cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EMAT GURAGE MEDIA እማት ጉራጌ ሚዲያ

እማት ጉራጌ ፕሮጀክት በተስፋ ነዳ ሀሣብ አመንጪነት የተጀመረ የጉራጌንባህል ፣ ሙዚቃ ፣ ከተሞች ና የተ ቱሪዝም ሀብቶች የማስተዋወቅ አላማ ያነገበ ፕሮጀክት ነው።

Show more
Advertising posts
4 441
Subscribers
-424 hours
-147 days
-7630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
አባያም ይቅር ጥበብም ይቅር እንደው ሺቲ እንኳን ገዝቶ የሚሰጠን ብናገኝ 🙏❤ ባለፈው ያሸማቀቀን ነገር ከምግብ በኋላ ልብስ ስናድል ከሰው ቁጥር ጋ አልመጣጠን ብሎን ብዙዎቹ እንደጓጉ መሄዳቸው ነበረ። 113 እናቶች ናቸው ያሉት ይሄን ፖስት የምታዩ የመርካቶ የኮልፌ ነጋዴዎች እናቶቻችንን ለማልበስ ተነጋገሩ እስኪ🙏 ከአላችሁበት መጥተን እንወስዳለን🙏 ሺቲ በብዛት ዋጋው ስንት ነው?
8950Loading...
02
50000 ብር ተሻግረናል‼️ እስከ እሮብ መቶ እንግባ 🙏 በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ሁለተኛው የፍቅር ምሣ ለአረጋውያን በወልቂጤ ሊካሄድ ነው‼️ አጅየት እናቶቻችን በዛሬ የሰኞ ገበያ ቅቤ ከነማንጠርያው ቆጮ ከነመጠፍጠፍያው ሲገዙ ውለዋል። ያልተሣተፋችሁ ተሣተፉ እንጂ 🙏 ፅገሬዳ ሰቦቃ ና ተስፋ ነዳ -- 1000620986864 -- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
9391Loading...
03
በጉንችሬ ከነማና በመስቃን ወረዳ መሀል የሚደረገውን ጨዋታ በድምፅ ተከታተሉ https://t.me/+3afchigloywyNjg8
3811Loading...
04
#ዜና እረፍት ለረጅም አመታት በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት በባለሙያነትና በኃላፊነት ያገለገሉ እንዲሁም በጡረታ እስኪገለሉ ድረስ የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሀላፊ የነበሩት አቶ መንግስቱ ኃ/ማርያም ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: በአይነቱ ልዩ የሆነው "ጎጎት የጉራጌ ህዝብ ታሪክ መጸረሐፍ" ዝግጅት ላይ የአንበሳውን ድርሻ የወሰዱ የባህልና የታሪክ ጸሐፊ ነበሩ። አለማቀፍ የጉራጌ ማህበር (አጉማ) በአንጋፋው የታሪክ ተመራማሪ አቶ መንግስቱ ኃ/ማርያም ህልፈት የተሰማውን ህልፈት እየገለፀ ለቤተሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል። ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - International Gurage Association - IGA
2 2832Loading...
