fa
Feedback
GRACE_TUBE ™✍

GRACE_TUBE ™✍

رفتن به کانال در Telegram

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!! በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ share @JESUSlovingly142

نمایش بیشتر
6 749
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-287 روز
-7930 روز
آرشیو پست ها
#ልመርቃቹ ያንን ጭንቅ ቀን አለፉት.እግዚአብሔር እኮ እረዳቸው ሞገስ ሆነላቸው አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይበሉዋቹ ,ስኬታቹ የሚታይ ይሁንላቹ ስለ እናንተ ሰዎች የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር መልካምነት ይናገሩ ይወቁት🙌🏿 #እወዳቹዋለሁ❤️

#ልመርቃቹ ያንን ጭንቅ ቀን አለፉት.እግዚአብሔር እኮ እረዳቸው ሞገስ ሆነላቸው አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይበሉዋቹ ,ስኬታቹ የሚታይ ይሁንላቹ ስለ እናንተ ሰዎች የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር መልካምነት ይናገሩ ይወቁት🙌🏿 #እወዳቹዋለሁ❤️

የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! @JESUSlovingly142

የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! @JESUSlivingly142

አንድ ቀን እውነቱ ሲገባህ ትንሿን ኩሬ ለማይሻገሩልህ ሰዎች ውቅያኖስ ማቋረጥህን ታቆማለህ።

መንገዱ ምንም ያህል ንፁ መስሎ ቢታይህ በባዶ እግርህ እንዳትሄድ

ህይወት ስትሸልም ነጥቃ ነው

እነሱ ልብህን ሰብረውት ሊሆን ይችላል ነገር ግን አይንህን ከፍተውት ነው የሄዱት።ያንን እንደ ድል ውሰደው!

እያወቅን ዝም ብለን የተውናቸው ህሊናቸው እንዲናገራቸው ነው መለወጥ ካልቻሉ ግን የኛ መለወጥ ሊገርማቸው አይገባም...!

#MATURITY" ማለት ያንን ሰው የቱንም ያህል ብትወደው አብሮነቱ የማይሆን መሆኑን ካወክ ህመሙ ከባድ እንደሆነ እያወክ ያንን ሰው ላለማውራት እና ላለማየት መወሰን ማለት ነው። @JESUSlovingly142

እራስህን ማስጨነቅ አቁም እግዚአብሔር እንደደከመህ ያውቃል ባልጠበከው መንገድም እጅህን ይዞ ሲያወጣህ ሲያግዝህ ሲረዳህ ታያለህ አይንና ልብህን ከእግዚአብሔር ዞር አታድርግ እርሱ አንተ ለእራስህ ከምታስበው በላይ እርሱ ስለአንተ ያስባል።

አላማህ ከሌሎች መሻል ሳይሆን #ከትላንት_መሻል_ይሁን

አላማህ ከሌሎች መሻል ሳይሆን #ከትላንት_መሻል_ይሁን👍

መልካም ሰዎች ልክ እንደ ጨረቃ ናቸው ዙሪያህ ሲጨልም ብርሀን ይሆኑሀል

ልታስደስተው ያልቻልከውን ልብ ሳታቆስለው ተወዉ

የምትወደውን እስክትሰራ #የምትሰራውን ውደደው

የምትወደውን እስክትሰራ !የምትሰራውን ውደደው

ማንኛውም ጥያቄ 👉🏽 @Abrillo_ts

አንድ ቀን.ታሪካችንን የሚረዳን እናም ያለፈው ስቃያችንን ከመድገም የሚጠብቀን ከእግዚአብሔር የሆነ ሰው ማግኘታችን አይቀርም

“ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።” — ኢዮብ 42፥2