en
Feedback
ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል / KIDUS PETROS HOSPITAL

ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል / KIDUS PETROS HOSPITAL

Open in Telegram

"We promise to provide a compassionate care with a strong desire and understanding of your pain!"

Show more
3 494
Subscribers
+824 hours
+77 days
+6630 days
Posts Archive
Happy World Physiotherapy Day Sep,8,2026 "The role of physiotherapy and physical activity in the prevention, management, and
Happy World Physiotherapy Day Sep,8,2026 "The role of physiotherapy and physical activity in the prevention, management, and rehabilitation of cardiovascular disease and stroke!" "Movement is Medicine" ▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ጳጉሜ 3 - የፅናት ቀን "የጤናው ዘርፍ የሰው ኃይል ፤ የጤና ፅናታችን ጋሻ!" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
ጳጉሜ 3 - የፅናት ቀን "የጤናው ዘርፍ የሰው ኃይል ፤ የጤና ፅናታችን ጋሻ!" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በመቄዶንያ በዛሬው ዕለት የጤና ባለሙያዎቻችን በመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ውስጥ ተገኝተው ለዜጎች ነፃ የጤና ምርመራ አገልግሎት ሰጥተዋ
+9
የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በመቄዶንያ በዛሬው ዕለት የጤና ባለሙያዎቻችን በመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ውስጥ ተገኝተው ለዜጎች ነፃ የጤና ምርመራ አገልግሎት ሰጥተዋል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር ሰላማዊት ዋለ የጨጓራ የአንጀት እና የጉበት ሰብ-ስፔሻሊስት Dr. Selamawit Walle Internist, Gastroentrologist and Hepatologist
ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር ሰላማዊት ዋለ የጨጓራ የአንጀት እና የጉበት ሰብ-ስፔሻሊስት Dr. Selamawit Walle Internist, Gastroentrologist and Hepatologist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ጳጉሜ 2 - የማንሰራራት ቀን "ከሪፎርም ወደ ውጤት ፣ ከውጤት ወደ ማንሰራራት!" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
ጳጉሜ 2 - የማንሰራራት ቀን "ከሪፎርም ወደ ውጤት ፣ ከውጤት ወደ ማንሰራራት!" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

መልካም የስራ ሳምንት ▬▬▬▬▬▬▬▬ "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
መልካም የስራ ሳምንት ▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር ግርማ ደርቤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት እንዲሁም የነፍሰጡር እና የስነ-ፍጥረት ሰብ-ስፔሻሊስት Dr. Girma Derbie Consultant Obstetrician &
ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር ግርማ ደርቤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት እንዲሁም የነፍሰጡር እና የስነ-ፍጥረት ሰብ-ስፔሻሊስት Dr. Girma Derbie Consultant Obstetrician & Gynecologist & MFM Sub Specialist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ጳጉሜ 1 -የእመርታ ቀን "የጤና ሪፎርም ለጤናው ዘርፍ እመርታ!" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
ጳጉሜ 1 -የእመርታ ቀን "የጤና ሪፎርም ለጤናው ዘርፍ እመርታ!" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር ወርቅዬ ጥጋቤ የህፃናት ቀዶ-ህክምና ስፔሻሊስት Dr. Werkiye Tigabe Consultant Pediatric Surgeon ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ "መኖራችን ለእርስዎ ነው
ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር ወርቅዬ ጥጋቤ የህፃናት ቀዶ-ህክምና ስፔሻሊስት Dr. Werkiye Tigabe Consultant Pediatric Surgeon ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ሆስፒታሉ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ለማወቅ ፣ የህክምና ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ቀጠሮ ለማስቀየር ፣ የጤና ትምህርት እንዲሁም የግል ህክምና (Private Wing) የተመለከተ መረጃ ለማግኘት ሲፈልጉ በ
ሆስፒታሉ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ለማወቅ ፣ የህክምና ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ቀጠሮ ለማስቀየር ፣ የጤና  ትምህርት እንዲሁም የግል ህክምና (Private Wing) የተመለከተ መረጃ ለማግኘት ሲፈልጉ በአጭር የጥሪ መስመር 8939 ላይ ይደውሉልን። ባለሙያዎቻችን እርስዎን ለማገልገል 24/7 ዝግጁ ናቸው! እናመሰግናለን! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ዶ/ር ራሄል አበባየሁ የደም ስሮች ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት Dr. Rahel Abebayehu Vascular surgeon ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FO
ዶ/ር ራሄል አበባየሁ የደም ስሮች ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት Dr. Rahel Abebayehu Vascular surgeon ▬▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

በዛሬው ዕለት የሆስፒታሉ አመራርና ሰራተኞች የነሐሴ ወር የፅዳት ዘመቻን አከናውነዋል። በሆስፒታሉ ውስጥ ለሰራተኞች እና ተገልጋዮች  ፅዱ ፣ ውብ ፣ ምቹና ማራኪ ከባቢን ለመፍጠር ከሚከናወኑ ሁነቶች መሐል ወርሐዊ የፅዳት ዘመቻ ዋነኛው ነው።         "ምቹ ሆስፒታል ፤ ፅዱ ከባቢ" ▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!"  "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር ባንቴ ጌታሁን አጠቃላይና የላፓራስኮፒክ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት Dr. Bantie Getahun General and Laparoscopic surgeon ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ "
ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር ባንቴ ጌታሁን አጠቃላይና የላፓራስኮፒክ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት Dr. Bantie Getahun General and Laparoscopic surgeon ▬▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

በዛሬው ዕለት የክረምት በጎ ፍቃድ የጤና ምርመራ አገልግሎት በዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ በጤና ባለሙያዎቻችን ተሰጥቷል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENC
+3
በዛሬው ዕለት የክረምት በጎ ፍቃድ የጤና ምርመራ አገልግሎት በዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ በጤና ባለሙያዎቻችን ተሰጥቷል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር መሐመድ ኢሳ የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ፣ የአርትሮስኮፒና የመገጣጠሚያ ቅየራ ሰብ ስፔሻሊስት Dr. Mohammed Issa Orthopedic Surgeon, Ar
ሐኪማችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር መሐመድ ኢሳ የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ፣ የአርትሮስኮፒና የመገጣጠሚያ ቅየራ ሰብ ስፔሻሊስት Dr. Mohammed Issa Orthopedic Surgeon, Arthroscopy & Joint Replacement Sub Specialist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

"ምቹ ሆስፒታል ፤ ፅዱ ከባቢ" #ቅዱስ_ጴጥሮስ_ሆስፒታል ▬▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"