cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሽርፍራፊ ድልድዮች

ማንበብ ና ማወቅ ፋሽን እናድርግ!!❤ ከሁሉ በላይ ትልቁ ጥበብ ራስን ማወቅ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @kiyaa124

Show more
Ethiopia10 452Amharic7 503The category is not specified
Advertising posts
697
Subscribers
-224 hours
-57 days
-2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዝናብ ያዘነበ መንግስት እንዴት የፀሃይዎን brightness መቀነስ ያቅተዎል🙂
Show all...
🥰 3
ቢወጣልኝ ብዬ ሀዘኔን ባለቅሰው ለካ እንባ ሆኜ እኔው ነኝ ምፈሰው ባንቺ💜 @poemmylove
Show all...
3
መምህር ኤስድሮስ የተባሉት ሊቅ ያስተማሩትን የመንፈስ ልጃቸውን ሲመክሩ እንዲህ አሉ"ልጄ  'ከመሃይም' አትጣላ..ደጋፊው ብዙ ስለሆነ ያሸንፍሃል"  🙂 ሰላም በምድራችንላይ ይስፈን! @poemmylove
Show all...
1
የሰው ልጅ አእምሮ ያለው ፍጡር እንደሆነ አስብ ነበረ ነገር ግን አሁን ላይ ከሰውነት ተራም ፣ ከእንስሳትም ወርደን ሰይጣንን በስመአብ የሚያስብል ስራ ላይ ደርሰናል። ድሮ ድሮ ሰይጣን ነበረ ከሰው የሚወጣው አሁን ግን ሰው ሆኗል ከሰይጣን የሚወጣ። ብቻ አቤቱ በምህረትህ ጎብኘን😞.
Show all...
💔 1
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የ3 አመቷን ህጻን አስገድዶ በመድፈር #ገድሎ ተሰውሮ የነበረ ተጠርጣሪ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ። ቢሊሱማ መሃመድ የተባለችን የ3 አመት ህጻን የእንጀራ ልጁን አስገድዶ በመድፈር ገድሎ ተሰውሮ የነበረ ተጠርጣሪ ግለሰብ በድሬዳዋ ከተማ መልካ ጀብዱ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን የድሬዳዋ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የሟቿ ህጻን እናት ከባለቤቷ ጋር በትዳር መቀጠል ባለመቻላቸው ምክንያት ከተለያዩ በኃላ ወደ ሀሮማያ ከተማ በመሄድ ሌላ ባል አግብታ ህጻኗም ከእናቷ እና እንጀራ አባቷ ጋር ትኖር ነበር፡፡ ተከሳሹ የእንጀራ አባቷ ግለሰብ ለ15 ቀን በትዳር ከቆየ በኃላ ገና ምንም ነፍስ እንኳን ያላወቀችውን ህጻን አስገድዶ ደፍሮ መግደሉ ተገልጿል። ለ11 ወራት ያህል ተሸሽጎ የቆየው ተጠርጣሪው መጋቢት 10/2016 ዓ.ም ጠዋት ከተሸሸገበት ወጥቶ ሲንቀሳቀስ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ  በቁጥጥር ስር ውሎ ለሀሮማያ ከተማ ፖሊስ ተላልፎ መሰጠቱ ተጠቁሟል። ግለሰቡ ለምን ይችን ገና ነፍስ እንኳን ያላወቀች፣ ክፉ ደጉን የማትለይ ህፃን አስገድዶ እንደደፈረና እንደገደለ ሲጠየቅ " ሰይጣን አሳስቶኝ ነው " ማለቱን ከፖሊስ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። Via @TikvahethMagazine
Show all...
💔 1
የሰውዬው ልጅ 🍂 እንዲወድቅ  የተገፈተረው  ፥ ለመጀመሪያም  ግዜ  የማይተመን ሳቅ  ስቆ  ከተንገዳገደበት የቆመው ] ብሉኬ🖤
Show all...
💔 1
አንድ እድሜ ላንድ ህይወት ላይበቃ (ሶሎሞን)🥀🖤🙂
Show all...
💔 1