cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Prince Faysul

:¨·.·¨: ❀  `·. @Princ_Faysul

Show more
Advertising posts
6 930
Subscribers
-424 hours
No data7 days
-730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
እህቴ ሆይ! ዘመን የማይሽረው ፈፅሞ የማይሰለች ፤ ሁሌም ውብ የሆነ የሁሉም ዘመን የአለባበስ ፋሽን ቢኖር ኢስላማዊ አለባበስ ብቻ ነው።
5825Loading...
02
በሁሉም ችግሮች ብሩህ የሆነ ክፍል አለ ፎቶውን አተልቀው ችግሩን በደንብ አሳምረህ ተመልከት
1 0669Loading...
03
የሰው ልጅ በልብ ያለውን መናገሪያ መንገድ ሲያጣ ማቀፍን ፈጠረ!
1 0446Loading...
04
ከአይኖቻችን የወደቁ እይታችንን ግልፅ አርገውልናል ።
9825Loading...
05
ህይወት እንዴት ነው?" አላት "በጣም ቆንጆ ነው" "አንተ ጋርስ ህይወትህ እንዴት ናት?" አለችው ከትንሽ ሴኮንዶች በፊት "በጣም ቆንጆ ነው" ብላኛለች። ባልና ሚስት ትቀላለዱ የለ እንዴ? ©መንቁል
1 1175Loading...
06
በርግጥም የሰው ልጅ ያልተፈቀደለትን በማግበስበስ ላይ ሲበዛ ለፊ ነው፣ ስልቹነት መገለጫው ነው፣ ስግብግብነትም ተፈጥሮው ነው። {إن الإنسان خلق هلوعا}
1 1505Loading...
07
አላህ ሲወድህ ከሱ በተሻለ ማንም አይወድህም አላህ ሲሰጥህ ከሱ በተሻለ የሚሰጥህ የለም አላህ ሲቆጣብህ ማንም ከሱ የሚያድንህ የለም ..! ከአላህ ውጪ ማን አለህ...?
1 29614Loading...
08
የሰወችን ህመም አታሳንስ ምናልባት አላህ ያንኑ ህመም ባላሰብከው ሁኔታ ሊፈትንህ ይችላል!
1 2329Loading...
09
እያንዳንዷ እንሰት የምትጠባበቀው የህልሟ ጀግና አላት፣ ተግታ ከሰራች....😝 ያ ጀግናዋ አንድ ቀን እግራ ሥር እንደምወድቅ ፣ማወቅ አለባት። ይላል ጥናቱ😂 ያውም አወዳደቁኮ...🤣😝
1 26914Loading...
10
አንድ ወጣት የወጣትነት ጊዜውን እንዲህ ያጫውተናል...    ወጣት በነበርኩበት ጊዜ ከቤት በጣም እርቅ ነበር አምሽቼ እገባለሁ ጧት እተኛለሁ ይህ የእለት እለት ተግባሬ ነበር የማመሸው ያለ ቁም ነገር ነበር  ።          ይህ ስራየ ደሞ ኡሚን በጣም ያናዳት ነበር ።  ቤት ስለማልበላ የጧት ውሎየን ተኝቼ ስለማሳልፍ ወደ ቤት ኡሚ ከተኛች ብኋላ ነበር የምመለሰው ።  ለሊት ድረስ መጠበቅ ሲከብዳት ፍሪጅ ላይ መልዕክት እያስቀመጠች መተኛት ጀመረች ። መልዕክቱም ምግብ የት እንዳለ ምን አይነት እንደሆነ ነበር ።  