cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Deginet Wunda Channel

ንግድ ባንክ:- 1000253547328 አቢሲኒያ:- 35162437 🔴Tiki Tok:-Fellow 👇 http://tiktok.com/@worldbookhso 🔴Instagram account: https://ig.me/1Gn8v7K71we1Npm መዝሙር ለመላክ:- @MatebeJIL

Show more
Advertising posts
532
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ልጆች፥ ስጦታዎች ልጅን ያህል ነገር መሳደብ፣ መምታት፣ ማሸማቀቅ፣ ማሳቀቅ፣ ለአካል ጉዳት መዳረግ፣ በአንፃሩ ደግሞ አጉል ማሞካሸት ኃጢያት ነው። መጽሐፍ "ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥" ይላል (መዝ 127:3)። የምንሰድባቸው፣ የምንመታቸው፣ የምናሸማቅቃቸው፣ የምናሳቅቃቸው፣ ለአካል ጉዳት የምንዳርጋቸው፣ በአንፃሩ ደግሞ ያልሆኑትን እንደ ሆኑ አድርገን የምናሞካሻቸው ልጆች ፥ ከየት የመጡ ናቸው? በየቤቱ ሆናችሁ፥ ልጅ የምትሰድቡ፣ የምትቀጠቅጡ (የምታጋጩ)፣ የምታሸማቅቁ፣ የምታሳቅቁ፣ እልፍ ሲል ደግሞ ለአካል ጉዳት የምትዳርጉ፣ በአንፃሩ ደግሞ በአጉል ማሞካሸት፥ ልጆችን መረን የምትለቁ ኃጢያተኞች፥ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። ለማንኛውም የቤተሰብ ሕጉ ወይንም ወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ እንዳለ አንርሳ! መልዕክቱን ማንበብ፣ ማጎልበት ወይም መተቸት ይገባል። ነገ በቀጣዩ መልዕክት እንገናኝ!! @ Daily Bread/የዕለት እንጀራ @focus_youth @focus_youth @focus_youth
Show all...
👏 2
TV Joshua ዛሬ ሰለዚህ ሰውዬው ጉዳይ የሚያወሩት ያኔ የት ነበሩ ? መረጃው እውነትም ይሁን ውሸት አላውቅም ግን ሰለ እሱ የኋላ ታሪክ አመጣጥ በተመለከተ በተለያዩ ሚዲያዎች መረጃዎች የሚያሰራጩ አካላት፣ቡዱኖች ፣ድርጅቶች ወዘተ ያኔ የት ነበሩ ? ሰለ እሱ ታሪክም ሃይማኖት ጉዳይ የሚያነሱት ያኔ እሱ በህይወት ባለበት ጊዜ ለምን አላወሩም ? እሱ በህይወት ባለቤት ጊዜ ሰለ እሱ ታሪክ ውሸትም ይሁን እውነተ አንስቶ ማውራትን ማን ከለከለ ? ይህ ነገር ክላሽ አያደርግም ? በአሁኑ ሰዓት ሰለ እሱ ጉዳይ በስፋት የሚወራው ነገር እውነት መሆኑን እና አለመሆኑን በደንብ ማጣራት እና መመርመር ያሰፈልጋል ። በጅምላ ማውራት ተገቢ መስሎ አይታየኝም በግሌ ። አሁን የሚሰራጨው መረጃ ሰለ እሱ ታሪክ አመጣጥ መሰረት ያላደረጉ ልሆንም ይችላሉ ። ያንን ሃይማኖት ተከታዮችን ለማሸማቀቅ እና ለማንቋሸሸ የጀመረ አጀንዳ ልሆንም ይችላል ። ነገሩ ሴራ ያለበት ልሆንም ይችላል እና እያንዳንዱን ነገር በደንብ ማጣራት ፣መፈተሽ ፣መመርመር ያሰፈልጋል ባይ ነኝ ።
Show all...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
01:54
Video unavailableShow in Telegram
12.04 MB
እግዚአብሔርን_አሠብኵት_ደስም_አለኝ_Lilly_Tialhun.m4a7.06 MB
ነገ በ ጊዜ ድረሱ ለክብር አምልኮኮኮኮ😭😭 አድራሻ:- 22 ጎላጎል አዲሱ ስታዲየም ሳይደርስ BEDRIA CITY MALL ፎቅ በስተቀኝ በኩል እንደታጠፉ ዳውን ታውን አዳራሽ ያገኙናል።    ለበለጠ መረጃ +251935583035
Show all...
ድንቅ_መዝሙር_ዘማሪት_አዜብ_ሀይሉ_የለህም_መሳይ.m4a5.29 MB
01:14
Video unavailableShow in Telegram
special Announcement ነገ ዕሁድ ታህሳስ 21 ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ቀን
Show all...
29.76 MB
👍 3🔥 1
Yidnekachew Teka - ቸኮለብኝ ሌላ ነገር ታገስ ብትለኝ ጠብቃለሁ እስኪሆንልኝ ግን አባቴ ለክብርህ ነገር በህልውናህ ውሎ ለማደር አዝ:- ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ (፪x) ኢየሱስ ዓይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱስ ውስጤ ራበኝ እስከምነካህ ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (፪x) አዝ:- ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ (፪x) አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ አባትዬ ፊትህ ጉጉቴ ኢየሱሴ ክብርህ ጉጉቴ አባትዬ ክብርህ ኢየሱሴ ኢየሱሴ የነካው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ኢየሱሴ የገባው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም (፪x) ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም (፪x) የመቅደስን ደጅ የሚጠኑ ብዙ ናቸው አንተን የሚሹ አምላክህን አሳየኝ ሚሉኝ ክብሩ የታል እስኪ አሳውቀን ወዴት ልበል የት ጋር ነህ ውዴ በእኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ ከእኔ ውጪ የትም አልጠቁም በእኔ ላይ ና እስኪያይህ ሁሉም (፪x) ኢየሱስ ዐይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱስ ውስጤ ራበኝ እስከምነካህ ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (፪x) የጭንቅ ነው ስጠራህ ውዴ የውስጤን ምጥ ቃላት ሰብስቤ ቢነግርልኝ የልቤን ጩኸት የጥማቴን የርሃቤን ልክ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ                   △Join Us△
Show all...
yidnekachew (12).mp37.09 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.