05
ልጆች ለማሣደግ ሲደክሙ ኖረው በእድሜያቸው አመሻሽ ለተቸገሩ አዛውንቶች በየዞኑ የአረጋውያን መጦርያ ድርጅት ማቋቋም ለምን ተሳነን... ያን ማድረግ አይቻልም? በየሀገሩ ይህን ተፅዕኖ መፍጠር የሁሌ ህልሜ ነው። ከኑሮ መወደድ ጀምሮ ብዙ ክፉ ዜናዎችን ስሰማ የአረጋውያኑ እንባን አስባለሁ። አላዘኑብንም ይሆን ? ለትውልድ በከፈሉት ዋጋ ልክ አክብረን ባንጦራቸው እንኳ የሚቆረጥሙት ቆሎ አቅርበን ይሆን? በሀገራችን ስንት የአረጋውያን መጦርያ ድርጅትስ አለ? ስንት አረጋውያንስ አስታዋሽ አጥተዋል? ሀሳቤን ከተጋራችሁ እስኪ ፖስቱን አጋሩት። ፖስቱን ላይክ ማረጋችሁም ዋጋ አለው‼️ እኔም ሆነ ወዳጆቼ አረጋውያኑን የሚጦር ድርጅት ከየትም ቢመጣ ግድ የለንም ። መነሣሻ መሆን ነው ትልቁ አላማችን። ባለፉት ቀናት ከመንግስት ባለስልጣናት አስከ ባለሀብቶችና በጎ አድራጊ ተቋማት ድረስ ዞረናል ተማክረናል። በወልቂጤ የጀመርነው እንቅስቃሴ ፎሬ የሚያፈራ ይመስላል። ምናልባትም በቀጣይ አረጋውያኑን ከየቤት ጠርቶ ምሣ ለማብላት ሳይሆን ተቋማቸውን ስለመደገፍ እናወራ ይሆናል። ለዛም ያድርሰን🙏 በወልቂጤ የምናደርገው ሁለተኛ ዙር የፍቅር ምሣ ከባለፈው በላይ ተፅዕኖ እንዲፈጥር እየጣርን ነው። ይሄ ጥረት በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች የምንቀጥለው ሲሆን ሀይማኖት ብሄር የመሣሠሉት ጉዳዮችን ትተን እስኪ ስለ ሰብአዊነት የሆነ ጥረት እናድርግ። ብቻውን ትልቅ የአረጋውያን ማዕከል የከፈተውን ሣሙኤል ታፈሰ (ሰንሻይን) ን ስናይ ሰፊ እንቅስቃሴ ከተደረገ ብዙ መስራት እንደሚቻል ተስፋ ይሰጣል። ከአስር ቀን በኋላ የምናደርገው የፍቅር ምሣ በሁላችን የመቶ ብር መዋጮ የሚደረግ ነውና እየተሣተፋችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን። መቶ ብር ትልቅ ዋጋ አላት ‼️ ፅገሬዳ ሰቦቃ ና ተስፋ ነዳ 1000620986864 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1 9730Loading...
06
ከፎቅ ወድቆ አደጋ የደረሰበት መምህር እርዳታ ይፈልጋል‼️ መ/ር ዮሀንስ ፍቃዱ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የሚድዋይፈሪ ክፍል ሀላፊና መምህር ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። ሆኖም ሰሞኑ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ አንድ ግለሰብ አንዲትን ተማሪ ለማጥቃት በከፈተው ተኩስ ጉዳት መፈጠሱ ይታወቃል። ጥቃት በተፈፀመበት ክፍል ውስጥ የነበረውና ለመሸሽ ሲሞክር ከፎቅ የወደቀው መምህር ዮሀንስ ከፍተኛ አደጋ በሁለቱ እግሮቹንና በሌላ አካሉ ስለደረሰ ለመታከምያ ከፍተኛ ወጪ ተጠይቆዋል። በሙያው አሰጣጡ ትሁት፣ ታዛዥ፣ ሰው አክባሪ፣ ውጤታማምና የተሟላ ስነ-ምግባር የወቀውን ወንድማችንን ለመታደግ እንረባረብ ⏩ የንግድ ባንክ አካውቱን ዮሀንስ ፍቃዱ ገዳ 1000154481447 ነው። ለተጨማሪ መረጃ:- 0913752585/0936672484 Emat Gurage Media
1 9354Loading...