የሆነ ጊዜ ታዲያ የመልዕክቱ ይዘት ተቀየረ ትዕዛዝ ሆነ የቆሸሹ ልብሶችን ሰብስብ ..የቤተሰብ ፕሮግራሞችን ማስታወስ የመሳሰሉትን ሆነ..... በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ቀናቶች ሄዱ የሆነ ለሊት ላይ ወደ ቤት አምሽቼ ተመለስኩ ... የተለመደውን መልዕክት ፍሪጅ ላይ ተመለከትኩት ስንፍና ያዘኝና ሳላነበው ገብቼ ተኛሁ .... ጧት ላይ አባቴ አይኖቹ እንባ ሞልቷቸው ከእንቅልፌ ቀሰቀኝ ...    እናቴ ሙታ ነበር.... በጣም ደነገጥኩ አለቀስኩ የሰማሁት ነገር በጣም ተሰማኝ ማመን አልቻልኩም  አዘንኩ ። ራሴን አጠንክሬ እናቴን ቀበርናት ከሰዓት ላይ ወደ ቤት የተሰበረውን ልቤን ይዤ ወደ መኝታ ክፍሌ ገብቼ ልተኛ ስል የማታው የእናቴ ደብዳቤ ትዝ አለኝና ላነበው  ከፍሪጅ ላይ አንስቼ አመጣሁት ። መልዕክቱ ግን ሀዘን ውስጥ ይበልጥ አስገባኝ ከእስከዛሬው ለየት ያለ ነበር ። ምክሮች ወይም አቅጣጫ ማሳያ ትዕዛዝ አልነበሩም ... የኔ ውድ ልጅ በጣም ድካም እየተሰማኝ ነው ስትመጣ ቀስቅሰኝና ሀኪም ቤት ትወስደኛለህ ነበር የሚለው ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ ግን ካለፈ ሆነ ነገሩ..... ትምህርቱም ለወላጆቻችሁ መልካም ነገርን ዋሉ በህይወት እያሉ ሲሞቱ ኸይር ይቆረጥባቹሀልና!
1 39911Loading...
11
Media files
1 3372Loading...
12
የተወሰኑ ዓመታት ወደኋላ ተመልሳችሁ… ነፍሳችሁን ምከሩ ብትባሉ ለራሳችሁ ምን ትሉ ነበር?
1 3715Loading...
13
አንድ ደሀ የሆነ ሰው ሶስት ብርቱካኖችን ገዛ የመጀመሪያው ሲቆርጠው የተበላሸ ሁኖ አገኘው! ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ሁኖ አገኘው ሶስተኛውን ማብራቱን አጠፍና ቆርጦ በላው ። አንዳንዴ ለመኖር ስንል ችላ ማለት ማወቅ አለብን ።
2 21328Loading...
14
ሁሉንም ነገር ለመረዳት እየሞከርክ ሕይወትህን ትጀምራለህ፣ ከዚያም ከተረዳህው ሁሉ ለመትረፍ ትጥራለህ...
2 43114Loading...
15
በእያንዳንዱ የህይወት እርምጃዎችህ ጥሩ አሻራን እየተውኩ እለፍ!
2 24910Loading...
16
የህያወትን ጥፍጥና ውበት ማገኘት ከፈለክ ለእያንዳንዱ ቀን አዲስ ገፅ አዘጋጅ ። ያለፈውን ትተህ ህመሙን አልፈህ ደስታን ፈጥረህ በህይወትህ ተደሰት
2 12310Loading...
17
የህይወትህን ጥቅም ለማግኘት ከፈለክ አእምሮህን ተንከባከብ
2 0596Loading...
