አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [ Misbah Mohammed ]
Open in Telegram
📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682
Show more5 775
Subscribers
+424 hours
+587 days
+36630 days
Posts Archive
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
↪️◉አዲስ የሚንሐጅ ደርስ
📝የጂናየቱ አት'ተመዩዕ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖➽➤ደርስ ክፍል 03📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://t.me/ibnbaz1212/13
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ሐጢባ 02 መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
⛔️አንዳንድ ሙስሊም እህቶች ግን አላህ ይዘንላችሁ
➧እንደው ድካሙ ድርሻችሁ ሆኖ እንጂ ባዳ ፀጉር ተሸክሞ የራስ ማስመሰል ለማን ይጠፋዋል ብላችሁ ነው እራስን ከማታለል በስተቀር
➽እህት አለም ቅጥፈቱ ይቅርብሽ ይህንን ጉም አውልቀሸ ወርውሪ እነ ያችንው ፀጉርሽን ተንከባከቢያት አላህ ያሳድግልሻል ።
🌷አንድን ሐራም ነገር ለአላህ ብሎ የተወ ሰው አላህ የተሻለውን ብለዋል ረሱላችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም !
📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት #ይቀላቀሉ !!!
https://t.me/MisbahMohammed_6682
👉 አዲስ pdf
عنوان:- الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين.
ርእስ:- ግልፅ የሆነ መለያ፣ የሙሀመድ ሃሚዲንን ብዥታና ማምታቻ በማጋለጥ ላይ…
📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf አውርዳችሁ አንብቡት)
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
ልዩ የዐቂዳ ደርስ
📚 የሚቀራው ሪሳላ:-
ለሸይኽ ዱክቱር አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢብን ዓሊ አልመርዳዊ አልዒራቂይ የሆነችው:
"ከኢማሙ አሕመድ ኡሱሉ ሱንና የተውጣጡ አጫጭር ጠቃሚ ዐቂዳዊ ት/ቶችና መንሀጃዊ መርሆዎች"
"مختصر الفوائد العقدية والقواعد المنهجية المستنبطة من أصول السنة للإمام أحمد" pdf
للشيخ: أبو معاذ حسن بن علي المرداوي العراقي
Pdf ⤵️⤵️
https://t.me/ibnbaz1212/353
⏯ ክፍል 06
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆ዕለተ ጁሙዓ ረቢዓልአወል 01, 1448
🕌ወራቤ, በመድረሰቱል ሐጢባ ቁጥር 2
የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/ibnbaz1212
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
↪️◉አዲስ የሚንሐጅ ደርስ
📝የጂናየቱ አት'ተመዩዕ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖➽➤ደርስ ክፍል 01📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://t.me/ibnbaz1212/13
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ሐጢባ 02 መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
⛔️ዘመን መለወጫን እስልምና አያውቀውም
ሙሉና ውቡ ዲናች እስልምና ለተከታዮቹ የሚበጅን ሁሉ ደንግጎላቸው የሚጎዳቸው ሁሉ አስጠንቅቋቸዋል ።
እስልምና በምን እንዳዘዘን ከምን እንደከለከለን ተከታትሎ ማወቁ እነ ተግበራዊ ማድረጉ የሁሉም ሙስሊሞች ግዴታ ነው። አላህ ከሐራሞች ሁሉ በለይ ሐራም ከሆነው ሽርክ አጥብቆና ደጋግሞ ከልክሎናል !