07
በጉራጌ ላይ የተሠራው ትልቁ ጥናታዊ መፅሀፍ ሊመረቅ ነው ‼️ Emat Gurage Media ሁለት መጽሐፍት በአንድነት ይመረቃሉ ‼️ ከዚህ ቀደም የኬር ጋት፣ ጕራጌንደ፣ ስንክርተነ እና ሎር ቕጫ በተሰኙት አራት የጉራጊኛ መጽሐፎቹ የምናውቀው ተስፋዬ ጐይቴ አሁን ደግሞ በ200 የኢትዮጵያ ከተሞች ሃገር አቀፍ ቅኝት አካሂዶ በሰበሰባቸው ከ4200 በላይ የጉራጊኛ የንግድ ድርጅቶች ሥያሜዎች ላይ ጥናት በማድረግ እነሆ የጉራጊኛ ሥያሜዎች - በኢትዮጵያ የንግድ ድርጅቶች በሚል ርዕስ አዲስ መጽሐፍ አቅርቧል፡፡ ጉራጌ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ያበረከተው አስተዋጽኦ፣ የንግድ ድርጅቶችን በራስ ቋንቋ መሰየም የባሕል ዕሴቶችን ለትውልድ ከማስተላለፍ፣ የአፍ መፍቻ ቋንቋን ከማሳደግና ማንነትን ከማስጠበቅ ጋር ያለው ቁርኝትና ፋይዳው፣ ሥያሜዎቹ የያዟቸው መልዕክቶች የጉራጌን ማሕበረሰብ እንዴት ይገልጹታል? የመሳሰሉ እሳቤዎችን ያካተተ መጽሐፍ ነው፡፡ የእርስዎም የንግድ ድርጅት ሥም በዚህ ዝርዝር ውስጥ አለ፡፡ ሁለተኛው መጽሐፍ የአመኛት ሰብ በሚል ርዕስ የጉራጊኛ አጫጭር ልቦለዶችና ግጥሞች በጉራጊኛ የቀረቡበት ነው፡፡ ሁለቱም መጽሐፍት ቦሌ ብራስ አካባቢ በሚገኘው በዮድ አቢሲኒያ የባሕል ምግብ አዳራሽ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በአንድነት ይመረቃሉ፡፡ በሥነሥርዓቱ ላይ ተወላጅ የፌዴራል፣ የክልል፣ የአዲስ አበባ፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዘርፉ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ ኮሚሽነሮች፣ አምባሳደሮች፣ ታዋቂ ምሁራን፣ የኪነጥበባት ባለሙያዎች፣ ባለሃብቶች እና ሌሎች የተለያዩ አካላት ይታደማሉ፡፡ ጥረቱ ባህልና ቋንቋችንን ለማሳደግ የሚያግዝና ጉራጌንም የሚያኮራ ድንቅ ሥራ መሆኑን ከግምት በማስገባት በፍጹም የማይቀርበት አጓጊ ፕሮግራም ስለሆነ በእነዚህ መጽሐፍት ምርቃት ላይ ከነቤተሰብዎ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡
1 6072Loading...
08
Media files
1 6040Loading...
09
ከሣምንት በፊት በወልቂጤ ተገኝተን 500 ሰዎች ባዋጡት መቶ መቶ ብር ለ150 አረጋውያን መግበናል አልባሳት አከፋፍለናል። አሁን ደግሞ ሁለተኛ ዙር የፍቅር ምሣ ቻሌንጅ ተጀምሯል ❤ ገና በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች የፍቅር ምሣ ይዘን እንገኛለን። አስታዋሽ ያጡ አረጋውያን በቋሚነት እንዲደገፉ ከአካላቸው ጤና ከፊታቸው ሳቅ እንዳይጎድል እንጥራለን ‼️ አለሁላችሁ የምንላቸው ሰዎች በሀይማኖትም በብሄርም የተመረጡ አይደሉም ሰው በመሆናቸው ብቻ እንጂ የተስፋ ቤተሰብም ሰውነትን አስቀድሞ የሚረዳ ሲረዳም የማያሳቅቅ ከምግብ በፊት በክብር የሚያስደስት ነው። የዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትና የሀይማኖት አባቶች የወልቂጤ ዩንቨርስቲ መሪዎች ይገኛሉ። የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ቲያትር ጥበብ ዲፓርትመንት ከወልቂጤ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ና ከቃቄ ውርድወት የኪነጥበብ ቡድን ጋር ተቀናጅቶ አረጋውያኑን ከመጀመርያው ዙር የበለጠ ያዝናናልናል። በማዕከሉ የተቃፉትን 150 በቀደም አግኝተናል አሁን ደሞ በማዕከሉ ያልታቀፉ ከመቶ በላይ አረጋውያንንም እንጨምራለን። ብንችል በማረምያ ቤት ላሉ ጠያቂ የሌላቸው ወገኖቻችንም እንደርሳለን። ልጅ የለንም ጧሪ የለንም ያሉትን አረጋውያን በክብር ተቀብለን እንደ ባህሉ ክትፎ በቆጮ አቅርበን አዝናንተን ተመርቀን እንለያያለን። የከተማ ወጣቶች ስለሚጠብቋችሁ ወደ ገጠር ለበአል የምትሄዱ ወገኖችም ለአረጋውያኑ አልባሳትና ደረቅ ምግቦች ይዛችሁ ሂዱ። የአዛውንቶች ምርቃት እጃችሁን ቤታችሁን ይባርካል። ከበቀደሙ ቻሌንጅ የቀረው 18500 ብር አለ በዚ አስር ቀን ስንት መቶ ሺ እናደርሰዋለን? በሉማ መቶ መቶ እያስገባችሁ ኮሜንት ላይ 🙏😍 1000620986864 -- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
2 9736Loading...
