en
Feedback
Gurage music ጉራጊኛ ሙዚቃ

Gurage music ጉራጊኛ ሙዚቃ

Open in Telegram

በዚህ Gurage music/ጉራጊኛ ሙዚቃ ቻናል ውስጥ የተመረጡ የድሮ የቅርብ እና አዳዲስ የጉራጊኛ ዘፈኖች እንለቃለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ ጉራጊኛ ቋንቋችን እናዳብራለን

Show more
2 710
Subscribers
+1124 hours
+647 days
+21930 days
Posts Archive
ጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ አገና_ገበያ በውብ እጆች በተሰሩ የእደ ጥበብ ውጤቶች ትደምቃለች። እለተ ሠኞና ሀሙስ ከአእዋፍ ዝማሬ ቀድመው የሚከትሙት የገበያው ሞተር እነኚህ በእናቶቻችንና በእህቶቻችን ተከሽ
+9
ጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ አገና_ገበያ በውብ እጆች በተሰሩ የእደ ጥበብ ውጤቶች ትደምቃለች። እለተ ሠኞና ሀሙስ ከአእዋፍ ዝማሬ ቀድመው የሚከትሙት የገበያው ሞተር እነኚህ በእናቶቻችንና በእህቶቻችን ተከሽነው የተሠሩ የእደ ጥበብ ውጤቶች ቀትር ላይ አዲስ አበባ በነጋዴዎች አማካኝነት ደርሠው እኔ ነኝ ያለ ቅልጥ ያለ ድግስ ቤት የባህል ምግብ ድምቀት ይሰጣሉ። ብዙ ያልተዘመረላቸው ድንቅ ሀገር በቀል የእደ ጥበብ ውጤቶች በጥራታቸውና በውበታቸው እጅግ ተወዳጅና ተፈላጊ ከመሆናቸው የተነሳ ከሀገር ውሥጥ አልፈው ባህር ማዶ ዘልቀው የገቡ ውብ እጆች ወዲህ ናቸው። የጉራጌ እናቶች የክብር ቅርስ ከሆነው ይወደረ እስከ ቢጥር፣ አንቀፎ፣ ሴራ እና ሌሎችንም የጉራጌ እናቶች የእጅ ሥራ ውጤቶች ሸመታ ከፈለጉ ሁነኛ መገኛ ነው። ውሎ አዳር በጉራጌ ዞን አሥካለ ተስፋዬ በክፍል ሁለት ቅኝቷ እነዚህን የጉራጌ እናቶች የእደ ጥበብ ውጤቶች በአገና_ገበያ ተዘዋውራ አስቃኝታናች። እንዳያመልጦ ይከታተሉ !

ሰላም አክሊሉ፦አነህብኸ ኸማ ትንሂር.mp34.12 MB

ሰላም አክሊሉ ዠረኘ - Selam Akelilu Zeregne.mp34.28 MB

Amdegebreal Admassu New Ethiopian Guragigna music 2022

ሰላም አከሊሉ - ኧዞቢና

New Single ሰብለ ወርቁ (ኤወሮም) - Seble Worku - New Ethiopian Guragigna Music 2022

ታህሳስ 18/2015 ============= አንጋፋው እና በጉራግኛ ሙዚቃዎቹ ትልቅ አሻራ ያበረከተው ታዋቂው ድምፃዊ ዋቢ አብድረህማን ከዚህ አለም ተለየ። በጉራግኛ ሙዚቃዎቹ ታዋቂ የሆነው ድምፃዊ ዋቢ አብድረህማን ዛሬ አመሻሽ ላይ ከዚህ አለም ማረፉን ሰምተናል፡፡ አርቲስት ዋቢ አብድረህማን የእራሱን ሙዚቃዎች ከመጫወት ባለፈ ለበርካታ ድምጻዊያን ግጥምና ዜማ በመድረስ ይታወቃል። በዋቢ አብድረህማን ህልፈት የተሰማን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ እና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛል፡፡

ተሰምተዉ የማይጠገቡ ዘመን ተሻጋሪ የዋቢ በስር ጉራጊኛ ሙዚቃዎች https://youtu.be/q_DGGC3GPYA

🗣 ARTIST : WABI BESR 💿 TYPE : ALBUM 💥 COUNT : 12 🏳️ GENRE : GURAGIGNA @guragemusics @guragemusics2