▫️ሽርክ ያለበትን ነገር
▫️ሽርክ ያለበትን ቦታ
▫️ሽርክ የሚካሄድበትን ቀን ወር አመት ▫️ሽርክ ተግባሪ ግለሰብን መራቅና መጠንቀቅ ከግዴታዎች ሁሉ በለይ ግዴታ ነው ።
➨በሀገራችን ዘመን መለወጫ ተብሎ የሚከበረው በዐል የሽርክ መዐት ያለበት በዐል ስለመሆኑ ትንሽም ቢሆን የእስልምና እውቀት ያለው ሰው ያውቀዋል ።ታዲያ ይህንን የኩፍር በዐል እያግራሩ እያሸበራረቁ ምንም ችግር የሌላው አድርጎ ማቅረብ ይባስ ብሎ የሙስሊሙም የክርስቲያኑም የጋራ በዐል ነው ማለት ትልቅ ድንቁርናና ብልግና ነው ።
👌ዲኔ እስልምና በምን ያዘኛል ከምን ይከለክለኛል የሚለውን አውቆ መከተል እንጂ በሰፈራችን ወይም በአካባቢያችን በተለምዶ የሚሰራውን መከተል አይደለም ።ያውም ከከሃዲያን የጀመሩት የእነሱ ኩፍር መገለጫ የሆነውን ነገር እንደምንም አመሳስሎ አሰላልሞ የሁላችንም በዓል ነው ማለት ከእነ አቡ ጀሕል ጅሕልና የባሰ አላዋቂነት ነው። ይህንንም የኩፍር እምነት ሙስሊሞች የጋራ አድርገው እንዲቀበሉት ሐገር በቀል በዓል በሚለው እንዲያዩት መሞከር በሙስሊሞችና በእስላም ለይ የሚደረግ አደገኛ ተንኮል ነው።
👉የሀገራችን ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ማቲዮ፣ ዘመነ ዮሐንስ ፣አመተ ምህረት ወዘተ መጠሪያዎች የሉት ቀጥታ ከክርስትና እምነት ጋር የሚያያዝ የከሃዲያን (የክርስቲያኖች) እምነት አካል እንጂ ከእስልምና እምነት በምንም አይገናኝም ።
➥
ዘመን መለወጫ የሁሉም እትዮጵያዊ ነዉ የምትሉ ሙስሊሞች የምትከተሉትን እስልምና እነ የአላህን ሐቅ አለማወቃችሁ እንጂ ይህን የኩፍር በዓል የሁሉም በዐል ነው አትሉም ነበር። !👉ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት በዘመን መለወጫ በዐል ውስጥ ብዙ የሽርክ ቃላትና ተግባራት ያሉበት ከአላህ ውጪ ያለ ነገር የሚመለክበት የአምልኮ ስርአት መሆኑን ነው ። 👌
በዚህ በዐል ጠንቋዮች የሚመለኩበት 👌ለሸይጣኖች እርድ የሚታረድበት 👌በየመንደሩ እነ በየመንገዱ ለጂኖች ተንቀው የሚጣሉ ዶሮዎች የሚታዩበት የባዕድ አምልኮ የሚፈፀምበት በዐል ነው ።👉ታዲያ እምነቴን እጠብቃለሁ ጌታዬን የሚያስቆጣ ተግባር አልሰራም የሚል ሙስሊም ሁሉ ከዚ ዘመን መለወጫ በዐል መጠንቀቅ እነ ከዙሪያው ያሉ ቤተሰቦቹን ጎረቤቶቹን ጠቅላላ ማህበረሰቡን ከዚህ አጥፊ የክህደት በዓል በመጠበቅ እስላም የጣለበትን ሐላፍትና መወጣት አለበት ። ➧አቆጣጣሩ ለይ አዲሱ አመት ሲገባ ጌታችን የተወለደበት አዲስ አመተ ምህረት ነው በማለት የኩፍር እምነት ያለበት በዐል ነው ። ➣ይህ ደሞ በእስልምና መነፅር ስታይ ከእስልምና የሚያስወጣ ትልቁ ክህደት ሽርክ ነው ። ➫እኛ እስልምናችን በራሱ ያደነገገልን አቆጣጠር አለን ፥ ፆመችን ቆጥራን ምንፆምበት፣ ዘካችን ቆጥረንና አስልተን የምንሰጥበት እነ የሐጅ ስነስርዓትን ምናከናውንባት ሴት ልጅ ዒዳዋን የምትቆጥርበት ረሱን የቻለ አቆጣጠር የለን ጥርት የለውን እስልምና ተከታዮች ነን። ➷
ሌሎችን በሐይማኖተቻው በዱንቁርናቸው እንድንኸልፋቸው ነው የተዘዝነው ። አህሉል ኪታቦችንና የዱንቅርና በልተቤቶችን መኻለፍ በሁሉም ሙስሊሞች ለይ ወጂብ ነው ።
🤲አላህ በግልፅም በድብቅም በውስጣችንም በውጫችንም ውቡንና ሙሉውን እስልምና የምንከተል ያድርገን !!!