18
የሆነ ጊዜ አንድ ሰው  ህይወት የከበደው የድህነት ምልክቶች የሚታዩበት ሰው አጋጣሚን ይተርክልናል ... የሆነ ጊዜ ዱንያ የከበደው የህይወት ችግሮች አቅሙን ያደከሙት ፈተና የበዛበት ሰው ከልጁ ጋር በመሆን  ወደ አንድ አትክልት ለሚሸጥ ነጋዴ ዘንድ በመሄድ  ድንች በኪሎ ስንት ነው ሲል ጠየቀው .... ነጋዴውም ኪሎ በ7 ብር ሂሳብ ነው አለው ሰውየውም ግማሽ ኪሎውን በ3 ብር ታደርግልኛለህ ወይ ሲል ጠየቀው .... ነጋዴውም በንቄት አይን እየተመለከተው ከዚህ ሂድ ይህ የልመና ቦታ አይደለም ድንቹን መሬት ብጥለው ይሻለኛል ላንተ ከምሰጥ ...    ከደሀው ሰው  ጋር የነበረቺውም ትንሹ ልጅ አባቴ እንሂድ ድንቹ እኮ አያስፈልገንም  ቤት ያለው ዳቦ  ለእራት ይበቃል .....   አባትም ልጁን በስስት እየተመለከተ ሳለ ድንገት ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ራሱን ስቶ ወደቀ....     ትንፍሹ ተቆረጠ እኛም በዙሪያው ተሰባሰብን ድንገት በአጠገባችን አንድ ሀኪም እያለፈ ነበርና በማዳመጫው ሲመለከተው ሀኪሙ ወደኛ ዙሮ እንደሞተ ነገረን ። በዚህ ጊዜ ልጁ በጣም አለቀሰች የተሰበሰቡት ሰወች በጣም አዘኑ ልጂቱም በድንጋጤ ራሶን ሳተች ...     የተሰባሰቡትም ሰወች አባትና ልጁን ይዘው ሄዱ ... እኔም ሀኪሞ የሞቱ ምክንያት ምንድን ነው ስል ጠየኩት...? ሀኪሙም ሰውየው በጣም ተጨናንቆ ነበር ሲጨናነቅ ደሙ በጣም ጨመረ  ያኔ በውስጡ ደም ስለፈሰሰ ሊሞት ቻለ ......ያኔ ሰውየው ተሰብሮ እንደሞተ ገባኝ .... ለልጆቹ የእራት ምግብ ማሞላት ስላልቻለ በልጁ አይን ውስጥ እንባን ሲመለከት መቋቋም አልችል ብሎ ሞተ ..... እባካችሁን ለንግግራቹህ ተጠንቀቁ አንድንም ሰው በምላስ ሳይፍቹህ  አንዳትገሉ !!
2 17318Loading...
19
ከነፍሷ በላይ የምትወድህ አንዲት እንስት ትኖራለች። አንተ ዘንድ ከሁሉም እንስቶች ልዩ ሆና ትቀርባለች። ጉዳዮቿን በሙሉ አንተ ፊት ለመተረክ አታመነታም፣ አንተ ለማየት የምትከፍተው ዓይን እርሷ ጋር የተለመደው ዓይነት አይደለም። ልዩ ነው። እብድ ናት። ካንተ ጋር ስትሆን ብቻ… ቀልዱንም ቁምነገሩንም የምትቀላቅል እብድ ትሆናለች። እንዳሻት የምትሆነው ባንተ ስለምትሰክንና ባንተ ስለምትተማመን ነው። እቅፍህ ዘንድ የትኛውም ዓለም ላይ የማታገኘው እረፍት ይሰማታል። አንተ ዘንድ ሊያባብሏት እንደምትፈልግ ህፃን ናት። ከሌሎች ጋር ደግሞ የንግግሯን ጥንካሬ ታያለህ። ክብሯን ለማስጠበቅ ስትለፋ ትመለከታለህ። ካንተ ውጪ ያለው ዓለም ውስጥ አንተ ጋር እንደምታያት ዓይነት ለስላሳ አትሆንም። እና ይህች ልዕልት አንድ ጊዜ ብቻ ነው በህይወትህ የምትመጣው። ከርሷ ጋር አብሮ የሚመጣው እንክብካቤ፣ ፍቅር፣ እዝነት አንድ ጊዜ ብቻ ነው እድሉን የሚሰጥህ። ወይ ጠብቀሃት ትቆያለህ አሊያ እርሷን በማጣትህ ትከስራለህ። የርሷን ዓይነት ስሜት 1% ያላትን እንስት ፍለጋ ትንከራተታለህ። አታገኛትም። ( በዚህ ልክ የሚወዷችሁን እመቤቶች ጠብቁ ነው መልዕክቱ) ©መንቁል
2 05262Loading...
