GRACE_TUBE ™✍
Open in Telegram
🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!! በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ share @JESUSlovingly142
Show more6 749
Subscribers
No data24 hours
-287 days
-7930 days
Posts Archive
6 749
#ልመርቃቹ
ያንን ጭንቅ ቀን አለፉት.እግዚአብሔር እኮ እረዳቸው ሞገስ ሆነላቸው
አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይበሉዋቹ ,ስኬታቹ የሚታይ ይሁንላቹ ስለ እናንተ ሰዎች የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር መልካምነት ይናገሩ ይወቁት🙌🏿
#እወዳቹዋለሁ❤️
6 749
#ልመርቃቹ
ያንን ጭንቅ ቀን አለፉት.እግዚአብሔር እኮ እረዳቸው ሞገስ ሆነላቸው
አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይበሉዋቹ ,ስኬታቹ የሚታይ ይሁንላቹ ስለ እናንተ ሰዎች የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር መልካምነት ይናገሩ ይወቁት🙌🏿
#እወዳቹዋለሁ❤️
6 749
የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
@JESUSlovingly142
6 749
የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
@JESUSlivingly142
6 749
#MATURITY" ማለት
ያንን ሰው የቱንም ያህል ብትወደው አብሮነቱ የማይሆን መሆኑን ካወክ ህመሙ ከባድ እንደሆነ እያወክ ያንን ሰው ላለማውራት እና ላለማየት መወሰን ማለት ነው።
@JESUSlovingly142
6 749
እራስህን ማስጨነቅ አቁም
እግዚአብሔር እንደደከመህ ያውቃል
ባልጠበከው መንገድም እጅህን ይዞ ሲያወጣህ ሲያግዝህ ሲረዳህ ታያለህ
አይንና ልብህን ከእግዚአብሔር ዞር አታድርግ እርሱ አንተ ለእራስህ ከምታስበው በላይ እርሱ ስለአንተ ያስባል።