10
https://youtu.be/BtqOWE0eggE
2 1690Loading...
11
የፍቅር ምሣ ❤ በደስታ ከሰከርኩባቸው ቀኖች አንዱ ዛሬ ሆነ ❤ ከትላንት ጀምሮ አረጋውያንን ለመመገብ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ ጋር ዝግጅት ስናደርግ ነበረ። ለሊቱን ሙሉ በጭስ ወጥ ሲሰሩ ዳቦና እንጀራ ሲጋግሩ ያደሩ ጠንካራ እህቶቼን እናቶቼን ለማመስገን አቅሙም የለኝም። እወዳችኋለሁ❤ የዞኑ አስተዳደር ና የወልቂጤ ከተማ መስተዳድር የፀጥታ ችግር እንዳይገጥም ከማገዝ ጀምሮ ከፍተኛ አመራሮችን ልከው ለሰጡን ክብር ከልብ አመሠግናለሁ። የዞኑና የከተማ ጋዜጠኞች ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ባለሙያዎች አመሠግናለሁ። የቃቄ ውርድወት የኪነጥበብ ቡድን ታናናሾቼ የሙዚቃ መሣርያዎችን ተሸክመው ተገኝተው የሙዚቃ ዝግጅት አቅርበው አረጋውያኑን ከልብ አስደስተዋል። የማያልቅ ደስታ ይስጣቸው ስል ከልቤ ነው❤ አረጋውያኑ ግብዣ አለ ስለተባሉ ጓግተው ገና ከጠዋቱ ሁለት ሰአት ጀምሮ ነበረ የመጡት ምሣ እስኪደርስ በቡና ና ዳቦ ቆይተዋል። ጉጉታቸው የሁላችንም ስሜት የረበሸ ነበረ። ከልብ ተደስተው በልተው ጠጥተው ፣ ከእናንተው የተሰበሰበውን ልብስ በፍቅር ተካፍለው ቂጣ የሚጋግሩበት ዱቄትም አግኝተው መርቀውን ተለያይተናል። በአረጋውያኑ ሳናበቃም ወደ ወልቂጤ ማረምያ ሄደን በዛ ካሉ ወንድሞቻችን ጋር የፍቅር ምሣ በልተናል። ፎቶ ማሣየት ባንችልም የነሱም ደስታ ትልቅ ነበረ። ስሜቴን ቀስ በቀስ ገልፃለሁ ለአሁኑ ግን እንዲህ ብቻ ልበል... ውድ ቤተሰቦቼ ይሄ ሁሉ የሆነው በእናንተ ነው ❤ እወዳችኋለሁ ❤ ከአረጋውያኑ አፍ የፈሰሰው ምርቃት ሁሉ ሳይውል ሳያድር ቤታችሁ ይግባ❤
2 2703Loading...
12
Media files
2 4523Loading...