20
ይህ ሁኔታቸው ነው የኛስ ሁኔታ እንዴት ይሆን....... አንብብና ታቃላህ... አቡ ሐኒፍ አላህ ይዘንለትና የሆነ ጊዜ ከመስጅዱ ሙዓዚን ጀርባ ሁኖ የኢሻን ሶላት ሰገደ.. ሙዓዚኑም ያን ቀን ሱረቱል     ሶላቱ አልቆ መስጅድ ውስጥ ከሙዓዚኑና ከአቡሐኒፍ ውጪ ሰው አልነበረም ... ሙዓዚኑም አቡ ሐኒፍን ይከታተለው ጀመር አቡሐኒፍ ተፈኩር እያደረገ ነው ሙዓዚኑም የአቡሐኒፍ ልብ በኔ ቢዚ  እንዳይሆን ብሎ  ወጣ መስጅድን እያበራ  የነበረው ኩራዝ ትንሽ ዘይት ብቻ ነበር የቀረው......         ፈጅር ደርሶ ወደ መስጅድ ሲመለስ አቡሐኒፍ ሙዓዚኑ ትቶት የሄደበት ቦታ ተቀምጦ እንዲህ እያለ አገኘው  በጎመንዘር ፍሬ ያህል መልካም ሰሪወችን ምንዳ የሚሰጥ በጎመንዘር ፍሬ ያህል  መጥፎ ሰሪወችን ምንዳ የሚሰጥ ይህንን ደካማ ባሪያህን ኑእማንን ከእሳት አድነሀው ረህመትህ ውስጥ አስገባው ።    ሙዓዚኑም እንዲህ አለ ኩራዙን ስመለከተው በጣም እያበራ ነበር አልጠፍም ..... ኢማም አቡሐኒፍም ኩራዙን መውሰድ ፈልገህ ነው ሲል ሙዓዚኑን ጠየቀ...? የኢሻ ወቅት መስሎት ሙዓዚኑም  ፈጅር ወቶል ያ ኢማም ሲል መለሰላቸው ! አቡሐኒፍም አደራህን የተመለከትከውን ነገር ደብቅልኝ አለው ። ሁለት ረከዓ ሰግዶ አብሮቸው ፈጅርን ሰገደ በኢሻ ኡዱእ እኔም አቡሐኒፍ እስኪሞት ድረስ ኢሄን ታሪክ ሳልናገር ቆየሁ ሙዓዚኑ
2 13010Loading...
21
የሴት ልጅ ሴራ የሆነ ጊዜ የሆነች ሴት እንዲህ አለች እኛ ክፍል ውስጥ ቆንጆ ልጅ ጥሩ ፀባይ ያለው ወጣት ነበር ። ሳላውቅ በጣም ወደድኩት ...       እሱ ጋር ለመቀራረብ ምቹ አጋጣሚ ላገኝ አልቻልኩም ነበር....   የተለያዩ መፍትሄወችን ሳፈላልግ ልጁ ለካ የጓደኛየ ወንድም ጓደኛ ነው ።    ለጓደኛየ ከወንድምሽ ስልክ ላይ የልጁን ስልክ እንድታመጣልኝ ነገርኮት ... ስልኩን እንዳመጣችልኝ ፌስቡክ ላይ በወንድ ስም አካውንት ከፈትኩ ወዲያው የጓደኝነት ጥያቄ ላኩለት ብዙም ሳይቆይ የጓደኝነት ጥያቄውን ተቀበለኝ  ከዚህ በፊት ያሉኝ ግሩፖች ውስጥ አስገባሁት ። ከሁለት ቀን ብኋላ  በወንድ ስም  በከፈትኩት አካውንት ገብቼ   የልጁን ስልክ አስቀመጥኩና ኢሄ ሰው የሰፈር ሴቶችን መንገድ ላይ  ይረብሻል በጣም አስቸጋሪ ልጅ ነው ብየ መልዕክት አስቀመጥኩ እየደወላቹህ ስደብት ብየ...!      ከተወሰነ ደይቃ ብኋላ በትክክለኛው አካውንቴ ወደ ፌስቡክ ገባሁና የቅድሙን መልዕክት መፈለግ ጀመርኩ ... መልዕክቱን እንዳገኘሁት እንዲህ ብየ መልዕክት አስቀመጥኩ ። የማታቁት ሰው ላይ መደወል የመጥፎ ስነ ምግባር ባልተቤት መሆናችሁን ያሳያል ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ።   ልጁም በጣም  አመስግኖኝ የጓደኝነት ጥያቄ ላከልኝ ወዲያው  ተቀበልኩት ። ልጁም ከኔ ጋር መተዋወቅ እንደሚፈልግ ነገረኝ ...መተዋወቅ ጀመርና የአንድ ከተማ ኖሪወች የአንድ ክላስ ተማሪወች መሆናችንን አወቅን ከዛ ብኋላ ግንኙነታችን እየጠበቀ መጣ ዛሬ ኢሄው ተጋብተናል አልሀምዱሊላህ ....😁😁
2 09231Loading...
