cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

This is FBC's official Telegram channel. For more updates please visit www.fanabc.com

Show more
Advertising posts
183 747
Subscribers
+8124 hours
+6837 days
+3 34730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በፕሪምየር ሊጉ የ23ኛ ሣምንት መርሐ ግብር በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አዳማ ከተማ ነቢል ኑሪ ባስቆጠራት ጎል ሻሸመኔ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡… https://www.fanabc.com/archives/244596
1 6470Loading...
02
የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 ዓ/ም በጀት ስሚ መድረክ ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 ዓ/ም በጀት ስሚ መድረክ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካለኝ (ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡ የበጀት ስሚ መድረኩን የመሩት አቶ አህመድ ሺዴ እንደገለጹት ÷ የ2017 ዓ/ም የበጀት ዝግጅቱ ዓላማ የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ አካል የሆነው… https://www.fanabc.com/archives/244585
5 3512Loading...
03
የጸሎተ ሐሙስ “ሕፅበተ እግር” ስነ ስርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ተከበረ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትህትና እና አክብሮት መገለጫ የሆነው የጸሎተ ሐሙስ ‘ሕፅበተ እግር” ስነ ስርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተከብሯል፡፡ ዕለቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፣ የቤተክርስቲያኗ ጳጳሳት፣ ካህናት እና ምእመናን በተገኙበት በመንበረ-ፓትሪያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ቤተክርስቲያን ተካሂዷል። የሃይማኖቱ ተከታዮችም ኢየሱስ ክርስቶስ… https://www.fanabc.com/archives/244580
6 8387Loading...
04
የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠይቋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ዓረቢያ የንግድ ም/ቤቶች ፌደሬሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ሌንጮ በኢትዮጵያ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ ገልጸው÷ ባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱና ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጠይቀዋል።… https://www.fanabc.com/archives/244567
6 6502Loading...
05
ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ ቢሊየን ዶላሮች መመደቡ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ ከኮምፒዩተር አገልግሎት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ጋር የተያያዙ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ለመመደብ መዘጋጀቱ ተገልጿል። የአሜሪካው ግዙፍ ኩባንያ ማይክሮሶፍት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳቲያ ናዴላ ዕቅዱን ይፋ ያደረጉት ከጥቂት ቀናት በፊት በጃካርታ ባደረጉት ቆይታ በማይክሮሶፍት ግንባታ ዙሪያ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት… https://www.fanabc.com/archives/244573
7 3390Loading...
06

930Loading...
07
የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ከ1 ቢሊየን 428 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር ÷ ገቢው ከቀጥታ ታክስ፣ ቀጥታ ካልሆነ የታክስና ታክስ ነክ ካልሆኑ ገቢዎች እንዲሁም ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢዎች መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡ ገቢው ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር… https://www.fanabc.com/archives/244568
2420Loading...
08
ማስታወቂያ! እንኳን አደረሳችሁ! የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 482/2013 የተቋቋመ ሲሆን፣ ዓላማውም ለገንዘብ አስቀማጮች የመድን ዋስትና ወይም ኢንሹራንስ ሽፋን በመስጠት ለፋይናንስ ዘርፉ ጤናማነት አስተዋጽኦ ማበርከት ነው፡፡ በዚህም መሠረት አይበለውና አንድ ባንክ ወይም ማይክሮፋይናንስ ተቋም ኪሳራ አጋጥሞት ለገንዘብ አስቀማጮች ገንዘባቸውን መመለስ ቢያቅተው፣ ፈንዱ ኪሳራ ያጋጠመውን እና የወደቀውን ባንክ ወይም ማይክሮፋይናንስ በመተካት ለእያንዳንዱ አስቀማጭ እስከ መቶ ሺህ ብር በፍጥነት የመመለስ ሃላፊነት አለው፡፡ ለገንዘብ አስቀማጮች የሚመለሰው ገንዘብም ከፋይናንስ ተቋማት የሚሰበሰብ ሲሆን፣ ለዚህም ሲባል እስካሁን ባለው ሁኔታ ከብር 4.6 ቢሊዮን በላይ አረቦን (premium) ተሰብስቧል፡፡ ፈንዱ የራሱን የፋይናንስ አቅም ለማሳደግና ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት፣ በየጊዜው የሚሰበስበውን አረቦን በሕግ አግባቡ መሠረት በመንግስት ግመጃ ቤት ሰነድ ላይ ኢንቨስት እያደረገ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251115571597 እና +251115578534 መደወል ይቻላል፡፡
8 4240Loading...
