cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መልሕቅ መዝሙር ሚዲያ #Melihiqi Mezimur Media

🔔መልካም ዜና 🔔 📲 ለክርስቲያን ቴሌግራም ተጠቃሚዎች 🤔 መዝሙር መስማት ፈልገው MB እየበዛ ተቸግረዋል? እንግዲያውስ በአነስተኛ KB እና Mb ሜጋ ባይት በተለያዩ #ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን የሚያቀርብ ቻናል እናስተዋውቃለን http://tiktok.com/@HSODWW 👇 👇 https://www.youtube.com/channel/UC6hU83KY_2X

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 784Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
ግዮን ቲዩብ

🔴 YouTube:-👇

https://www.youtube.com/channel/UC6hU83KY_2XbAK_iu

🔴Tiki Tok:-Fellow 👇 http://tiktok.com/@worldbookhso 🔴Instagram account:

https://ig.me/1Gn8v7K71we1Npm

መዝሙር ለመላክ:- 💞

ይህንን ፔጅ ተቀላቀሉ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇 https://facebook.com/groups/302208778584370/
Show all...
የእኔ ህይወት አንዳንዴ ወደፊት አንዳንዴም ደግሞ ወደፊት ብቻ ነዉ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ማዶ ማዶ ነዉ የሚያዩት አይኖቼ እዚህ ጋር ያለዉን ክብር ዉርደት ትቼ ቸኩላለሁ ለአምላኬ የስራ ጊዜ ነዉ እስቲይ ለወንጌል አገልግሎት የሚዉል አንድ ቆንጆ ላፕቶፕ | አንድ ዴሊ ኮሚፒዩተር ከኔ System Unit እና ሁለት ካሜራ ተባብረን እንግዛ። ከተባበርን በጣም ቀላል ነዉ። ነገ የዕቃዎቹን አይነት እለጥፋለሁ።በዚህ አገልግሎት ላይ ሁላቹም ተሳተፉ እላለሁ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:-1000-253-547-328 አቢሲኒያ ባንክ:-35162437
Show all...