join ቴሌግራም Channel
https://t.me/MisbahMohammed_6682Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
👈"شرح الأصول الثلاثة"
(የሶስቱ መሰረቶች ማብራሪያ)
✍ الشيخ دكتور حسين بن محمد السلطي
🔶ክፍል 05
የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/ibnbaz1212/517
🔶ወራቤ- በሐጢባ ቁጥር 02 መድረሳ የሚሰጥ ደርስ ።
🔶15ታዊ ዓርብ፣ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጥ ደርስ
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
🌐https://t.me/ibnbaz1212
Repost from Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)
👈👌[عُمق فهمِ السَّلفِ لدواخلِ النُّفُوس ومداخلِ الشَّيطان]
قَالَ سُفيانُ الثوريُّ -ناصحاً عبَّاد بن عَبَّادٍ-:
«إِيَّاكَ أن تكونَ كمن يُحبُّ أن يُعملَ بقولهِ أو يُنشر قولُهُ أو يُسمع قولُهُ، فَإِذَا تُركَ ذلك منه عُرفَ فيه!
وإياك وحُبَّ الرئاسة، فإنَّ الرجلَ يكونُ حُبُّ الرئاسةِ أحبَّ إِلَيْهِ من الذهب والفضةِ، وهو بابٌ غامضٌ لا يُبصرُهُ إلاَّ البصيرُ من العُلماءِ السَّماسرةِ، فتفقَّد بقلبٍ واعمل بنيَّةٍ…».
[«الجرح والتعديل» لابن أبي حاتم (٨٦/١)، و«حلية الأولياء» لأبي نُعيم (٣٧٧/٦)، وانظر: شرح حديث «ما ذئبان جائعان» لابن رجب (٨٦/١)]
Repost from Shakir Sultan (Channel)
🔶#ያሲን ኑሩ በኢማሙ'ል ቡኻሪ ላይ የነቢዩን መውሊድ ከማክበር ጋር አያይዞ የዋሸውን ውሸት ማጋለጥና ከያሲን ኑሩ ጋር የተደረገ ውይይት
🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገው ሙሐደራ ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
🌹بارك الله لكما وبارك عليكما
وجمع بينكما في خير🥀
اليوم يوم الأحد ربع الأول ١٤٤٨/٢٥
ዛሬ እሁድ ጳጉሜ 1/ 2018
ለውዱ ወንድማችን
ዐብድረዛቅ ሙሐመድ
እነ ለውዷ እህታችን ዓኢሻእ ሙኽታር
እንኳን ለነቢያቶች ሱና ለሆነው ጥምረት ኒካህ ፕሮግራማችሁ አበቃችሁ🌷🌴በድጋሚ➷➷➷➷➷➷➷ 🌹 بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير 🥀 🔷አላሁ ተባረከ ወተዓላ ኒከሃችሁን የተባረከ ጥምረት የፍቅር የሰላም ለሌሎች መልካም ምሳሌ የሚሆን ያድርግላችሁ ❗️ https://t.me/Ehsanmedresaworabe
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
🌹بارك الله لكما وبارك عليكما
وجمع بينكما في خير🥀
اليوم يوم الأحد ربع الأول ١٤٤٨/٢٥
ዛሬ እሁድ ጳጉሜ 1_/ 2018
ለውዱ ወንድማችን
ዐብድረዛቅ ሙሐመድ
እነ ለውዷ እህታችን ዓኢሻእ ሙኽታር
🌹እንኳን ለነቢያቶች ሱና ለሆነው ጥምረት ኒካህ ፕሮግራማችሁ አበቃችሁ
🌷🌴በድጋሚ➷➷➷➷➷➷➷
🌹 بارك الله لكما وبارك عليكما
وجمع بينكما في خير 🥀
🔷አላሁ ተባረከ ወተዓላ ኒከሃችሁን የተባረከ ጥምረት የፍቅር የሰላም ለሌሎች መልካም ምሳሌ የሚሆን ያድርግላችሁ ❗️
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
⛔️የልብ መድኃኒት!
