GRACE_TUBE ™✍
Open in Telegram
🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!! በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ share @JESUSlovingly142
Show more6 749
Subscribers
No data24 hours
-287 days
-7930 days
Posts Archive
6 749
አንዳንድ ሰው #ችግሮችህ ካለፉ በኋላ ስለቸገረህ ነገር ስትነግረው በጊዜው ጥሩ ሊሆንልህ እንደሚችልና አስፈላጊውን ሁሉ ሊያደርግልህ ይችል እንደነበር እያወሳ ሲወቅስህ ይስተዋላል! የ እውነት ግን ያ ሰው በዛ ልክ መልካም ነው? በጊዜው እርዳታን ቢጠየቅ ፊቱን አያጠቁርም ነበር? እርዳታ ጠያቂው ቅርቡ ያለው መልካም ሰው መሆኑን ካወቀ ስለምን ወደርሱ አልሔደም እስቲ በእኛነት ሚዛን እኛንም ሆነን እንመዝነው?!
6 749
#መጎንበስ ለመቃናት ነው ይባል የለ
ታዲያ #በእግዚአብሔር ፊት አጎንብሰህ በሰው ፊት
ቀና ብለህ አትሄድም ወዳጄ በፀሎት ቀና ያለን
ማንም ጎበዝ አያስጎነብሰውም ..♡✟ 🤍
@JESUSlovingly142
6 749
#🌼በ 2017 ያሰባቹት የሚሞላላቹ በጤና እና በብዙ የልብ ሰላም ከነ ቤተሰቦቻችሁ እንድትኖሩ እግዚአብሔር ከፊታቹ እንዲሆን እርሱ ሞገሳችሁ እንዲሁን እርሱ ደስታችሁ እንዲሆን #ምኞቴም_ፀሎቴም_ነው።
ለሀገራችን ደግሞ መልካም የሆነውን ብቻ የምንሰማበት አመት ያድርግልን🙏 በቀጣዩ አመት በGRACE_TUBE ያላቹ በሙሉ አንዳቹም ሳትጎሉ በጤና እግዚአብሔር በበዛው ሰላሙ ያቆየን መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼 2017🌼🌼🌼
6 749
በውስጥ መስመር ብዙኦች የጠየቁኝ ጥያቄ ምን ተማርክ?
ባለፈው አመት የተማርኩት
#ሁሉም ወዳጅ እንዳልሆነ
#ሰዎችን ባመንካቸው ልክ እንደማይገኙ
#አንዳንዴ ለሰዎች መልካም ነው ብለህ የምታስበው ነገር እንደሚጎዳ
#በሰዎች ህይወት ጣልቃ አለመግባባት በራሱ ሰውን መርዳት መሆኑን
#ከሰዎች ቃልን ሁላ መጠበቅ እንደሚጎዳ
#አንዳንዴ ለሰዎች ግልፅ መሆን ዋጋ እንደሚያስከፍል
#ብዙ ይቅርታ ማድረግ ሞኝ እንደሚያስብል
#እግዚአብሔር ታማኝ መሆኑን
#እግዚአብሔር ከአንዱ ቦታ ሲያስነሳ የተሻለ እንዳለው
#ፍላጎቴን ሲከለክለኝ ሲነጥቀኝ ለኔ አስቦ መሆኑን
#እግዚአብሔር ለእኔ ከእኔ በላይ እንደሚያስብልኝ
#ምንም ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ከጀመርኩ እንደምጨርስ
#ሚጥርን የልብን ለእግዚአብሔር ብቻ መንገር
#ባጠቃላይ_የእግዚአብሔር_ልጅ ኢየሱስ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ አብሮኝ መሆኑን አብሮነቱን አይቻለሁ