13
የፊታችን አርብ በማሪዮት ሆቴል የሚመረቀው የ"ኑድንያ" አልበሜ የመግቢያ ትኬቶችን በእነዚህ አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ። 👉ጦርሀይሎች ሳዊ ሆቴል 👉ገርጂ 3way ሆቴል 👉ልደታ ታሬ የውበት ሳሎን (0923599921) 👉ጀርመን አደባባይ መስፍን 0911986847) 👉 ኡራኤል አቡበከር (0911947660) 👉መርካቶ ጥላሁን (0923133213) 👉 አብነት ጥሩፓርክ ሆቴል 👉ቦሌ አንተነህ (0923575293) 👉አውቶቢስተራ ደገሙ(0911986567) 👉አጠናተራ ኬረዢ የጉራጌ የባህል እቃዎች (0913155230) የመግቢያ ዋጋ መደበኛ 1000 VIP 1500 VVIP 2500 https://linktr.ee/Kinet_Shiferaw ዩቱዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ስለምትጠብቁኝ አመሠግናለሁ። https://youtube.com/@desalegn_mersha_official?si=9DFPdCzTrDx_Tp-N . Desalegn Mersha
2 3712Loading...
14
585 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዳይበተኑ እንድረስላቸው! የፈታዘር ትምህርት ቤት በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የሚገኝ ሲሆን ከተመሰረተም ከአራት አስርት አመታት በላይ አስቆጥሯል:: በአሁን ሰአት ትምህርት ቤቱ 585 ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል:: በዚሁ አመት ከተመዘገቡት አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ ሴት ተማሪዎች 275 (47 በመቶ) ናቸው። ከስር ባያያዝነው አጭር ቪድዮ እንደ ምትመለከቱት ግን ትምህርት ቤቱ አሁን ያለበት ሁኔታ አብዛኞቹ የመማርያ ክፍሎቹ የፈራረሱ በመሆኑ ተማሪዎቹን ተቀብሎ ለማስተማር ወደ ማይችልበት ደረጃ ላይ እያደረሰ ነው፡፡ ስለዚህ ይህ ሙሉ በሙሉ የመፍረስ አደጋ ያንዣበበት ት/ቤት ለመታደግ ብሎማ የተማሪዎቹን የትምህር ጉዞ እንዳይጨልም እንዲሁም ትምህርት ቤቱ ከውድቀት ለመታደግ የመማሪያ ክፍሎች ምቹ ማደረግ፣ የመማርያ መጽሐፍና ሌሎች ቁሳቁሶች ሟሟላት፣  የላይበራሪና የፈጠራ ማዕከል እንዲሁም  የመምህራን መኖርያ  ለመገንባት የሚያስችል እቅዶቻችን እውን እንዲሆን የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ንብ ባንክ 7000057223796 በታምራት ደሴ (ዶ/ር)፤ ኑርጋ ዚዞ እና ፈቀደ ፈርሻ (ፈታዘር ት/ቤት) ለበለጠ መረጃ +251 91 332 7947 የፈታዘር ትምህርት ቤት ያሉበትን የግብዓትና የመሰረተ ልማት ችግሮችን ለመቅረፍ ድጋፍ ያደርጉ!
1 8830Loading...
15
ቤታችሁ ውስጥ ልብስ አለ? ለአዛውንት እናቶቼና አባቶቻችን የሚሆን ? መጭውን ክረምት ከብርድ የሚያድናቸው🙏 ፎቶዋቸው ተለጥፎ የምታይዋቸው በቡድን ተመድበው በሳምንት አንድ ቀን በእርዳታ ድርጅት ስር ምግብ እየበሉ ያሉ በሌላው ቀን ከረሀብ ጋ ትግል የሚገጥሙ አረጋውያንን ናቸው። እንድረስላቸው? በወልቂጤ የሚገኙት 150 አዛውንቶች ፣ የኤች አይቪ ታማሚዎችና ጠያቂ የ ለሌላቸውን እስረኞች  ሲሆኑ  በቀጣይ ሳምንት እሁድ ግንቦት 18  አብረናቸው እንሆናለን። ለሙስሊምም ለክርስትያንም አንድ አንድ ወይፈን ጥለን  ምሣ አብልተን...