Misbaah Gurgurtaa Mobile fi Meeshaalee Electroniksii. Magaalaa Gachii
Open in Telegram
Mana Gurgurtaa Mobaayili fi Meshaalee Elektrooniksii Misbaah Magaalaa Gachii Masjida Guddaa fulduratti argamna Meeshaa qulqulluu gatii Madalawaan Kottaa bitadhaa. Odeeffannoo dabalataf bilbilota armaan gadiin nuuf bilbila. 👇👇 +251911597270 +251936025865
Show more325
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#ቴክ #ሰን
⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️⚡️⚡️
🔋በተለየ የኤሌክትሪክ ሃይል አማራጭ እና አቅርቦት የተዘጋጀ #እቤት ወይም የስራ ቦታዎ ሲሆኑ በኤሌክትሪክ ቻርጅ ይሆናል፣ ወደ ተለያየ ቦታ ለስራ የሚንሳቀሱ ከሆነ #በመኪናዎ ቻርጅ ያደርጉታል
🔋 የመብራት አገልግሎት በሌለበት ቦታ ቻርጅ ለማድረግ #ሶላር ፓኔል በቂዎ ነው::
🔋የኤልፓ ፓወር ሲቋረጥ #አውቶማቲኩ ለመነሳት የሚፈጀበት ጊዜ #ከ1 ሰከንድ ያነሰ በመሆኑ ለሆስፒታሎች ለህክምና ተቋማት እና ለባንኮች እጅግ ሲበዛ ተመራጭ ነው፡፡
🔋 ከፍተኛ የሃይል መጠን ለሚጠቀሙ በሚፈልጉት specification ማቅረብ እንችላለን::
🔋ተጨማሪ የሃይል መጠን ሲፈልጉ በቀላሉ #መጨመር(UPGRADE) ማድረግ የሚያስችል ሆኖ የተሰራ፡፡
🔋ተጨማሪ ባትሪ እና ሶላር ፓነል መግጠም እንዲስችል ሆኖ የተሰራ፡፡
🔋ድምጽ አልባ እና ያለ ነዳጅ ለረጅም ሰአታት የሚሰራ የአየር ብክለት የማያስከትል ሶላር ጄኔሬተር፡፡
🔋አንድ TeqSun Ups ከ 1-20 የሚሆኑ ኮምፒዩተሮች እና ኢንተርኔት ሰርቨር ከ1-20 ሰዓታት የሃይል አገልግሎት መስጠት ይችላል፡፡
🔋ከ 1000 እስከ 10,000 WATT ማቅረብ እንችላለን፡፡
በተጨማሪም ሙሉ የሁለት አመት ዋስትና አለው፡፡
Mobaayilota ismart tahan gosa addaa addaafi akkasumas TV flat screen gosa adda addaan ni argattu
Mimori kan fudhatuufi Bluetooth kan hojjetu erphonota mormaa
Bluetooth jipas gosa addaa addatin ni jira
Salvador orginal riciveri wi.fi antena kan qabuuf kan hin qabneen ni jira akkasuma LNB jeras