قال السيد الجليل ذو المواهب والمعارف إبراهيم الخواص رضي الله تعالى عنه:
دواءُ القلب خمسة أشياء:
١-قراءة القرآن بالتدبر،
٢-وخلاء البطن،
٣-وقيام الليل،
٤-والتضرُّع عند السحر،
٥-ومجالسة الصالحين.
📒التبيان (ص/84)
ታላቁ፣ የበርካታ ስጦታዎችና ዕውቀቶች ባለቤት የሆኑት ኢብራሂም አል-ኸዋስ (አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንዲህ ብለዋል፡
➥የልብ መድኃኒት አምስት ነገሮች ናቸው፡
❶ቁርኣንን በማስተንተን እና ትርጉሙን እያስተዋሉ ማንበብ መቅራት
❷ሆድን ከምግብ ባዶ ማድረግ በመጠኑ መመገብ
❸የሌሊት ሶላትን መስገድ
❹በሌሊቱ የመጨረሻ ክፍለ ጊዜ አላህን በማልቀስና በመተናነስ መማጸን
❺ከመልካም እና ከደግ ሰዎች ጋር መቀመጥ ።
📚አት'ቲብያን ገጽ 84
📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት #ይቀላቀሉ !!!
https://t.me/MisbahMohammed_6682
♦️| ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሓዶራ
ርዕስ « የተፃራሪዎችን መገለጫ ማወቅ ያለው ከፍተኛ ጠቀሜታ »
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 "በ ሳንኩራ ሰለፍዮች" የኢሞ ሩም
🗓 ቅዳሜ ምሽት ነሐሴ - 30 - 2018
|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽ
ርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው?
🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ጥር 17/2016 የተደረገ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
🔆🔆 የአሏህን ቤት ከኪራይ እናውጣ 🔆🔆
አባቶች የልጅ ልጅ እስከሚያዩ ድረስ÷ በኪራይ ቤት ውስጥ የሚገኘው መስጂድ የኪራይ ታሪኩን ለመዝጋት÷ የእርስዎን እጅ እየጠበቀ ነው:-
✅️ አንድ ካሬ 12 ሺህ ብር ብቻ‼️
✅️ ከጓደኛ ጋር በመጣመር 6, 6 ሺህ ብር‼️
✅️ በቻሌንጅ በመሳተፍ÷ ከ1 ሺህ ብር ጀምሮ‼️
♻️ የአላህን ቤት ዕዳ ሙሉ በሙሉ ዘግተን መስጅዱን እናስረክብ‼️
🔆ዛሬ ማታ 2:30 - የማይቀርበት ቀጠሮ 🔆
የባንክ ሂሳቦች፦
💰ንግድ ባንክ፦ 1000-742-45-45-45
💰አቢሲንያ ባንክ፦ 245-566-778
💰ሂጅራ ባንክ፦ 100-927-373-0001
📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/bilalmesji
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
🚫| የሰለፊዮች የሰርግ ፕሮግራም!
➽ እነሆ ነገ እሁድ ጳጉሜ 01-2018 የወንድማችን ዐብድረዛቅ ሙሐመድ እና የእህታችን ዓኢሻእ ሙኽተር የሰርግ ፕሮግራም በማስመልከት ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺 ተጋባዥ እንግዶች፦
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ተጁዲን ዐብድረህማን አላህ ይጠብቀው
🎙ኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው
— ሌሎችም....
⏰ ሰዓት ፦ ከ4:00 እስከ 8:00
➽ኢንሻአላህ ሞቅ ደመቅ ያለ የሱና ሰርግ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንደያመልጣችሁ !።
#የወራቤ_ሰለፊዮች_መገናኛ_ግሩፕ!
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
