔊 “ስለ ዒልም” 🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲልሀሊም ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) በቀቤና ልዩ ወረዳ ወሸርቤ ላይ https://t.me/abdulham/2292
إظهار الكل...
ስለ ዒልም.mp314.41 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.