Grace Nursing Home ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል
Open in Telegram
Show more
472
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Did you know our facility at Grace Nursing Home is equipped with modern amenities to ensure the comfort and safety of our residents. We have spacious private and semi-private rooms that are fully furnished, with adjustable beds. Our common areas are designed to promote socialization and engagement with a green area and entertainment room. In addition, our compound is perfect for events that we organize for our patients allowing them to be refreshed and amused right where they are.
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
ሆስፒስ ኬር ምንድን ነው ?
ሆስፒስ ኬር ማለት በጠና ለታመሙ እና በህይወታቸው ፍጻሜ ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እንክብካቤ ነው። ዋነኛ ትኩረቱም አነዚህን ሰዎች ማከም እና ማዳን ሳይሆን የህይወታቸውን መጨረሻ ቀናት በምቾት እና ከአካላዊ ህመም ነጻ ሆነው እንዲያሳልፉ ማድረግ ነው።
ይህም የሚደረገው በህክምና መዳን የማይቻል ህመም ሲያጋጥም ወይም በሽተኛው የመታከም ፍላጎት ሳይኖረው ሲቀር እና ታካሚውን ለማዳን የሚደረገው ህክምና በሙሉ ተቋርጦ የታካሚው ምቾት ላይ ትኩረት ሲደረግ ነው።
ሆስፒስ ኬር የሚሰጠው ታካሚው 6 ወር ወይም ከዚያ በታች ጊዜ እንዳለው በሃኪሞች ሲረጋገጥ ነው።
🔹ሆስፒስ ኬር የት ማግኘት ይቻላል?
ሆስፒስ ኬር በቦታ አይገደብም። ታካሚው ያለበት ቦታ ሆኖ በባለሙያ እገዛ ሆስፒስ ኬር ማግኘት ይችላል። በሁለት አይነት ቦታዎች ሊሰጥ ይችላል።
1, በቤት
2, በተቋማት ውስጥ ለምሳሌ እንደ ነርሲንግ ሆም፣ ሆስፒታል
🔹ሆስፒስ ኬር በማን ይሰጣል?
የተለያዩ ባለሙያዎችን የያዘ ቡድን ሆስፒስ ኬርን ይሰጣል ይህም ነርሶች፣ ዶከተሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ማህበራዊ ሰራተኞች፣ የስነልቦና ባለሞያዎችን ያካትታል።
🔹ከሆስፒስ ኬር ጥቅም ሊያገኙ የሚችሉት እነማን ናቸው?
ማንኛውም 6 ወር ወይም ከዛ በታች እድሜ የቀረው እና ታክሞ ሊድን የማይችል በሽታ ያለበት ሰው ሆስፒስ ኬር ሊያገኝ እና ወሳኝ የመጨረሻ ቀናትን በደስታ ማሳለፍ ይችላል።
አገልግሎቶች አንዱ የሆስፒስ ኬር አገልግሎት ነው። ይምጡና ምቹ ተቋማችንን ይጎብኙ።
Grace Nursing Home is a long-term care facility that offers 24 hours room, boarding and health care services, including basic nursing care, rehabilitation, and a full range of other therapies, treatments, and programs.
We are looking to hire professional, dedicated, and compassionate nurses in a full time capacity.
The post entails administration of medication, vital sign followup,feeding assistance, diaper change, bathing duty etc...
Interested professionals with a diploma or degree in Nursing can send their CV and credentials via telegram @DrNatinaelhailu
በቅርብ ቀን በ TV9 ይጠብቁን!!!