09
በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል መረጃና ስታቲክስ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር ታምራት ደሳለኝ÷ አደጋው በሾኔ ከተማ አስተዳደር ማዞሪያ ቀበሌ ሌሊት 11 ሰዓት 40 ላይ መከሰቱን… https://www.fanabc.com/archives/244564
7 8553Loading...
10
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መጪውን የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ አቅመ ደካሞችና በዝቅተኛ ኑሮ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ። ፕሬዚዳንቷ በዚህ ወቅት በስተላለፉት መልዕክት÷ ድጋፉ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በመግለጽ መደጋገፍ የእለት ተእለት ተግባር መሆን እንዳለበት አስገንዝበዋል። መጪውን የትንሳኤ በዓል ከአቅመ ደካማ ወገኖች… https://www.fanabc.com/archives/244561
8 6432Loading...
11
የኢስላማባድ የንግድ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ በሚካሄደው የቢዝነስና ንግድ ጉዞ እንዲሳተፍ ተጠየቁ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር እና የኢስላማባድ ፕሬዚዳንት የንግዱ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ በሚካሄደው 2ኛው የቢዝነስና ንግድ ጉዞ እንዲሳተፍ ጠይቀዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር በኢስላማባድ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ ፎረም ከፕሬዝዳንቱ አህሳን ዛፋር ባክታዋሪ ጋር በመሆን መርተውታል። በኢስላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት ወደ ኢትዮጵያ በሚደረገው… https://www.fanabc.com/archives/244555
8 3160Loading...
12
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ባሕርዳር ገባ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ባሕርዳር ከተማ ገብቷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የጣና ሐይቅ ፈርጧ፣ የበርካታ ደሴቶች መናኸሪያ፣ የጢስ አባይ ፏፏቴ መገኛ እና የበርካታ ቱሪስቶች መዳረሻ በሆነችው ውቢቷ ባሕርዳር ገብተናል ብለዋል። ልዑኩ ባሕር ዳር ሲደርስም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እና… https://www.fanabc.com/archives/244552
8 1461Loading...
13
እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ክስ መመስረቻ ተፈቀደ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ክስ መመስረቻ ለዐቃቤ ህግ ተፈቅዷል። የክስ መመስረቻውን የፈቀደው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው። የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪ ፖሊስ በቀሲስ በላይ መኮንን ፣ያሬድ ፍስሃ እና ዳባ ገናና በተባሉ 3 ተጠርጣሪዎች ላይ… https://www.fanabc.com/archives/244543
9 1953Loading...
14
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋሩ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ እና ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞቻችን እና የከተማ አስተዳደራችን ተቋማት የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ እና… https://www.fanabc.com/archives/244539
9 9501Loading...
15
አርባ ምንጭ ከተማ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመለሰ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባ ምንጭ ከተማ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል። በ23ኛ ሳምንት ምድብ “ለ” ተጠባቂ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ ቦዲቲ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርባ ምንጭ ከተማ ሶስት ጨዋታዎች እየቀሩት ከአንድ የውድድር ዘመን በኃላ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ አርባ… https://www.fanabc.com/archives/244536
8 9190Loading...
16
ጸሎተ ሐሙስ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የመጨረሻውን እራት የበላበት እና እግራቸውን በትሕትና ያጠበበት ዕለት ነው፡፡ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐቢይ ጾም በተለይ ደግሞ በዚህ በህመማት ሳምንት የተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች ይከወናል፡፡ እያንዳንዱ የሳምንቱ ቀናት የየራሳቸው ትርጉም ያላቸው ሲሆን ÷ እለተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በብዙ ስያሜ… https://www.fanabc.com/archives/244530
8 4332Loading...