የቀረውን ቋጥረን ሰጥተን .. ከሰው የሰበሰብነውን አልባሳት አከፋፍለን ...ብንችል ዱቄትና ዘይትም አከፋፍለን ...ጉልበታቸውን ስመን እንመረቃለን። በካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ስር የሚገኘው ቅዱስ ሚካኤል የአረጋውያን መርጃ ድርጅት እነዚህን ወገኖቻቸውን በዝምታ ሲደግፍ ቆይቷል። ለዛውም ያለምንም የሀይማኖት ልዩነት በሰብአዊነት ብቻ! አሁን ግን ሊታገዝና በሚዲያ ትኩረት ሊያገኝ ይገባል። በአዲስ አበባ አስር አካባቢዎች አስተባባሪዎች አሉን። ለሚቀርባችሁ አስተባባሪ ለአዛውንት የሚሆኑ ልብስ ፣ ፎጣ ፣ አንሶላ ፣ ኮፍያ  ፣ ሻሽ ፣ ካልሲ ... ያላችሁን አቀብሉልን። ሀይማኖታዊ ልብስ (ጀለቢያ ፣ ነጠላ ፣ ሂጃብ ፣ ..) የምትሰጡ ካላችሁ የሀይማኖትና ፆታ ስብጥራቸው ይኸው ሙስሊም  75  ፣ ካቶሊክ  3 ፣ ኦርቶዶክስ  57 ፣ ፕሮቴስታንት  15 አደራ ቁምሣጥናችሁን ፈትሹ መጪው ክረምት ነው🙏 አስተባባሪዎች በየሰፈሩ ቦሌና ልደታ - ፅጌረዳ ሰቦቃ  - 091 111 6874 ኮዬ ፈጬ - አመል መሀመድ - 0910147899 ቂሊንጦ -    ሀናን ኸድር      - 094 746 1509 ቱሉ ዲምቱ  - ሸዊት  ሀፍተይ - 0947384810 የካ አባዶ -    ፂዮን አለማየሁ - 0960821160 ኮልፌ 18 -   ቤቲ ደገፉ       -094 605 5399 ጦርሀይሎች - ፀሀይ ብዛኒ -  091 307 2161 ጀሞ 1  -       ምህረት   -   096 520 1295 ኡራኤል - ፍቃደአብ      -   092 013 4935 ወልቂጤ - ሳሬም ክፍሌ - 0902646930 እነሆ የመቶ ብር ቻሌንጅ ተጀመረ 🙏 ፅገሬዳ ሰቦቃ ና ተስፋ ነዳ 1000620986864 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
2 2783Loading...
16
Media files
1 9900Loading...
Repost from N/a
አባያም ይቅር ጥበብም ይቅር እንደው ሺቲ እንኳን ገዝቶ የሚሰጠን ብናገኝ 🙏❤ ባለፈው ያሸማቀቀን ነገር ከምግብ በኋላ ልብስ ስናድል ከሰው ቁጥር ጋ አልመጣጠን ብሎን ብዙዎቹ እንደጓጉ መሄዳቸው ነበረ። 113 እናቶች ናቸው ያሉት ይሄን ፖስት የምታዩ የመርካቶ የኮልፌ ነጋዴዎች እናቶቻችንን ለማልበስ ተነጋገሩ እስኪ🙏 ከአላችሁበት መጥተን እንወስዳለን🙏 ሺቲ በብዛት ዋጋው ስንት ነው?
Show all...
Repost from N/a
50000 ብር ተሻግረናል‼️ እስከ እሮብ መቶ እንግባ 🙏 በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ሁለተኛው የፍቅር ምሣ ለአረጋውያን በወልቂጤ ሊካሄድ ነው‼️ አጅየት እናቶቻችን በዛሬ የሰኞ ገበያ ቅቤ ከነማንጠርያው ቆጮ ከነመጠፍጠፍያው ሲገዙ ውለዋል። ያልተሣተፋችሁ ተሣተፉ እንጂ 🙏 ፅገሬዳ ሰቦቃ ና ተስፋ ነዳ -- 1000620986864 -- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Show all...
👍 9
በጉንችሬ ከነማና በመስቃን ወረዳ መሀል የሚደረገውን ጨዋታ በድምፅ ተከታተሉ https://t.me/+3afchigloywyNjg8
Show all...
አስቸኳይ እገዛ ለጉንችሬ ከነማ

Tesfa Neda invites you to join this group on Telegram.