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
የማክሰኞ ፀጉር ቁርጥ ፕሮግራም በግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል ህሙማን/አረጋውያንን ህመማቸውን ረስተው ከኛ ጋር ሲጫወቱ ማየት ስራችን ብቻ ሳይሆን ደስታችን ፡ ክፍያችን ፡ አላማችን ነው ።
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
በግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል ከሚገጥሙን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች አንዱ እንዴት ብዬ ቤተሰቤን ለማገገሚያ ሰጣለው? የፈለገ ቢከብደኝ ራሱ? የሚለው ነው ።
በመጀመርያ ደረጃ ለአረጋውያንም ይሁን ህሙማን በቤታቸው ውስጥ አስፈላጊውን ህክምና ፣ እንክብካቤ እና ጥንቃቄ ካገኙ እኛም እዛው ባሉበት እንዲያገግሙ እንመክራለን ፡ ነገር ግን በቤት ውስጥ የሚንከባከባቸው በሌለበት ወይም አስታማሚ ጊዜ አቶ በሚሮጥበት ፡ አስፈላጊ የህክምና ባለሙያ እና ቁሳቁስ በማያገኙበት ሁኔታ ይቆዩ ማለት ታማሚውንም አስታማሚውንም እንደሚጎዳ ግልፅ ነው ፡ እኛ ጋር የሚመጡት ቤተሰብን ጥሎ ለመሄድ አይደለም ፡ ይልቁንስ እርሶም አርፈው ቤተሰቦንም አሳርፈው የሚገባቸውን እንክብካቤ እና ክትትል ለመስጠት እንጂ ፡ የኢትዮጵያዊነት ባህል እና የቤተሰብ ክብሩንም አልዘነጋነውም ፡ ባለን ሙያ እና ልምድ ግን ቤተሰቦን እንደራሳችን ቤተሰብ ተቀብለን እንንከባከባለን ።
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
አየሩ ቀዝቀዝ ሲል ፡ ሰብሰብ ብለን "Cinema Time" በግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል ።
Grace Nursing Home
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
ግሬስ የአረጋውያን እና ህሙማን እንክብካቤ ማእከል ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም የአድዋ በአል እንመኛለን ።
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
Repost from Medical Information
ዛሬ በግሬስ ትልቅ የደስታ ቀን ነው!!!
እማሆይ ወደ እኛ ሲመጡ ፡ እጅግ ታመው ፡ ኦክሲጂን ሰፓርት ላይ ሁነው ፡ በአፍ መመገብም ሆነ መንቀሳቀስ በማይችሉበት ሁኔታ በአንቡላንስ ነበር የተቀበልናቸው ። ዛሬ ታድያ ከ5 ወር ሪሀቢሊቴሽን እና ትሪትመንት ቦሀላ እንደምታዩት ከኛ ጋር በእግራቸው ቆመው ፡ መርቀውን ፡ ልጃቸውም ምስክርነትዋን ሰጥታን ፡ በክብር ተሰናብተውናል ።
አላማችን ፣ ስራችን ትልቁ ክፍያችንም ይሄ ነው ። ብዙ ሰዎች ታመው ሆስፒታል ከገቡ ቦሀላ ሲወጡ የት እንደሚያገግሙ ግራ ይገባቸዋል ፡ ቤተሰብን ላለማስቸገርም ሆነ ተገቢውን የማገገሚያ እርዳታ አለማግኘት ቶሎ እንዳያገግሙ እክል ሲሆን እናያለን ፡ ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል ይህንን ችግር ለመፍታት በተሟላ ማእከላችን በተመጣጣኝ ዋጋ ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና ነርሶች የ24 ሰአት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን ። ይጎብኙን!!!