17

10Loading...
18

19
ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡ መስዋዕተ ቅዳሴ፣ የቅባ ቅዱስ ቡራኬና ህፅበተ እግር የዚሁ አካል ሲሆኑ ቀኑ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ትህትናና መተሳሰብን ያስተማረበት መሆኑ ተገልጿል። በፒያሳ ልደታ ማርያም ካቴድራል የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሀነኢየሱስ ሱራፌልን ጨምሮ ካህናት፣… https://www.fanabc.com/archives/244531
8 0671Loading...
20
ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተከናወኑት የ'ገበታ ለሀገር' ፕሮጀክቶች አንድ ሌላ ምዕራፍ ተከናውኗል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተዘጋጀ መርሃ ግብር ፕሮጀክቶቹን ለአማራ፣ ለኦሮሚያ እና ለደቡብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስረክቧል። በተጨማሪም በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን ስራ የማስኬድ ተግባርን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይ ላይት ሆቴል ተቋሙ በኩል እንዲወጣ የስምምነት ፊርማ ሥነሥርዓት ተካሂዷል። ከአራቱ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ሶስቱ (ሃላላ ኬላ ሎጅ፣ ጨበራ ጩርጩራ የዝሆን ዳና ሎጅ እና ወንጪ ኢኮ ሎጅ) በቅርቡ መመረቃቸው የሚታወሰ ሲሆን የጎርጎራ ፕሮጀክት ስራም በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል። በጠቅላይ ሚኒስሩ ከፍተኛ ትኩረት እና አመራር የተከናወነው የ’ገበታ ለሀገር’ ስራ የብሔራዊው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ማዕዘን የሆነውን ቱሪዝምን የማሳደግ አላማ ያለው ነው። እነዚህ ፕሮጀክቶች በመጀመሪያው ፋይናንስ የማሰባሰብ ምዕራፍ የኅብረተሰቡን ድጋፍ በሰፊው ያሰባሰቡ፣ በግንባታቸው ምዕራፍ ግዙፍ የስራ ዕድል የፈጠሩ ብሎም ታላላቅ የመሰረተ ልማት ስራዎች እንዲከናወን በር የከፈቱ ናቸው። በፈጠራ የተሞላ የፕሮጀክት ስራ እና አስተዳደር እና ፈጣን አፈፃፀም ምን ሊመስል እንደሚችል ማሳያም ሆነዋል። ቀጣይ የስራ ማስኬድ እና ማስተዳደር ተግባሩ ለብሔራዊ ሰንደቅ ተሸካሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሃላፊነት መሰጠቱም የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ከማስቻሉም ባለፈ ለአለምአቀፍ የቱሪዝም መዳረሻነት ትውውቅ ከፍ ያለ ዕድል ይፈጥራል።
2 8554Loading...
21
አምባሳደር ስለሺ በቀለ በአጎዋ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር መከሩ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) በአጎዋ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ የአሜሪካ የኮንግረስ አባልና በኮንግረሱ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ አባል ሺላ ቼርፊለስ-ማኮርሚክ ጋር ኢትዮጵያን ከአጎዋ ማግለሉ የሚፈጥረው ኢኮኖሚያዊ ቀውስን አስመልክተው መወያየታቸውን አንስተዋል፡፡ ሲያብራሩም አጎዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ባሉ ዜጎች ላይ ተጽዕኖው ከፍተኛ መሆኑን አንስተዋል፡፡ በተጨማሪም በአሜሪካ ባለሃብቶች ላይ የሚያደርሰው ተጽዕኖ ቀላል እንዳልሆነም አስገንዝበዋል አምባሳደሩ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም እየታዩ ያሉ ግጭቶች፣ የአንዳንድ ቡድኖች ስርዓት አልበኝነት በኢትዮጵያ መረጋጋት ላይ እና...https://www.fanabc.com/archives/244485
1820Loading...