Photo unavailableShow in Telegram
#ዜና እረፍት ለረጅም አመታት በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት በባለሙያነትና በኃላፊነት ያገለገሉ እንዲሁም በጡረታ እስኪገለሉ ድረስ የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሀላፊ የነበሩት አቶ መንግስቱ ኃ/ማርያም ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: በአይነቱ ልዩ የሆነው "ጎጎት የጉራጌ ህዝብ ታሪክ መጸረሐፍ" ዝግጅት ላይ የአንበሳውን ድርሻ የወሰዱ የባህልና የታሪክ ጸሐፊ ነበሩ። አለማቀፍ የጉራጌ ማህበር (አጉማ) በአንጋፋው የታሪክ ተመራማሪ አቶ መንግስቱ ኃ/ማርያም ህልፈት የተሰማውን ህልፈት እየገለፀ ለቤተሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል። ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - International Gurage Association - IGA
Show all...
😭 16😢 7👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ልጆች ለማሣደግ ሲደክሙ ኖረው በእድሜያቸው አመሻሽ ለተቸገሩ አዛውንቶች በየዞኑ የአረጋውያን መጦርያ ድርጅት ማቋቋም ለምን ተሳነን... ያን ማድረግ አይቻልም? በየሀገሩ ይህን ተፅዕኖ መፍጠር የሁሌ ህልሜ ነው። ከኑሮ መወደድ ጀምሮ ብዙ ክፉ ዜናዎችን ስሰማ የአረጋውያኑ እንባን አስባለሁ። አላዘኑብንም ይሆን ? ለትውልድ በከፈሉት ዋጋ ልክ አክብረን ባንጦራቸው እንኳ የሚቆረጥሙት ቆሎ አቅርበን ይሆን? በሀገራችን ስንት የአረጋውያን መጦርያ ድርጅትስ አለ? ስንት አረጋውያንስ አስታዋሽ አጥተዋል? ሀሳቤን ከተጋራችሁ እስኪ ፖስቱን አጋሩት። ፖስቱን ላይክ ማረጋችሁም ዋጋ አለው‼️ እኔም ሆነ ወዳጆቼ አረጋውያኑን የሚጦር ድርጅት ከየትም ቢመጣ ግድ የለንም ። መነሣሻ መሆን ነው ትልቁ አላማችን። ባለፉት ቀናት ከመንግስት ባለስልጣናት አስከ ባለሀብቶችና በጎ አድራጊ ተቋማት ድረስ ዞረናል ተማክረናል። በወልቂጤ የጀመርነው እንቅስቃሴ ፎሬ የሚያፈራ ይመስላል። ምናልባትም በቀጣይ አረጋውያኑን ከየቤት ጠርቶ ምሣ ለማብላት ሳይሆን ተቋማቸውን ስለመደገፍ እናወራ ይሆናል። ለዛም ያድርሰን🙏 በወልቂጤ የምናደርገው ሁለተኛ ዙር የፍቅር ምሣ ከባለፈው በላይ ተፅዕኖ እንዲፈጥር እየጣርን ነው። ይሄ ጥረት በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች የምንቀጥለው ሲሆን ሀይማኖት ብሄር የመሣሠሉት ጉዳዮችን ትተን እስኪ ስለ ሰብአዊነት የሆነ ጥረት እናድርግ። ብቻውን ትልቅ የአረጋውያን ማዕከል የከፈተውን ሣሙኤል ታፈሰ (ሰንሻይን) ን ስናይ ሰፊ እንቅስቃሴ ከተደረገ ብዙ መስራት እንደሚቻል ተስፋ ይሰጣል። ከአስር ቀን በኋላ የምናደርገው የፍቅር ምሣ በሁላችን የመቶ ብር መዋጮ የሚደረግ ነውና እየተሣተፋችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን። መቶ ብር ትልቅ ዋጋ አላት ‼️ ፅገሬዳ ሰቦቃ ና ተስፋ ነዳ 1000620986864 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Show all...
