cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

«👑ሴቶች በኢስላም النساء في الاسلام👑»

ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እናም:: ከሶሀባዎቹ ውብ ስነምግባሮች መካከል #ለሴት_ክብር_መስጠት_ነው 2ኛው ኸሊፋ አሚረል ሙእሚኒን #ኡመር_ኢብኑል_ኸጣብ ረዲዬሏሁ አንሁ:: እራሳቸውን ዝቅ አድርገው ከመንገድ ላይ ቆመው ንግግሯን ሳትጨርስ አልሄድም እያሉ ያከበሯት ሴት ነች:: #ለሴት_ክብር_የሰጠ_በእርግጥም_የረሱላችንን_ፈለግ አልሳተም::

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
3 537
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⭕️ የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ። የሱና ወንድማችን አብዱ ሰይድ ይባላል። በልጅነቱ በሆነ አጋጣሚ በተፈጠረ አደጋ አንድ አይኑን አጥቶ ሲኖር የነበረና በችግርና በመከራ ውስጥም ቢሆን አግብቶ ሁለት ልጆችን ወልዷል።አላህ አግርቶሎት በቀረችው በአንድ አይኑ #ቁረአንም_ሀፍዟል እስካሁን በቆየበትም ጊዜ ለሱና ባለው ጉጉትና ፍላጎት የተነሳ ከቤተሰቦቹ ተገሎና ርቆ ምንም እገዛ እንኳን የማያደርጉለትና ዘወር ብለው የማያዩት ሲሆን ስራም ትንሽም ቢሆን የቀን ስራ እየሰራ ቤተሰቦችን ያስተዳድር ነበር ። አሁን ግን መስጊድ ቁጭ ብሎ ቁረአን ሲቀራ ነው የሚውለው ። ሆኖም አሁን ደግሞ የአሏህ ውሳኔ ሆነና በሚኖርበት ግቢ በተፈጠረ የእሳት አደጋ ምክንያት እሳቱን ለመከላከል ጥረት በሚያደርግበት ወቅት የኤሌክትሪክ መብራት ይዞት ጭንቅላቱን ክፉኛ የተመታ ሲሆን ይህ አደጋም የቀረችው አንድኛው አይኑ ላይም ተፅእኖ በመፍጠሩ ከፍተኛ ህመም ሲፈጥርበት ዶክተሮችም በፍጥነት አድስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመሄድ ህክምና ካልወሰድክ የአይንህ ነርቭ በመነካቱ ሁለተኛውንም አይንህን ልታጣው ትችላለህ ብለውታል። 📌📌📌 ስለዚህ ይህ የሱና ወንድማችን የቀረችውን አንድ አይኑን ለማትረፍ ህክምናውን ለመጀመር በትንሹ 70,000ሺ ብር( ሰባ ሺ ብር) እንደሚያስፈልገው በዶክተሮች ተነግሮታል ።ይሄንን ብር ደግሞ አይደለም በአንድ ጊዜ በአንድ አመትም ማገኘት ስለማይችል የኛ የወንድምና የእህቶቹ እገዛና እርዳታ ያስፈልገዋል❓❓❓ 📌 ያ አሏህ... ተመልኩቱ አንዷንም የተረፈችዋንም አይኑን ሊያጣት ነው⁉️ ሲደመር ችግር ፣ ድህነት ፣ ልጆች ማሳደግ ፣ ስራ ማጣት ፣ ከቤተሰብ መገለል እያሰቃየው ነው። ✅ እኛ ደግሞ ሁለቱም አይኖች አሉን። #አልሀምዱሊላህ ፣ አሏህም በቁረአኑ እንዲህ ብሎናል (أَلَمْ نَجْعَل لَّهُۥ عَيْنَيْنِ) "ለእርሱ(ለሰው ልጅ) ሁለት አይኖችን አላደረግንለትምን?"