የሆነ ወንጀል ሰርተህ ብትከሰስና ከፍርድ ወንበር ፊት ቆመህ ከሕጉ አንፃር መከራከር ባትችል ስላንተ እንዲከራከርልህ ጠበቃ በገንዘብ ትቀጥራለህ። ☑️ጠበቃ ማለት አንተን ተክቶ የሚቆም "ምትክ" ማለት ነው። አንተ ዝም ትልና ጠበቃህ በዳኛው ፊት ቆሞ ያደረከውን "አላደረገም" እያለ or የሰራኀውን ስራ "ከሕጉ አንፃር ልክ ነው፤ መከሰስ የለበትም" እያለ ስላንተ ሽንቱን ገትሮ ይከራከርልሃል። 👉ይሄ ሁሉ ሆኖ ግን እንደ አጋጣሚ ጠበቃህ ቢሸነፍ "ወንጀለኛ" ተብሎ የሚቀጣው እሱ ሳይሆን በእርሱ ውስጥ የተደበቅከው አንተ ነህ። ጥብቅና በሰው አእምሮ ይሄን ያክል ብቻ ነው። 💓 💝 💓 💝 💓 💝 💓 💝 💓 "በድላችኋል ፡ አጥፍታችኋል" ተብለን በከሳሽ ዲያብሎስ ተከሰን ከፍርድ ወንበር ፊት ቆምን። አንዳንዶች ጠበቃ እንዲሆንላቸው የበግ፡ የዋኖስ፣ የፍየል፣ የኮርማ… ደም በገንዘባቸው አመጡ፤ ነገር ግን የነዚህ ደም ተከራክሮ ማሸነፍና እነርሱን ነፃ ማውጣት አልቻለም። 😔እኔ ግን ይህን ደም እንኳን ይዤ ለመግባት አልታደልኩም ነበር። 😇እና በዚህ ሁሉ መኃል አንድ ከነጭራሹ የማላውቀው እርሱ ግን ጨርሶ የሚያውቀኝ ከፍቅር የሆነ ጠበቃ "እኔ ልከራከርልህ" ብሎ ከፍርድ ወንበር ፊት ቆመ። ከሳሽ ሰይጣንም ክሱን ቀጠለ "አመንዝሯል፣ ተሳድቧል፣ ዘርፏል፣ ሰው ገሏል…" እያለ በእኔ ያየውን ሁሉ ለፍርድ ቤቱ አንድ በአንድ ተረከላቸው። ይናገር የነበረው ሁሉም እውነት ነበር። የኔ ጠበቃ ግን ዝም ብሎ ይሰማ ነበር፤ እንደውም ስለኔ በመከራከር ፈንታ "እውነት ነው፤ አጥፍቷል" እያለ የከሳሼን ቃል ያፀናው ነበር። የሚሆነው ነገር ግራ ቢያጋባኝም ለካ ደግመኛ እንዳልከሰስ ፈልጎ ነው። 📍እናም በመጨረሻ ፍርድ ቤቱ የሀጢአቴን ብዛት አይቶ የሞት ፍርድ ፈረደብኝ። ፍርዴን ለመቀበል እራሴን አሳምኜ ሳለሁ ጠበቃዬን "ልሞት ነው እኮ በቃ" ስለው "ጠበቃህ እኮ ነኝ" አለኝ። 💔ለካስ የእርሱ ጥብቅና ከፍርድ ወንበር ፊት ቆሞ እስከመከራከር ብቻ ሳይሆን፤ ሞት እኔን ፈልጎ ሲመጣም "ጠበቃው ነኝ" ብሎ እኔን ተክቶ እስከመጋፈጥ ድረስ ነው። ☑️በቆምኩ ሰዓት አቅፎ በወደቅኩ ጊዜ ከውስጡ ላያወጣኝ ☑️በወደቅኩ ሰዓት ይዞ በቆምኩ ጊዜ ላይተወኝ ምትኬ ሆነልኝ። ማንም አውጥቶ ላይቀጣኝ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ተደብቅያለው። ሞቱን ሳይሆን ሞቴን ሞተልኝ። ሕይወቴን ሳይሆን ሕይወቱን ሰጠኝ። በመጨረሻም "ይህን ሁሉ የምትሆንልኝ ለምንድ ነው?" ብዬ ጠየኩት። "ስለወደድኩህ ነው!" ብሎ መለሰልኝ። አሁንም መልሼ "ለምን ወደድከኝ" አልኩት። "ስለወደድኩህ" ብሎ አቀፈኝ። ጭራሽ የወደደኝ ሁላ ስለወደደኝ ነው። 🙏ፀጋ ይብዛላችሁ!!!!🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Giyonitube
Show all...
ግዮን ቲዩብ