👍 16
Photo unavailableShow in Telegram
ከፎቅ ወድቆ አደጋ የደረሰበት መምህር እርዳታ ይፈልጋል‼️ መ/ር ዮሀንስ ፍቃዱ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የሚድዋይፈሪ ክፍል ሀላፊና መምህር ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። ሆኖም ሰሞኑ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ አንድ ግለሰብ አንዲትን ተማሪ ለማጥቃት በከፈተው ተኩስ ጉዳት መፈጠሱ ይታወቃል። ጥቃት በተፈፀመበት ክፍል ውስጥ የነበረውና ለመሸሽ ሲሞክር ከፎቅ የወደቀው መምህር ዮሀንስ ከፍተኛ አደጋ በሁለቱ እግሮቹንና በሌላ አካሉ ስለደረሰ ለመታከምያ ከፍተኛ ወጪ ተጠይቆዋል። በሙያው አሰጣጡ ትሁት፣ ታዛዥ፣ ሰው አክባሪ፣ ውጤታማምና የተሟላ ስነ-ምግባር የወቀውን ወንድማችንን ለመታደግ እንረባረብ ⏩ የንግድ ባንክ አካውቱን ዮሀንስ ፍቃዱ ገዳ 1000154481447 ነው። ለተጨማሪ መረጃ:- 0913752585/0936672484 Emat Gurage Media
Show all...
👍 23
በጉራጌ ላይ የተሠራው ትልቁ ጥናታዊ መፅሀፍ ሊመረቅ ነው ‼️ Emat Gurage Media ሁለት መጽሐፍት በአንድነት ይመረቃሉ ‼️ ከዚህ ቀደም የኬር ጋት፣ ጕራጌንደ፣ ስንክርተነ እና ሎር ቕጫ በተሰኙት አራት የጉራጊኛ መጽሐፎቹ የምናውቀው ተስፋዬ ጐይቴ አሁን ደግሞ በ200 የኢትዮጵያ ከተሞች ሃገር አቀፍ ቅኝት አካሂዶ በሰበሰባቸው ከ4200 በላይ የጉራጊኛ የንግድ ድርጅቶች ሥያሜዎች ላይ ጥናት በማድረግ እነሆ የጉራጊኛ ሥያሜዎች - በኢትዮጵያ የንግድ ድርጅቶች በሚል ርዕስ አዲስ መጽሐፍ አቅርቧል፡፡ ጉራጌ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ያበረከተው አስተዋጽኦ፣ የንግድ ድርጅቶችን በራስ ቋንቋ መሰየም የባሕል ዕሴቶችን ለትውልድ ከማስተላለፍ፣ የአፍ መፍቻ ቋንቋን ከማሳደግና ማንነትን ከማስጠበቅ ጋር ያለው ቁርኝትና ፋይዳው፣ ሥያሜዎቹ የያዟቸው መልዕክቶች የጉራጌን ማሕበረሰብ እንዴት ይገልጹታል? የመሳሰሉ እሳቤዎችን ያካተተ መጽሐፍ ነው፡፡ የእርስዎም የንግድ ድርጅት ሥም በዚህ ዝርዝር ውስጥ አለ፡፡ ሁለተኛው መጽሐፍ የአመኛት ሰብ በሚል ርዕስ የጉራጊኛ አጫጭር ልቦለዶችና ግጥሞች በጉራጊኛ የቀረቡበት ነው፡፡ ሁለቱም መጽሐፍት ቦሌ ብራስ አካባቢ በሚገኘው በዮድ አቢሲኒያ የባሕል ምግብ አዳራሽ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በአንድነት ይመረቃሉ፡፡ በሥነሥርዓቱ ላይ ተወላጅ የፌዴራል፣ የክልል፣ የአዲስ አበባ፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዘርፉ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ ኮሚሽነሮች፣ አምባሳደሮች፣ ታዋቂ ምሁራን፣ የኪነጥበባት ባለሙያዎች፣ ባለሃብቶች እና ሌሎች የተለያዩ አካላት ይታደማሉ፡፡ ጥረቱ ባህልና ቋንቋችንን ለማሳደግ የሚያግዝና ጉራጌንም የሚያኮራ ድንቅ ሥራ መሆኑን ከግምት በማስገባት በፍጹም የማይቀርበት አጓጊ ፕሮግራም ስለሆነ በእነዚህ መጽሐፍት ምርቃት ላይ ከነቤተሰብዎ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡
Show all...
👍 8🥰 4 2😁 1
👍 3

👍 12 4