22
በሚቀጥሉት ቀናት ከቀላል እስከ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢ ላይ ይኖራል ተባለ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 30 ቀናት ወቅታዊው ዝናብ ከበልግ አብቃይ የሀገሪቱ ክፍሎች እየቀነሰ ከክረምት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ክስተቶች መጠናከር ጋር ተያይዞ ወደ ደቡብ ምዕራብና ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እንደሚስፋፋ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ በመጪው ወር ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ… https://www.fanabc.com/archives/244517
8 5791Loading...
23
ከ374 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 374 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የሚኒስቴሩ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 391 ነጥብ 34 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ 374 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን… https://www.fanabc.com/archives/244510
8 5810Loading...
24
የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ዘርፍ ለማሳደግ የሚያስችሉ ውይይቶች ተካሄዱ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ዘርፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ እና በዘርፉ አብሮ ለመሥራት የሚያስችሉ የሁለትዮሽ ውይይቶች በዶሚኒካ ሪፐብሊክ ፑንታካና ከተማ ተካሂደዋል፡፡ በዶሜኒካ ሪፐብሊክ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅት (አይ ሲኤኦ) ሲምፖዚየም ላይ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከተለያዩ ተቋማትና ሀገራት ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ከዓለም… https://www.fanabc.com/archives/244507
8 4600Loading...
25
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት የ9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል። በግምገማው መሰረት የክልሉ አስፈፃሚ መሥሪያ ቤቶች ሪፖርታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት እያቀረቡ ነው። አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለፁት÷ በመድረኩ በክልሉ ባለፉት በዘጠኝ ወራት ለማከናወን የታቀዱ ስራዎች ይገመገማሉ። በተለይም ነባርና… https://www.fanabc.com/archives/244502
8 7330Loading...
26
የስቅለትና የትንሳዔ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን የጋራ ግብረ ኃይሉ አስታወቀ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለትና የፋሲካ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበሩ ለማስቻል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓት ከሚከበሩ ታላላቅ ሐይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱና ዋንኛው የሆነው የ2016 ዓ.ም የስቅለትና የፋሲካ በዓላት በሰላም እንዲከበር ለማስቻል አስፈላጊውን… https://www.fanabc.com/archives/244493
8 6670Loading...
27
ለትንሳኤ በዓል ወደ ሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትንሳኤ በዓል ወደ ሀገር እየገቡ ለሚገኙ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል እየተደረገ ነው:: በአቀባበል ሥነ -ስርዓቱ ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። “ባክ ቱ ዮር ኦሪጂንስ” የሚል ስያሜ የተሰጠው እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ… https://www.fanabc.com/archives/244490
8 3511Loading...
28
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ1 ሺህ 445 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 445 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ÷ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የክልሉ መንግስት የይቅርታ አዋጁን መስፈርት ላሟሉ 1 ሺህ 445 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን ተናግረዋል፡፡ ይቅርታ የተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት… https://www.fanabc.com/archives/244487
9 3160Loading...
29
https://www.youtube.com/watch?v=dCnzmBNdjzY
13 4597Loading...
30
ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትስስር ከፍተኛ ሚና ትጫወታለች – አቶ አሕመድ ሺዴ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው ሀገራት ደህንነትና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዙሪያ ቁልፍ ሚና ትጫወታለች ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ። አቶ አሕመድ በሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ በተደረገ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም መድረክ ላይ በነበራቸው ተሳትፎ እንደገለጹት÷ በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ እያደገ የመጣውን ፈተና ለመቋቋም የደቡብ ደቡብ ትብብር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። ኢትዮጵያ… https://www.fanabc.com/archives/244473
13 3202Loading...
31
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሸሸና የተመዘበረ ሃብትን ለማስመለስ በጋራ እንዲሰሩ ተጠየቀ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር ከሀገር የሸሸና የተመዘበረ ሃብትን ለማስመለስ እንዲሁም በተያያዥ ወንጀሎች ላይ በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሸሸ እና የተመዘበረ ሃብትን ለማስመለስ እንዲሁም በተያያዥ ወንጀሎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ጥምረት መስርተዋል፡፡ በመድረኩ የተገኙት በፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ ምክትል… https://www.fanabc.com/archives/244470
11 8411Loading...