ስለሁለቱ ነገር ኢየሱስ ብቻውን ይክበር🙏
6 749
ይህ አመት ቀላል አልነበረም የማይታለፍ የሚመስሉ ቀናትን ይዞ ነበር ጥርሳችንን ነክሰን ሁሉንም ተጋፈጥን አለቀስን ተስፋን ጨረስን...! ይህ ሁሉ ሲሆን ትላንት ላይ አልቀራንም! #የሆነውን_አይቶ
#ያደረግነውንም_አይቶ
#ብርታታችንን_አይቶ
በማያልቀው ምህረቱ ዛሬን ሰጠን.... ተመስገን🙏
6 749
ወንድም አንድ ነገር ልብ ብለህ ስማኝ አብዛኛው ሰው የሚፈልግህ ሲሳካልህ እና ስትበረታ ነው
#ለዛም ነው ነገ ላይ ዋጋ ሳታይ መግዛት ከፈለክ ሰዐት ሳታይ ስራ የሚባለው አንተ ሲሳካልህ #ድሮ አብሮህ #ከተማረ የክላስ ልጅ #የሰፈር_ልጅ #ማህበረሰቡ #ዘመዶችህ እና #ከሀገር እስከ #መላው_አለም ሶሻል ሚድያው ሳይቀር ስላንተ ብዙ ይባልበታል ሁሉም ያለ እረፍት ይፈልጉሀል
ስምህን መጥራት የሚከብዳቸው እያለክ እንዳለክ ሁላ ሳይቆጥሩህ የነበሩ እራስህን ብቁ አድርገህ ተሳክቶልህ ሲያዩ ጎግል ላይ በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ስለ አንተ ለማወቅ ይጥራሉ አንተንም ይፈልጉሀል አንተ #በርትተህ ስትሰራ #አንተ ሳትሆን #ስኬትህ #አፍ_አውጥቶ_ይናገራል
✨ምን እያልኩ መሰለህ አሁን ላይ ትኩረት ያደረክበት ነገር ዛሬ ካለህበት የማያሻግርክ ከሆነ እና እያስከፋህ ወደ ሗላ እየጎተተህ ከሆነ ከዛ ነገር ሆነ ሰው እራስህን አርቅ ነገ ላይ ያሰብከውን ህይወት ለመኖር ዛሬ ላይ ወስነህ በደንብ መስራት አለብህ
🔸ያኔ ነገሮችህ ሲስተካከሉ ስትፈልገው የከረምከው ነገር እና ሰው አንተን ማለት ይጀምራል #ለእነሱ ለማሳየት ሳይሆን #ለራስህ_ለነገህ ስትል አድርገው
#በል_በርታ
#አንቺም_እህት እንደዚሁ አድርጊ በርቺ💪
@JESUSlovingly142
6 749
እግዚአብሔር መውደቄን በሚፈልጉት ፊት እጄን ይዞ አቁሞኛል
#መሰበሬን በሚናፍቀት ፊት ልቤን ደግፎልኛል ኢየሱስ ሁሌም አብረኸኝ እንዳለህ እኔይ አምናለሁ
#ዛሬም ሰዎች በእውነት እግዚአብሔር አብሮህ ነበረ በእውነትም አግዞሀል ሲሉኝ ''አስገረምከኝ'' ዳግም እጄን በአፌ አስጫንከኝ ተመስገን🙏
@JESUSlovingly142
6 749
አንዳንድ ሰዎች ለሀዘንኽ እንኳን እነርሱ በፈለጉበት መንገድ እንድታዝን ይፈልጋሉ ከዛ ውጪ እያስመሰልክም እንደሆነ ሊያስቡ ይችላሉ!
6 749
* ሰው ከኑሮው ጋር ፊት ለፊት ሲገጣጠም ማድረግ ያለበትንና የሚኖርበትን የሚያውቅ ፍጥረት ቢሆንም፤ ለስሜቱ እና ለፍላጎቱም ተገዢ ነውና ሁልጊዜም የሚጠበቅበትንና ትክክለኛውን አይፈፅምም፤
ሆኖም ስሜቱና ፍላጎቱ አላፊ በመሆናቸው ጊዜ ሲያልፍ የራሱ ህሊና ስለጥፋቱ ይሞግተዋል፤ ይህን ሙግት ደግሞ በቀላሉ መርታት አይችልም፤
ምክንያቱም እውነት መቼም ቢሆን ከራሳችን የምንደብቀው ስላልሆነ፤
@JESUSlovingly142
