en
Feedback
K2teenagers channel

K2teenagers channel

Open in Telegram

" እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" (የዮሐንስ ወንጌል 13:35) በዚ channel ላይ የሕብረቱን ሁሉንም ፕሮግራሞች ማግኘት ይቻላል #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን ketana 2 full gospel teenagers channel @K2FGTC

Show more
210
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ከፍርስራሽ ወደ ተሃድሶ ባዶ በሆነች ምድር፣ ነህምያ የማይናወጥ የተስፋ ብርሃን ነው። በድፍረት እና በቁርጠኝነት የተሰባበረ ህዝብን ያሰባሰበ፣ ግንቦችን መልሶ የገነባና ልብን ያነቃቃ ጀግና ሰው ነው።
ከፍርስራሽ ወደ ተሃድሶ ባዶ በሆነች ምድር፣ ነህምያ የማይናወጥ የተስፋ ብርሃን ነው። በድፍረት እና በቁርጠኝነት የተሰባበረ ህዝብን ያሰባሰበ፣ ግንቦችን መልሶ የገነባና ልብን ያነቃቃ ጀግና ሰው ነው። በማያወላውል እምነት እና ቁርጠኝነት፣ ፍርስራሾችን ወደ አጥር፣ ተስፋ መቁረጥን ወደ ቆራጥነት ለወጠ፣ ህዝቡንም ወደ ተሃድሶ መራ። የነህምያ ታሪክ የአንድ ኃያል ሰው ምስክርነት ነው። በችግር ጊዜ አንድ ክርስቲያን በትውልዶች ውስጥ የሚያስተጋባ መነቃቃትን ሊያቀጣጥል እንደሚችል ማሳሰቢያ ነው።

For 12 students contact me throught this link: @ZekiMk

Sunday afternoon aykerm
Sunday afternoon aykerm

⚠️⚠️⚠️🚨🚨🚨Kefitachn yalew ye kdame program be irecha mkniyat sletesereze bezi samnt program aynorenm🚨🚨🚨⚠️⚠️⚠️

For 12 students @zekimk Contact me with this👆

credits to #Natnael_Asrat

🎉 አብረውን ላሉና ወደ ካምፓስ ለሚሸኙ የተወደዱ ታዳጊዎች የተዘጋጀ የማይረሳ የሽኝት ፕሮግራም! 🎓✨ 📅 ቀን: ቅዳሜ ⏰ ሰዓት: 9 ሰዓት 📍 ቦታ፡ እላይኛው አዳራሽ 📣 በዚህ ልዩ የሽኘት ፕሮ
🎉 አብረውን ላሉና ወደ ካምፓስ ለሚሸኙ የተወደዱ ታዳጊዎች የተዘጋጀ የማይረሳ የሽኝት ፕሮግራም! 🎓✨ 📅 ቀን: ቅዳሜ ⏰ ሰዓት: 9 ሰዓት 📍 ቦታ፡ እላይኛው አዳራሽ 📣 በዚህ ልዩ የሽኘት ፕሮግራም ላይ ወንድምና እህቶቻችንን ይዘን እንምጣ። 🌟 🌈💫 የማይረሳ የምስጋና እና የአምልኮ ምሽት እናድርገው! 🌺🙌 ይህም ፕሮግራም እንዳያመልጠን! we can't wait until we see you there 💖 #የታዳጊዎች_ህብረት #አዲስ_ጀማሪዎች_ናችሁ #እንዋደዳለን_እንረዳዳለን_አብረን_እናድጋለን

#New...... የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ የጌታ ቃል “....ከበጎነገር ጋር ተባበሩ፤” — ሮሜ 12፥9 እንደሚለዉ ከፊታችን ባለዉ #ቅዳሜ_ማለዳ_12:30 ከመሪዎቻችን ጋር በጋራ #የችግኝ_ተከላ 🌱🌿�
+1
#New...... የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ  የጌታ ቃል  “....ከበጎነገር ጋር ተባበሩ፤”  — ሮሜ 12፥9 እንደሚለዉ ከፊታችን ባለዉ #ቅዳሜ_ማለዳ_12:30 ከመሪዎቻችን ጋር በጋራ          #የችግኝ_ተከላ 🌱🌿🌱🌿 ይኖረናል ስለሆነም ሁላችንም #የቤተክርስቲያናችን_ወጣቶች እና #አዳጊ_ወጣቶች_ባጠቃላይ በእለቱ በመምጣት ከበጎ ነገር ጋር እንድትተባበሩ ለማሳወቅ እወዳለሁ። #የምንገናኝበት_ሰዓት_12:30 የችግኙ የሚተከልበት የጊዜ ቆይታ 12:30 እስከ 02:00 ሰዓት #የምንገናኝበት ቦታ #ቀጣና_ሁለት_ሙሉወንጌል_ቤ/ክ። ጌታ ይባርካቹ🙌🙌🙌