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
ቴሌግራም - https://t.me/gracenursinghomes
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90
Parkinson Patients Support Organization-Ethiopia
ስለ #ፓርኪንሰን ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች
✅. በማንኛው ጊዜ እንቅስቃሴ ሲደረግ የእግር አውራ ጣት ወደላይ መቀሰር አለበት፡፡ አውራ ጣት ወደላይ ካልቆመ መንቀሳቀስ አይቻልም፡፡
✅. በምንቀሳቀስበት ወቅት ሁለት እግሮቻችን መራራቅ አለባቸው፤ በምንራመድበትም ወቅት ሁለት እግሮቻችን መጠላለፍ የለባቸውም ይህም እግሮቻችን ጠንክረዉ ስለሚረግጡ ከመውደቅ ይታደጋሉ፡፡
✅. በምንዞርበት ወቅት እግሮቻችንን በጣም ከፍተን አጭር እርምጃ በመራመድ ትንሽ ከተራመድን በኋላ ሄድ መለስ ማድረግ ፤በተቃራኒው አቅጣጫ መሄድና መመለስ ይህንን ለ15 ደቂቃ መስራት፡፡ እግሮቻችን በምንም ሁኔታ መጠላለፍ የለባቸውም፡፡
✅. በጠባብ ኮርነር ብዙ ጊዜ መንቀሳቀስ መለማመድ የጠባብ መንገድ ፍርሀትን ይከላከልልናል ለምሳሌ ጠባብ የቤት ኮሪደርና የመሳሰሉትን፡፡
✅. ጥሩ ሚዛን /balance/ እንዲኖረን በተቀላጠፈ መንገድ ወደፊት ወደኋላ እያልን ለ5 ደቂቃ በቀን ለብዙ ጊዜ መሞከር ያስፈልጋል፡፡
✅. እግሮቻችን ልክ ከመሬት ጋር እንደተጣበቁ አልነሳ ሲሉን አውራ ጣታችን ወደላይ ማንሳት፣ ጡንቻችንን ማፍታታትና እወድቃለሁ ብሎ አለመፍራት እንደገና ለመንቀሳቀስ ይረዳናል፡፡
✅. በምንራመድበት ወቅት እጆቻችን ወደፊት ወደኋላ በማንቀሳቀስ ክብደታችንን ከእግሮቻችን መቀነስ፤ ጭንቀት መቀነስ፤ የእጆቻችንና የትክሻችንን ውጥረት ለማላላት ይጠቅመናል፡፡
✅. ከወንበር መነሳት የምንቸገር ከሆነ በፍጥነት መነሳትና ቁጭ ለማለት ደግሞ የመሬት ግራቨቲ በመቋቋም ቀስ ብለን (ወደፊታችን በማጎንበስ ሰውነታችን ወንበሩ እስኪያገኘው ድረስ) መቀመጥ ይኖርብናል፡፡ ይህን በቀን ለ20 ጊዜ መሞከር
✅. ሰውነታችን ወደ አንድ በኩል ካጋደለ በሌላው ጎናችን መጻህፍት የያዘ
✅. ሁሉም ከባድ መስለው የሚታዩን ነገሮች ለምሳሌ የሸሚዝ ቁልፍ መቆለፍ፣ ከአልጋ መነሳትና የመሳሰሉትን በቀን ለ20ጊዜ ከተለማመድን በ21ኛው እንችላቸዋለን፡
መልካም እለተ ሰኞ!
መልካም የስራ ሳምንት!
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል
በኢትዮጵያ ያልተለመደ ቢዝነስ የጀመሩት ወጣት ዶክተሮች
https://kiemesha.com/2024/02/12/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8b%ab%e1%88%8d%e1%89%b0%e1%88%88%e1%88%98%e1%8b%b0-%e1%89%a2%e1%8b%9d%e1%8a%90%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%8c%80%e1%88%98%e1%88%a9%e1%89%b5/?fbclid=IwAR218S6ICDBhW68DzNR35wzmWhsyDC758RilZggYQ-wZhVki8zxW8yug638
ሲስተር ሀረገወይንን ተዋወቋት!
በግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል በሙያዋ ከምታገለግለው በተጨማሪ በገናን ተምራ ለህሙማን እና የአረጋውያን ትጫወታለች ::
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
ዌብሳይት - https://gracenursinghomecenter.com/
አድራሻ- አያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል በፍሬሽ ኮርነር ገባ ብሎ።
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
የነርሶቻችን ውሎ ምን ይመስላል?

ቲክ ቶክ ፔጃችንን ይከታተሉ ፡ የሚወዷቸውን የግሬስ ቪዲዮዎች ያገኛሉ Link - https://www.tiktok.com/@gracenursing?_t=8jWN084CG9t&_r=1