🔴 YouTube:-👇

https://www.youtube.com/channel/UC6hU83KY_2XbAK_iu

🔴Tiki Tok:-Fellow 👇 http://tiktok.com/@worldbookhso 🔴Instagram account:

https://ig.me/1Gn8v7K71we1Npm

መዝሙር ለመላክ:- 💞

የተከፈተ ዐይን “ከሕግህ ድንቅ ነገርን እንዳይ፣ ዐይኖቼን ክፈት።” — መዝሙር 119፥18 (አዲሱ መ.ት) ✍ ማየት በመንፈሳዊ አለም ውስጥ ያለ ድንቅ ጥበብ ነው፡፡ ውስጣዊ ዐይኖቻችን ሲከፈቱ በሕይወታችን ድንቅንና ተአምራትን መመልከትና መለማመድ እንጀምራለን። በምድር ላይ ሁለት አይነት ሰዎች አሉ ፦ 1. በውጫዊ አይኑ የሚያይ ሰውና 2. በልቦናው አይን የሚያይ ሰው በስጋ ዐይኑ የሚያይ ሰው ሁሉ ዐይኑ የተከፈተ ሰው ነው ማለት አይደለም። ለዛ ነው ዐይኑ የሚያይ ሰው የውስጠኛው ወይም የልቦና ዐይኑ እንዲከፈት መፀለይ ያለበት !! እንዲሁም በእርሱ የተጠራችሁለት ተስፋ፣ ይህም በቅዱሳኑ ዘንድ ያለውን ክቡር የሆነውን የርስቱን ባለጠግነት ምን እንደሆነ ታውቁ ዘንድ የልባችሁ ዐይኖች እንዲበሩ” — ኤፌሶን 1፥18 (አዲሱ መ.ት) ከመፅሀፍ ቅዱስ የአንድን ሰው ታሪክ ጠቅስን እንመልከት:- “ኤልሳዕም፣ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ያይ ዘንድ እባክህ ዐይኖቹን ክፈትለት” ብሎ ጸለየ፤ እግዚአብሔርም የአገልጋዩን ዐይኖች ከፈተለት፤ ሲመለከትም፤ የእሳት ፈረሶችና ሠረገሎች በኤልሳዕ ዙሪያ ተራራውን ሞልተውት አየ።” — 2ኛ ነገሥት 6፥17 (አዲሱ መ.ት) ግያዝ ስጋዊ ዐይኑ ችግር የለበትም ነበር ምክንያቱም ወጥቶ ሶርያውያንን አይቶ ነበር የተመለሰው ነገር ግን የውስጥ አይኑ ስላልበራ በኤልሳ ዙርያ ያሉትን የእሳት ፈረሶችንና ሰረገሎችን ማየት አልቻለም ነበር። #በጌታ_በኢየሱስ_ስም_የእግዚአብሔር_ልጆች_መንፈሳዊ_አለም_ላይ_መስማትስ_ሰምቼ_ነበር_አሁን_ግን_አይኖቼ_አዩ_የሚያስብል_የልቦና_ዐይናችን_ይከፈቱ!! አሜን!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Giyonitube https://t.me/Giyonitube
Show all...
ግዮን ቲዩብ

🔴 YouTube:-👇

https://www.youtube.com/channel/UC6hU83KY_2XbAK_iu

🔴Tiki Tok:-Fellow 👇 http://tiktok.com/@worldbookhso 🔴Instagram account:

https://ig.me/1Gn8v7K71we1Npm

መዝሙር ለመላክ:- 💞

#Join_ሁላችሁም_በሉ 🙏🙏🙏 #ታች_አለላችሁ_ተቀላቀሉ #አድሱ_ግሩፕ_ነዉ 👇👇👇👇👇👇👇 #Zoe_Christ_Covenant_International_Church_Official_group 👇👇👇💡💡👇👇👇 https://www.facebook.com/groups/302208778584370/permalink/364490352356212/?app=fbl
Show all...
🗣 #አስቡበት #እስቲ #አንድ #ነገር #ላስታዉሳችሁ 😇 ለእስራኤላውያን እግዚአብሔር መስህ እልካለሁ ስላሌ በተስፋ እየጠበቁና ባይቀበሉትም እየፀለዩ ነበር 😭ነገር ግን የእኛ አባቶቻችን እግዚአብሔር መኖሩን አያዉቅም ነበሩ 🚶በአዳም ምክንያት ሀጢያት ዉስጥ እንደ ግቡም አያዉቁም ነበር ምክንያቱም መረጃ የላቸዉም ነበር 👉ስለዚህ ያለምንም ተስፋ ይጋባሉ ይወለዳሉ ያድጋሉ ከነ ሀጢያታቸዉ ይሞታሉ። 👉ስለዚህ ለምን እንደተፈጠራቸዉ ሳያዉቁ ከማን እንደተፈጠሩ ወዴት እንደምሄዱም ሳያዉቁ የእኛ አባቶች ሞቱ 😁እኛን ሰዉ ያደረገዉ ማንነታችን የተቀየረው ክርስቶስ በሰራው ስራ ነዉ 😆ከእንግዲህ ወዲህ አሕዛብ የለ አይሁድ የለ ከሁለቱም በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ #አድስ #ፍጥረት (#ቤተክርስቲያን) ይባላል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Share 👇👇👇 @Giyonitube @Giyonitube @Giyonitube @Giyonitube
Show all...
Healing School Official , አለ ከእነ ጋር- ቆንጅት ሳስራ V--2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ Healing School Official @Healing_Schooll @Healing_Schooll @Healing_Schooll △Join Us△
Show all...
Healing School Official , እንኳ ኖርክ- ቆንጅት ሳስራ V--2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ Healing School Official @Healing_Schooll @Healing_Schooll @Healing_Schooll △Join Us△
Show all...