cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሚስባህ ሙሐመድ[ Abu Nuh ]

♦️ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኛት   ቻነሉን ይቀላቀሉ https://t.me/MisbahMohammed https://t.me/MisbahMohammed

Show more
Advertising posts
2 994
Subscribers
No data24 hours
-77 days
+9530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉 ጀልሳ ከሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) ጋር....
— የተለያዩ ሰዎች ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ይሳደባሉ ብለው ይላሉ ይሄ አባባል እውነታው ምን የህል ነው? — ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ "ተብዲዕ" ሚያደርጉት በዘፈቀደ ነው ወይስ በማስረጃ ነው በዚህ ዙሪያ ምን ምልከታ አሎት? — እውን ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ሰዎችን በዘፈቀደ ያከፍራሉን?! — የስድብ አይነቶች.... —ሙመይዕ፣ሱፊይ፣ተብሊጊይ፣ ኢኽዋኒይ ማለት ስድብ ነውን?! — የሰዎችን ሁኔታ ማንሳት ስደብ ነው ወይስ ቅንነት... — "ዷል"፣ "ሙዲል" የሚሉት ገለፃዎች... https://t.me/abdulham/2291
Show all...
_ጀልሳ ከሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ጋር!_.mp317.43 MB
«📢አዲስ ወሳኝ  ሙሃዷራ በስልጥኛ ቋንቋ » ▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱ 💎በጦራ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በጦራ ዋርሻ ቀበሌ በጭቃቄ መንደር ፉርቃን መስጂድ 💎 የተደረገ ሙሃዷራ በሙሃዳራው የተዳሰሱ ነጥቦች ፦ ✅ ሰዎች ስለተፈጠሩለት ዐላማ ተውሂድን በተመለከተ •••• ስለ ሶላት በሰፊውና ስለዘካህ በዝርዝ ር ••• 🔷 የአማና መጠበቅ አሳሰቢነት ሁሉም በስራ ድርሻው አማናውን የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት ፣ መምህር ለተማሪዎቹ ፣ ነጋዴው ለደምበኞቹ ፣ ሓኪሙ ለታከሚዎች ፣ ሸይኹ ለጀመዐውና ለደረሶቹ ታማኝ መሆን እንዳለባቸው የጫት ሀራምነትና ጉዳት በዝርዝር ከምሳሌ ጋር ➣ በጫት ቃሚዎች ጫት በመቃመቸው የተነሳ በሶላት የሚከሰት ትልቁ ስህተት ... ለሴት እህቶችና ወላጆቻቸው የተላለፈ ትልቅ መልእክት ትዳር በተመለከተ ወንዶች አላህን መፍራት እንዳለባቸው ከሀራም በሀላሉ መብቃቀት እንዳለባቸው ➣ የዝሙት አስከፊነት ጉዳቱ እድሜን የሚያሰጥር አደገኛ ወንጀል ስለመሆ ... ➢ በጠቃለይ ወቅታዊና አሳሰቢ ርዕሶች የተዳሰሱበት ድንቅ የስልጢኛ ሙሃዳራ የከተማ አስተዳደሩ ሙስሊሞች የሱና ደዕዋ እንደናፈቃቸው የገለፁበትና በነቂስ የተሳተፉበት ሙሃዳራ ነበር ። 🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚ (ሀፊዘሁሏህ) 📝#የጦራ ሰለፊዮች ጀማዐህ ዳሩል ሐዲስ_መስጂድና_መድረሳ ( مسجد ومدرسة دار الحديث طرى ) 📜#የጦራና አካባቢዋ ሰለፊዮች ገፅ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Torraahlusunah
Show all...
ጦራ ጠቅላላ ሙሃዶራ 01.mp333.93 MB
‏✒قال الخطاب بن المعلى لابنه يوصيه: "وإياك وهذر الكلام، وكثرة الضحك والمزاح، ومهازلة الإخوان، فإن ذلك يذهب البهاء، ويوقع الشحناء، وعليك بالرزانة والتوقر، من غير كبر منك، ولا خيلاء تحكى عنك". 📗 روضة العقلاء
Show all...
📚عقيدة الإمام الشافعي من نصوص كلامه وإيضاح أصحابه
Show all...
عقيدة_الإمام_الشافعي_من_نصوص_كلامه_وإيضاح_أصحابهالمؤلف د_عبدالله.pdf9.07 KB