32
የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ነው – አቶ አደም ፋራህ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በዛሬው ዕለትም የኑሮ ውድነትን ከማረጋጋት፣ ከስራ ዕድል ፈጠራ እና የተረጂነት አመለካከትን ከመለወጥ አኳያ በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል፡፡… https://www.fanabc.com/archives/244465
11 7921Loading...
33
በ300 ሚሊየን ብር ለሚገነባ የመድሃኒት ማከማቻ መጋዘን የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የመድኃኒት ግብዓት ማከማቻ መጋዘን እና የአስተዳደር ህንጻ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የመሰረት ድንጋዩን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አስቀምጠዋል፡፡ አቶ ሙስጠፌ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ፕሮጀክቱ በክልሉ የጤና አገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነትን ለማሳደግ… https://www.fanabc.com/archives/244460
12 4533Loading...
34
ሐረር ከተማን ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ አበረታች ሥራዎች ተከናውነዋል- ቢሮው አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማንተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ አበረታች ሥራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ ÷ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የክልሉን ባህል ፣ ቅርስና ቱሪዝም ከማስተዋወቅ አንጻር ዘርፈ ብዙ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸዋል። በተለይም ከተማዋ ሙዚዬሞችን ያቀፈች ከመሆኗ ጋር ተያይዞ የቱሪዝም ሎጎ ተቀርጾ… https://www.fanabc.com/archives/244457
11 9972Loading...
35
ከዳያስፖራው 3 ቢሊየን ዶላር በሬሚታንስ ወደ ሀገር መላኩ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዳያስፖራው የሚገኘውን ሬሚታንስ ለማሳደግ በተደረገ ድጋፍና ክትትል 3 ቢሊየን ዶላር የሬሚታንስ ገቢ መገኘቱን የዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በዳያስፖራ ዘርፍ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀም ላይ ከኢፌዴሪ ሚሲዮኖች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም ባለፉት 9 ወራት ከ197 ሺህ በላይ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላትን ያሳተፈ ወቅታዊና ሀገራዊ የልማት ጉዳዮች የተዳሰሱባቸው ከ730… https://www.fanabc.com/archives/244452
14 1942Loading...
36
ክልሉ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ እንደገለጹት÷ የክልሉ የይቅርታ ቦርድ በይቅርታ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ታራሚዎችን ከመንግስት፣ ከህዝብና ከታራሚ ጥቅም አኳያ ሲመረምር ቆይቷል። በተደረገው ምርመራም በአጠቃላይ የይቅርታ ጥያቄ ካቀረቡ 978 ታራሚዎች መካከል መስፈርቱን ያሟሉ 926 ታራሚዎች ጥያቄያቸው ለክልሉ መንግስት ቀርቦ የይቅርታ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደረጉን ተናግረዋል።https://www.fanabc.com/archives/244441
13 8523Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በፕሪምየር ሊጉ የ23ኛ ሣምንት መርሐ ግብር በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አዳማ ከተማ ነቢል ኑሪ ባስቆጠራት ጎል ሻሸመኔ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡… https://www.fanabc.com/archives/244596
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 ዓ/ም በጀት ስሚ መድረክ ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 ዓ/ም በጀት ስሚ መድረክ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካለኝ (ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡ የበጀት ስሚ መድረኩን የመሩት አቶ አህመድ ሺዴ እንደገለጹት ÷ የ2017 ዓ/ም የበጀት ዝግጅቱ ዓላማ የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ አካል የሆነው… https://www.fanabc.com/archives/244585
Show all...
👍 22👏 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጸሎተ ሐሙስ “ሕፅበተ እግር” ስነ ስርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ተከበረ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትህትና እና አክብሮት መገለጫ የሆነው የጸሎተ ሐሙስ ‘ሕፅበተ እግር” ስነ ስርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተከብሯል፡፡ ዕለቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፣ የቤተክርስቲያኗ ጳጳሳት፣ ካህናት እና ምእመናን በተገኙበት በመንበረ-ፓትሪያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ቤተክርስቲያን ተካሂዷል። የሃይማኖቱ ተከታዮችም ኢየሱስ ክርስቶስ… https://www.fanabc.com/archives/244580
Show all...
