Dan Admasu
Open in Telegram
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያርጉ በተጨማሪም ዩትዩብ ላይ ያገኙናል 👇👇⭕️Subscribe⭕️Subscribe👇👇 ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን https://bit.ly/3ckOkCF ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ አንድኢትዮጵያ #ዳን_አድማሱ
Show more4 296
Subscribers
No data24 hours
-147 days
-6330 days
Posts Archive
4 296
ዒድ ሙባረክ !
እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
መልካም በዓል!
#ዳን_አድማሱ
#Danadmasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
TikTok:- https://www.tiktok.com/@dan.admasu?_t=ZM-8sqgxIFmqHd&_r=1
4 296
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1 ሺህ 446ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ዒድ ሙባረክ !
መልካም በዓል!
#ዳን_አድማሱ
#Danadmasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
TikTok:- https://www.tiktok.com/@dan.admasu?_t=ZM-8sqgxIFmqHd&_r=1
4 296
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ።
መልካም በዓል!
#ዳን_አድማሱ
#Danadmasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
TikTok:- https://www.tiktok.com/@dan.admasu?_t=ZM-8sqgxIFmqHd&_r=1
4 296
4 296
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን!
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
አንድ ኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
#Danadmasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
4 296
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳቹህ።
መልካም በዓል!
#ዳን_አድማሱ
#Danadmasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
4 296
እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼
መልካም በዓል!
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
#አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
4 296
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ !
ኢድ ሙባረክ !
#ዳን_አድማሱ
#Danadmasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
4 296
"ክብር ለስላሴ ይሁን"
በመጀመሪያ ተማሪና ታናሽ ሳለሁ በእናንተ በውድ የኢትዮጵያ ሀገሬ ህዝብ ፊት ሞገስ እንዲኖረኝ ያደረገኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንዲሁም የነገሮቼ ሁሉ መቋጠሪያ መሰሪያዋ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን ላመስግን ።
በመቀጠልም እናንተ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን ሁሌም ለምታሳዩኝ ፍቅርና አክብሮት እንዲሁም ማበርታት ከአንገቴቀለስ ከወገቤ ጎንብስ ብዬ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀረብኩኝ ። በመቀጠልም ይህ #ላይለ_ኩሉ የተሰኘው ስራ ለዚህ ክብር እንዲበቃ ብቻውን አልቆመምና ብቻዬንም አልተወጣሁትምና ከሀሳቡ ጥንስስ ጀምሮ እስከፍጻሜው ድረስ አብሮኝ ለደከመው ታላቁ የሙዚቃ ሊቅ ለኔ ደሞ ታላቅ ወንድሜ ጭምር ዳግማዊ አሊ እንዲሁ ለእህትና ወንድሞቼ ሳባ (ሚሚ) አሸናፊ (አሹዬ) እንዲሁም እንደራሱ ስራ በዝናብና ፀሀይ ሳይበገር ቀን ከለሊት ደክሞ ጥልቅ ወንድማዊ ፍቅሩን ላሳየኝ የባለብዙ ጥበብ ባለቤት ወንድሜ ደራሲና ዳይሬክተር አንተነህ ሀይሌ እንዲሁም እውነት ፊልም ፕሮዳክሽን መላው ክሩ አባላትን ላመሰግን እወዳለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ክብረትን ይስጥልኝ እላለሁ ።
#ዳን_አድማሱ
#Danadmasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
4 296
"ከጠለሸው ሰማይ ከወረሰን ዳዋ
አለች አንዲት ጀንበር በቅርብ የምትወጣ ዳግማዊት ዓድዋ"
ክብር ለሚኒሊክ!
ክብር ለጣይቱ!
ክብር ኢትዮጵያን ብለው ለተሰዉ ጀግኖች አርበኞቻችን በሙሉ!
#ዳን አድማሱ
4 296
ዛሬ ማታ እንገናኝ #Thursdays #blackpearladdis
#ዳን_አድማሱ
#dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
#liveband #livemusic #music #band #live #party
#liveperformance #food #drink #liveshow #dance
#goodvibes #entertainment #nightlife #djlife #danadmasu
#blackpearladdis
4 296
በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ።
#ዳን_አድማሱ
#dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
4 296
ዛሬ ማታ በጎልድ አዲስ እንገናኝ // #Gold_Addis
#ዳን_አድማሱ
#dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
4 296
ዛሬ ማታ በጎልድ አዲስ እንገናኝ // #Gold_Addis #Saturday_night #ቅዳሜ
#ዳን_አድማሱ
#dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
4 296
ነገ ማታ #ቅዳሜ በጎልድ አዲስ እንገናኝ // #Gold_Addis #Saturday_night
#ዳን_አድማሱ
#dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