🟢አይሁዳዊ ስልትና ተመዩዕ 🅾 የእነ ኢብኑ ሙነወር የጥብቅና ስልት ﴿أَلَمۡ تَرَ إِلَى ٱلَّذِینَ أُوتُوا۟ نَصِیبࣰا مِّنَ ٱلۡكِتَـٰبِ یُؤۡمِنُونَ بِٱلۡجِبۡتِ وَٱلطَّـٰغُوتِ وَیَقُولُونَ لِلَّذِینَ كَفَرُوا۟ هَـٰۤؤُلَاۤءِ أَهۡدَىٰ مِنَ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ سَبِیلًا * أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ لَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَمَن یَلۡعَنِ ٱللَّهُ فَلَن تَجِدَ لَهُۥ نَصِیرًا﴾ [النساء ٥١-٥٢ ] عَنْ قُتَيْلَةَ: " أَنَّ يَهُودِيًّا أَتَى النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: إِنَّكُمْ تُنَدِّدُونَ، وَإِنَّكُمْ تُشْرِكُونَ تَقُولُونَ: مَا شَاءَ اللَّهُ وَشِئْتَ، وَتَقُولُونَ: وَالْكَعْبَةِ. فَأَمَرَهُمُ النَّبِيُّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا أَرَادُوا أَنْ يَحْلِفُوا أَنْ يَقُولُوا: وَرَبِّ الْكَعْبَةِ، وَيَقُولُونَ: مَا شَاءَ اللَّهُ، ثُمَّ شِئْتَ". رواه النسائي (3773)، وصححه ابن حجر في "الإصابة" (14 /130–131)، والشيخ الألباني في "السلسلة الصحيحة" (1/263). 🟢እውነትን ለፈለጋት ግልፅ ሆናለች። ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) https://t.me/Abuhemewiya https://t.me/umusaymen
Show all...
ከአይሁዳዊ ስልትና ተመዩዕ_1 (1).mp317.07 MB
ሐጅ_ኢብራሂም_ኢልያስን_በጣም_ነው_ሚወደው.mp31.17 MB
4_5960730753565200747.mp33.62 MB
እንዲህ ነበር ኢልያ አሕመድ በፊት .mp35.28 MB
ለሙሀመድ.mp39.43 MB
"منهاج الفرقة الناجية والطاءفة المنصورة " ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ለሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂየቲ ወጥጥጧኢፈቲል መንሱረቲ" ➴➴➴➴➴ ==================== በሸይኽ ሙሐመድ ብን ጀማል ዘይኑ ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ ➴➴➴➴➴ ==================== ትርጉም:‐ አቡ ዓብዲልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
Show all...
منهج_الفرقة_الناجية_والطائفة_المنصورة_2.pdf1.71 MB
✍ قَـ✑ــالَ الإمَــامُ ابْـنُ حِبَّـــان           - رَحِمَــہُ اللّهُ تَعَالَــﮯ - : « التَّواضُع يُكْسِب السَّلامة ، ويورث الألفة ، ويرفع الحقد ، ويُذْهِب الصَّد ، ثمرة التَّواضُع المحبَّة ، كما أنَّ ثمرة القناعة الرَّاحة ، وإنَّ تواضع الشَّريف يزيد في شرفه ، كما أنَّ تكبُّر الوضيع يزيد في ضِعَتِه » . 📙 |[ روضة العقلاء ( صـ ٦١ ) ]| .
Show all...
የሙሓደረ ማስታወቂያ‼️ 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ውድ የጦራና አካባቢዋ እህቶቻችን እነሆ በመድረሰቱ ዳሩል ሀዲስ  ጦራ የእሁድ ሳምንታዊ   የሴቶች ሙሓደራ በሰዐቱ ይከሄዳል ። 🎤 ሁላችንም ከቤተሰቦቻችን ከጐደኞቻችን ጋር በመሆን በመሳተፍ የአጅሩ ተካፈይ እንሁን የሙሃዷረው ቦታ  ፦ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ዳሩል ሐዲስ መድረሳየሙሃደራው ሰዐት ፦ ከ8 : 00 እስከ 9 : 45 ይሆናል  ❗️ ✅موضوع المحاضرة ⤵️ 📝 الشرك وأنواعه 🎙بــالأخ أبـــو نـــوح الـســلــطــي ↪️ የሙሓደራው ርዕስ ፦ 📝ሽርክና አይነቶቹ 🪑ሙሃደራውን አቅረቢ 🎙አቡ ኑህ አስስልጢይ 🕌አድራሻ ስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር     መልታሜ 02 ቀበሌ ከአስተዳደሩ ፖሊስ ጣቢያ ትንሽ ወረድ ብሎ ዋናው መንገድ ዳር ። 📝የጦራና አካባቢዋ ሰለፊዮች ገፅ መድረሰቱ ዳሩል ሐዲስ ( مدرسة دار الحديث ) ጆይን_ይበሉና_ይቀላቀሉ   !!! ሼርም_ያድርጉት  !!! ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Torraahlusunah https://t.me/Torraahlusunah
Show all...
የጦራ ሰለፊዮች ጀማዐህ ዳሩል ሐዲስ_መድረሳ ( مدرسة دار الحديث طرى )

