ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ📚
Open in Telegram
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህ ጉሩፕ ለጀማሪዎች የተለያዩ ኪታቦችን በነፃ የምናስተምርበት ጉሩፕ ነው። ስለሆነ ለራሶም ተጠቃሚ ሆኖው ሌሎች እንዲጠቀሙ አድድ በማድረግ ይጋብዙ! የምናስተምራቸው የኪታብ አይነቶች 📌ዓቂዳህ 📌መንሃጅ 📌ሓዲስ 📌ተጅዊድ 📌እንዲሁም ሌሎች ለጧሊበል ዒልሞች የሚጠቅሙ ትምህርቶች እንለቃለን። ኢንሻአሏህ በያንዳንዱ ትምህርት ደግሞ ፈተናዎች ይኖራሉ።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
3 883
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
3 883
ፆምን ለመገንዘብ end.pdf2.21 KB
3 883
استعمل هذا الرابط للانضمام إلى مجموعتي في واتساب: https://chat.whatsapp.com/LNNOaTEQ8XDCZ5Tb6swSfv
3 883
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ እህትና ወንድሞች .
የጉሩፑ አላማ ግልፅ ለማድረግ ያክል፡
ጉሩፑ የተከፈተበት አላማ ተጅዊድና ዓረብኛ ፅሁፍ ከ አሊፍ ጀምሮ እስከ መጨረሻ በቀላሉ ለመማማር ሲሆን ትምህርቱም የሚሰጠው በነፃ (ያለክፍያ)ነው።
የትምህርቱ አስጣጥ ስንመለከት ደግሞ ዩቲዩብ ለሚጠቀሙ በዩቲዩብ ዩቲዩብ ለማይጠቀሙ ደግሞ በቴሌግራም ቪዲዮው ይለቀቃል።
እንደየሁኔታውም 🛑 በቀጥታ ስርጭት በዩቲዩብ አልፎ አልፎ ፕሮግራም ይኖረናል።
በትምህርቱ አጋማሽ ላይም የቤት ስራ፣ ፈተና ፣ ጥያቄዎች ይኖራሉ።
ይህንን ትምህርት የሚፈልጉ ብዙ እህትና ወንድሞች ስላሉ አድ እያደረግን የትምህርቱ ተካፋይ እንዲሆኑ የበኩላችንን አስተዋፆ እናድርግ ባረከላሁ ፊኩም
ወንድማቹህ አቡ ዒያድ
ጉሩፑን ሼር ለማድረግ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇👇
t.me/ikhlas_tube_tejweed
3 883
Hello ኢኽላስ ቲዩብ ተጅዊድና ዓረብኛ ፅሁፍ ማማሪያ (ለጀማሪዎች),
My name is bhh!
I Am Most Powerful VC VIDEO PLAY BOT Use Me To Play Song/Video in VC
🔆 If You Don't Know How To Use Me Watch This Video 🔆
In English Voice :- https://youtu.be/dEqGW8Ir8zY
In Hindi Voice :- https://youtu.be/WegxZFKPZeI
3 883
◼️አስቸኳይ ማስተካከያ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የአሹራ ፃም ሀሙስ ነው
🔹ልዩነት የተፈጠረበት ምክንያት
✅ ሼር በማድረግ እናስታውስ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
3 883
የዐረፋ ( ከዙል–ሒጃህ 9ኛው) ቀን ፆም!
-----------------
ነቢዩ–ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም– ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው፦ [ ያለፈውን አመት እና ቀጣዩን አመት ወንጀል ያሰርዛል] ብለዋል።
ስለዚህ ነገ ጁምዓ የዐረፋ ቀን ነውና በፆም፣ በዱዓ እንበርታ!
በአግባቡ ፆመው ወንጀላቸው ከሚሰረዝላቸው ያድርገን!
3 883
ماشاء الله እህት ወንድሞቸ ጥረት ካደረግን የፈለግንበት ደረጃ መድረስ እንችላለን ዝም ብለን ምኞት ብቻ ከሆነ ካልሞከርን መድረስ አንችልም እናም ሞክሩ የተሻለ እውቀት ይገኛል
የኡስታዝን ዩቱብ በዛውም ስብስክራብ እናድርግ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች አሉ ገብተን እንከታተል ‼️ ➡️https://youtu.be/ugnVXk3f8Zw
3 883
Repost from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
#ጥንቃቄ Share
ይህንን ደብተር ግን አስተውላችሁት ይሆን... እኔ ብዙ አመት ሰዎች ሲማሩበት አይቼው አቃለው ግን አስተውዬ ያየሁት ገና ዛሬ ነው።
ግብረሰዶማዊነትን በሀገራችን የማስፋፋት ስራ እየተሰራ ነው፣ አስቡት እስኪ ህፃናት ከሚማሩበት ደብተር ላይ የነሱን አፍካር/ LBGQT የሚያንፀባርቅ ባንዴራ መለጠፍ ምን ይሉታል!?
ይሄስ "ቀስተዳመና ነው ፤ችግር የለውም" ብለን እንለፍ..
ትላንት ጎግል ላይ ለ ኤዲቲንግ የሚሆን የሳዑዲ ባንዲራ ሰርች ሳደርግ ፍፁም #መታገድ_ያለባቸው እና ምንም ዲናችን ጋ የማይስማማ ምስሎች መጣልኝ.. ምስሎቹን ኮሜንት ጋ አስቀምጣለው...
ለወደፊቱ የሆነ ይሁን እቃ (በተለይ የልጆች መጫወቻ) ስንገዛ በጣም እያስተዋልን ብንገዛው አሪፍ ነው ባይ ነኝ!
#Shame_on_Radical_ደብተር!!!
by:khalid ahmed
t.me/ikhlastube2