photo content

ሰላም ቤተሰቦች 👋👋 🌼🌼🌼ለአዲሱ አመት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼🌼 ባሁኑ ቅዳሜ ጳጉሜ 4 የእንቁጣጣሽ በአልን በማስመልከት ልዩ ኘሮግራም ነዉ የሚኖረን አመቱን በድል ያሻገረንን ጌታ በአንድነት እናከብራለን 🌼🌼🌼 ሁላችንም 8ሰአት ላይ የበአል ልብሳችንን ለብሰን ዘንጠን እንገናኝ #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን @K2teen

ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ? ዛሬ እግዚአብሔር በteenage እንዲሁም በወጣቶች ፕሮግራም ጌታ መልካም ጊዜን ሰጥቶናል ያልመጣችሁ አምልጧችኋል የፊታችን እሁድ ማለትም ነገ charity እንወጣለን ተብሎ ነበር ነገር ግን እጃችን ላይ ያለው ብር ስላልበቃ ለቀጣይ አመት ለመስከረም 6 ተላልፎአል ስለዚህ ሁላችንም ሰንመጣ 50 ብር ይዘን እንምጣ ተባረኩ " እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" (የዮሐንስ ወንጌል 13:35) #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን @K2teen

+2
ድብቁ እውነት ሲገለጥ.pdf2.11 MB

Endet nachu beteseboch? Yehe ketach yalew book balfew sele Muslim evangelism senmar astemariw elkalew yalew book new . Yehen book enante satanebu lemanm share ensatargut ayayezachum yerasachun Bible eyanebebachu anbebut kezam selenesu be gazeneta menfes tseleyulachew. Tebarku ❤ " እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" (የዮሐንስ ወንጌል 13:35) #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን @K2teen

photo content

Endet walachu beteseboch? zare beneberen tselot geta teru neberen bezu lejoch batmetum keneberu lejoch gar teru gize asalfenal. Nege degmo geta bifekdena benenor #7:00 seat lay wengel serchet yenorenal memtat yemetechelu abren wengel enseralen beziyam telat yekeseral sewochem yedenalu manem bayker des yelenal. Tebarku ❤ " እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" (የዮሐንስ ወንጌል 13:35) #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን @K2teen

photo content

Endet walachu beteseboch be geta erdata summer camp last week chersenal sele hulu geta yemesgen. Nege degmo walking prayer yenornal torhayloch lay yalewen memfes enafersalen manem endayker geta yeredachuwal eyzoren pray enadergalen yemengenagew 3:00 new rejem seat ankoyem begize new menemelesew . Tebarku ❤ " እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" (የዮሐንስ ወንጌል 13:35) #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን @K2teen

ሰላም ቤተሰቦች የፊታችን ማክሰኞ የነበረው የስነ-ፅሁፍ ጊዜ ወደ ሰኞ ተላልፎአል ስለዚህ ሁላችንም የጠፉ ጓደኞቻችንን ይዘን በጊዜ እንገናኝ መቅረት ማርፈድ በፍፁም አይቻልም ተባረኩ " እርስ በርሳችሁ
ሰላም ቤተሰቦች የፊታችን ማክሰኞ የነበረው የስነ-ፅሁፍ ጊዜ ወደ ሰኞ ተላልፎአል ስለዚህ ሁላችንም የጠፉ ጓደኞቻችንን ይዘን በጊዜ እንገናኝ መቅረት ማርፈድ በፍፁም አይቻልም                        ተባረኩ " እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" (የዮሐንስ ወንጌል 13:35) #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን @K2teen

🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 :-selam yetewededachu endet nachu betam begugut sentebekew yenbrew summer camp zare yejemral👏👏 👉bezarew let sefa yale ye amlko gize yemorenal 👉 manem sew marfedem hone mekret altefekedeletm beseatachn 7:00 seat malet new enegenagnallen 📍summer camp yemenadergebet bota ellaygnaw class new ❗❗❗bible ena mastawesha befetsum endayresa❗❗❗ " እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" (የዮሐንስ ወንጌል 13:35) #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን @K2teen

photo content