( ሱረቱል በለድ ፣ 8) ይላል። ታዲያ አሏህ እንዲህ አይነት ፀጋ ሲውልልን ምስጋናችን ከምንገልፅባቸው መንገዶች መካከል አንዱ እንዲህ በአይናቸው የተፈተኑ ሰዎችን በማገዝና በመርዳት አሏህ የኛንም አይኖች እንዲጠብቅልን ዱዓ በማድረግ ነው። ውድ ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለድኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን የአቅማቹህን እንድታበረክቱ ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች የእርዳታ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በገንዘብ መርዳት ባትችሉ share በማድረግ ተባበሩት። ወንድማችንን ለመርዳት የተቋቋመ የባንክ አካውንት ቁጥር :- የኢትዮ ንግድ ባንክ #1000034096008 #የአካውንቱ ስም :- አብዱ ሰይድ መሀመድ ለበለጠ መረጃ የወንድማችን ስልክ ስልክ: #0914324157 "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ። ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች ግሩፖች ሸር እንዲታደርጉልን ።
Show all...
🔹 المحاضرة 95 🔹 ሙሓደራ ክፍል / 95 🔶 مَا حُكْمُ الإِفْطَارِ الجَمَاعِي فِي الْإِسْلَامِ؟ 🔶 የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢስላም ብይኑ ምንድ ነው? •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi/6556
Show all...
ሙሓደራ_95_የጎዳና_ላይ_ኢፍጣር_በኢስላም_ብይኑ_ምንድ_ነው_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_المحاضرة_95.mp33.60 MB
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/G35F8PLsyGx3Rvb5qJkvEV አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ሰሜንወሎ አካባቢ የምትኖሩ አገርምያላችሁ ካገርምውጪ ሁላችሁም እሮቢቴ ደገለጋ ውጥቄት እድራስ ዶቢ ቀይመብራት ሶሌ ወጤ ገነቴ በተለያየአካባቢ የምትኖሩ ወገኖቼ ቤተሰቦቻችንን እናግዛቸውየድንትምት እዲደርስላቸው የምንችለውንእናርግላቸው አገራችንን ያለውን ሽርክ ጠራርገን እናጥፋ እንተጋገዝ እውቀትያላችሁ በእውቀታችሁ እውቀት የለለን በምንችለውአቅም እንረዳዳ እነሱ ስ መረጃ አልደረሳቸውም ተጠያቂ እኛነን እኛከተነሳን የማይሳካየለም ኢሻአላህ እኛ ሀቅን ለማስተላለፍ ስናፍር ባጢልን እውነት እየመሰለ እየደመቀ እየመጣነው በተለይባገራችን በገጠሩአካባቢ እቲሁላችንምእንሰብበት ቀላልአደለም ጉዳዪ ብዙማድረግ እየቻልን ዝምያልንበት ምክኒያትአልገባኝም አሁንምአረፈደም ጊዜአለን እንሰባሰብእን መካከርበት እንወያይ ዘላቂየሆነትምርትየሚያገኙበትንመገድእንፈልግ
Show all...
የሀቅመገድ አድናት ወደሷተጣራእሷንምእወቅ