👍 16 5👏 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠይቋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ዓረቢያ የንግድ ም/ቤቶች ፌደሬሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ሌንጮ በኢትዮጵያ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ ገልጸው÷ ባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱና ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጠይቀዋል።… https://www.fanabc.com/archives/244567
Show all...
👍 16😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ ቢሊየን ዶላሮች መመደቡ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ ከኮምፒዩተር አገልግሎት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ጋር የተያያዙ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ለመመደብ መዘጋጀቱ ተገልጿል። የአሜሪካው ግዙፍ ኩባንያ ማይክሮሶፍት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳቲያ ናዴላ ዕቅዱን ይፋ ያደረጉት ከጥቂት ቀናት በፊት በጃካርታ ባደረጉት ቆይታ በማይክሮሶፍት ግንባታ ዙሪያ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት… https://www.fanabc.com/archives/244573
Show all...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠይቋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ዓረቢያ የንግድ ም/ቤቶች ፌደሬሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ሌንጮ በኢትዮጵያ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ ገልጸው÷ ባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱና ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጠይቀዋል።… https://www.fanabc.com/archives/244567
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ከ1 ቢሊየን 428 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር ÷ ገቢው ከቀጥታ ታክስ፣ ቀጥታ ካልሆነ የታክስና ታክስ ነክ ካልሆኑ ገቢዎች እንዲሁም ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢዎች መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡ ገቢው ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር… https://www.fanabc.com/archives/244568
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ! እንኳን አደረሳችሁ! የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 482/2013 የተቋቋመ ሲሆን፣ ዓላማውም ለገንዘብ አስቀማጮች የመድን ዋስትና ወይም ኢንሹራንስ ሽፋን በመስጠት ለፋይናንስ ዘርፉ ጤናማነት አስተዋጽኦ ማበርከት ነው፡፡ በዚህም መሠረት አይበለውና አንድ ባንክ ወይም ማይክሮፋይናንስ ተቋም ኪሳራ አጋጥሞት ለገንዘብ አስቀማጮች ገንዘባቸውን መመለስ ቢያቅተው፣ ፈንዱ ኪሳራ ያጋጠመውን እና የወደቀውን ባንክ ወይም ማይክሮፋይናንስ በመተካት ለእያንዳንዱ አስቀማጭ እስከ መቶ ሺህ ብር በፍጥነት የመመለስ ሃላፊነት አለው፡፡ ለገንዘብ አስቀማጮች የሚመለሰው ገንዘብም ከፋይናንስ ተቋማት የሚሰበሰብ ሲሆን፣ ለዚህም ሲባል እስካሁን ባለው ሁኔታ ከብር 4.6 ቢሊዮን በላይ አረቦን (premium) ተሰብስቧል፡፡ ፈንዱ የራሱን የፋይናንስ አቅም ለማሳደግና ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት፣ በየጊዜው የሚሰበስበውን አረቦን በሕግ አግባቡ መሠረት በመንግስት ግመጃ ቤት ሰነድ ላይ ኢንቨስት እያደረገ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251115571597 እና +251115578534 መደወል ይቻላል፡፡
Show all...
👍 12 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል መረጃና ስታቲክስ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር ታምራት ደሳለኝ÷ አደጋው በሾኔ ከተማ አስተዳደር ማዞሪያ ቀበሌ ሌሊት 11 ሰዓት 40 ላይ መከሰቱን… https://www.fanabc.com/archives/244564
Show all...
👍 13😢 11 2
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መጪውን የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ አቅመ ደካሞችና በዝቅተኛ ኑሮ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ። ፕሬዚዳንቷ በዚህ ወቅት በስተላለፉት መልዕክት÷ ድጋፉ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በመግለጽ መደጋገፍ የእለት ተእለት ተግባር መሆን እንዳለበት አስገንዝበዋል። መጪውን የትንሳኤ በዓል ከአቅመ ደካማ ወገኖች… https://www.fanabc.com/archives/244561
Show all...
👍 23 2🤔 2😱 1💩 1