📝#የጦራ_ሰለፊዮች_ጀመዓህ_ዳሩል_ሐዲስ_መድረሳ ( #مدرسة_دار_الحديث_طرى ) 📜#የጦራና አካባቢዋ ሰለፊዮች ገፅ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴

https://t.me/Torraahlusunah

የሙሓደረ ማስታወቂያ‼️ 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ውድ የጦራና አካባቢዋ እህቶቻችን እነሆ በመድረሰቱ ዳሩል ሀዲስ  ጦራ የእሁድ ሳምንታዊ   የሴቶች ሙሓደራ በሰዐቱ ይከሄዳል ። 🎤 ሁላችንም ከቤተሰቦቻችን ከጐደኞቻችን ጋር በመሆን በመሳተፍ የአጅሩ ተካፈይ እንሁን የሙሃዷረው ቦታ  ፦ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ዳሩል ሐዲስ መድረሳየሙሃደራው ሰዐት ፦ ከ8 : 00 እስከ 9 : 45 ይሆናል  ❗️ ✅موضوع المحاضرة ⤵️ 📝 الشرك وأنواعه ↪️ የሙሓደራው ርዕስ ፦ 📝ሽርክና አይነቶቹ 🕌አድራሻ ስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር     መልታሜ 02 ቀበሌ ከአስተዳደሩ ፖሊስ ጣቢያ ትንሽ ወረድ ብሎ ዋናው መንገድ ዳር ። 📝የጦራና አካባቢዋ ሰለፊዮች ገፅ መድረሰቱ ዳሩል ሐዲስ ( مدرسة دار الحديث ) ጆይን_ይበሉና_ይቀላቀሉ   !!! ሼርም_ያድርጉት  !!! ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Torraahlusunah https://t.me/Torraahlusunah
Show all...
የጦራ ሰለፊዮች ጀማዐህ ዳሩል ሐዲስ_መድረሳ ( مدرسة دار الحديث طرى )

📝#የጦራ_ሰለፊዮች_ጀመዓህ_ዳሩል_ሐዲስ_መድረሳ ( #مدرسة_دار_الحديث_طرى ) 📜#የጦራና አካባቢዋ ሰለፊዮች ገፅ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴

https://t.me/Torraahlusunah

የጦራ ሙስሊሞች ንቁ የሙመይዐዎችን ፊትና አግኙት)
Show all...