WhatsApp Group Invite

Photo unavailableShow in Telegram
የመልካም ሾል ጥሪ! አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የሀገራችን ገጠሩ ክፍል የሱና ደዕዋ እና ኪታቦች  ተደራሽነታቸው እጅጉኑ በጣም አናሳ ነው። በዚሁ ጎን ለጎን  ሰው ከሽርክ እና ከቢዲዓ እንዳይወጣ የጥመት ቡድኖች የሱናው እንቅስቃሴ በገጠሩ ክፍል እንዳይስፋፋ ከፍተኛ እንቅፋት ያደርጋሉ። በዚህም ሳቢያ በገጠሩ ክፍል ሽርክ እና ቢዲዓ በሰፊው ተንሰራፍቶ ይስተዋላል። ይህንን ሽርክ እና ቢዲዓ ሁሉም በሚችለው  ተረባርቦ  ሀቅን  በማድረስ እንዲዋጋው  ለማስታወስ እንወዳለን። ስለሆነም በቅርቡ የታተመው “ከዐርሹ በላይ” የሚለውን መፅሀፍ እንዲሁም ሌሎች በተውሒድና በሱና ዙሪያ የተፃፉ መፅሀፎችን ለመግዛት አቅም ለሌላቸው ወንድም እና እህቶች ሺርክ እና ቢዲዓ በሚሰራባቸው በተለይ የአህባሽ ፊትና በሚጠነክርበት ገጠር አከባቢ ይህን ወሳኝ መፅሀፍ ተደራሽ ማድረጉ ጠቀሜታው የጎላ ነው። ስለዚህ “ከዐርሹ በላይ” የሚለውን  መፅሀፉ ሆነ ሌሎች የተውሒድና የሱና መፅሀፎች የመግዛት አቅም ለሌላቸው እና ገጠር አከባቢ በነፃ እንዲደርሳቸው  ለማድረግ የተከፈተ ግሩፕ ሲሆን  በዚህ መልካም ሾል ላይ ሁሉም በሚችለው ይሳተፍ ዘንድ ጥሪ እናስተላልፋለን። የአካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ:– 1000470686808 ስም:– ታጁ ናስር እና አወል ሰዒድ “ኑ! በሀቅ ላይ አንተባበር!” የቴሌግራም አድራሻችን👇👇👇 https://t.me/Al_Infaq
Show all...
فَلْيَضْحَكُوا قَلِيلًا وَلْيَبْكُوا كَثِيرًا جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ (ሱረቱ አል-ተውባህ - 82) ጥቂትንም ይሳቁ፡፡ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉ፡፡ https://t.me/Setoch_Be_Islam
Show all...
አስደማሚ ታሪክ ~~~~~~~~~~ ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ አልበስሪ ይባላሉ። በአንድ ወቅት ተኝተው ሳለ በህልማቸው የሆነ አካል መጥቶ "ችግረኛውን እርዳ!" አላቸው። ከእንቅልፋቸው ተነስተው በጎረቤት የተቸገረ ካለ ቢጠይቁ "አናውቅም" የሚል ምላሽ አገኙ። ተመልሰው ተኙ። አሁንም ለሁለተኛ፣ ከዚያም ለሶስተኛ ጊዜ መጥቶ "ችግረኛውን ሳትረዳ ትተኛለህ?" አላቸው። ተነሱ። 300 ዲርሃም ያዙ። በቅሏቸው ላይ ሆነው ወደ መስጂድ ወጡ። ሲደርሱ ሶላት የሚሰግድ ሰው አለ። ማጠናቀቁን ሲገምቱ ተጠጉና "አንተ የአላህ ባሪያ! ምነው በዚህ ሰዓት? በዚህ ቦታ? ምን አወጣህ?!" አሉት። ሰውየው:– "እኔ ወረቴ መቶ ዲርሃም የሆንኩ ሰው ነበርኩ። ግን ጠፋብኝ። ከዚያም የ200 ዲርሃም እዳ ተጫነኝ" አለ። ዲርሃሞቹን አውጥቶ "ይሄው እነዚህ 300 ዲርሃሞች ናቸው። ውሰድ" አሉት። ወሰደ። ከዚያም "ታውቀኛለህ?" አሉት። "አላውቅህም" አለ። "እኔ ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ ነኝ። ችግር ከገጠመህ ከኔ ዘንድ ና" ብለው ቤቱ የሚገኝበትን አካባቢ ነገሩት። • ሰውየው በዚህም ጊዜ እንዲህ አለ:– "አላህ ይዘንልህ። ችግር ከገጠመን አንተን ከቤትህ አውጥቶ እኔ ዘንድ ወዳመጣህ ጌታ ነው የምሸሸው።" 📚 [ረሳኢሉ ኢብኒ ረጀብ: 3/128] ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (حفظه الله) https://t.me/Setoch_Be_Islam
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሞት የአንተን መስተካከል አይጠብቅም https://t.me/Setoch_Be_Islam
Show all...
04:31
Video unavailableShow in Telegram
الجزء الرابع من ﺳﻠﺴﻠﺔ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﺰﻭﺟﺔ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ - ﻟﻠﺸﻴﺦ ﺩ . ﻋﺒﺪﺍﻟﺮﺯﺍﻕ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩ ﺍﻟﺒﺪﺭ የመልካም ሴት መገለጫ ሸይኽ አብዱ ረዛቅ አል በድር (حفظه الله) https://t.me/twehied_ewunna
Show all...
1.79 MB
#ኢባዳን ማብዛት አይደለም ቁም ነገሩ ዋናው ቁም ነገር ስራህ ምን ያህል ሱናን የተከተለ ነው?። ምን ያህሉስ ከቢድዓ የራቀ ነው?። ሸይኽ አልባኒ ሲልሲለቱ ሰሒሃ #ቅጽ 13 /14 ··✍🏻 https://t.me/twehiedewunna
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.