22
ህይወት ግን ከናንተ ምን ሰርቃቹሀለች...?
1 9823Loading...
23
ውሸት በማህበረሰባችን ውስጥ እንዴት ተስፍፍ..... የሆነ ጊዜ ውሸትና እውነት መንገድ ላይ ተገናኝተው እየሄዱ ሳለ ጉድጓድ ውሀ አገኙ ውሀው ቀዝቀዝ ያለ ነበር ። ውሸት ለእውነት አብረን ብንዋኝ ሲል ሀሳብ አቀረበ ። እየዋኙ ሳለ ውሸት ቶሎ ብሎ ወጣና የእውነትን ልብስ ለብሶ ጠፍ! እውነት ተበሳጭቶ ከውሃው ወጣን እርቃኑን ውሸትን ፍለጋ መሄድ ጀመረ ልብሱን ሊያስመልስ.. እውነትንን እርቃኑን የተመለከቱት ሰወች የመቆጣትና የማፈር ስሜት ተሰማቸው እውነትም በሁኔታው አፍሮ ወደ ጉድጎዱ ተመልሶ እዛው ተቀመጠ     ከዛን ጊዜ ጀምሮ ውሸት የእውነትን ልብስ ለብሶ በአለማችን ላይ ይጮሀል ።
80Loading...
24
አባቶች ይናገራሉ ቀናቶች ያስረዳሉ!
2 1506Loading...
25
ለሴት ልጅ ህመም የሚያለቅስ ወንድ ጥሩ አስተዳደግ ያለው ነው !
2 2786Loading...
26
ሴት ልጅ በአባቷ ስትመካ ስትደገፍ መቼም አትወድቅም!
2 42311Loading...
27
አንዳንዴ ሴት ሴትነቶን ለማይገባው ለማገዝ ስትል መስዋእትነት ትከፍለዋለች እሱ ደሞ ሴትነቶን በሌላ ሴት ውስጥ ይፈልጋል ...
2 6398Loading...
28
Media files
2 58236Loading...
29
የሆነ ጊዜ አንድ ሰው ህይወት ያደክመውና ችግሮች በዝተውበት ወደ አንድ ጥበበኛ ሰው ዘንድ ይሄዳል ላለበት ችግር መፍትሄ ፈልጎ  ።    ጥበባኛው ዘንድ ሂዶ ያለውን ነገር አስረዳው ምንም መፍትሄ እንዳጣና አቅጣጫ አሳይኝ አለው ።  ጥበበኛው ሁለት ጥያቀውን እጠይቅሀለሁ መልስልኝ አለው ...?     ጥበበኛውም ወደዚህ ዱንያ ስመጣ ስትመጣ ይህንን ሁሉ ችግር ይዘህ ነው የመጣሀው...?     ሰውየውም አይደለም ሲል መለሰ! ጥበበኛውም ይችን ዱንያ ትተህ ስትሄድ ይህንን ሁሉ ችግር ይዘህ ነው ወይ የምትሄደው ...?     ሰውየውም ይዤ አልሄድም አለ! ጥበበኛውም ይዘሀው ያልመጣሀው ነገር ይዘሀው የማትሄደው ነገር በዚህ ደረጃ ሊያሳስብህ አይገባም ትግስተኛ ሁን በዱንያ ነገራቶች ላይ መሬት ላይ ከምትመለከተው በላይ ሰማይ ላይ የምትመለከትበት ጊዜ ረጂም ይሁን የፈለከው ነገር እንዲሳካ ከፈለክ!    ሰውየውም ደስ ብሎት ተስፈኛ ሁኖ ልብ ተጠግቦ ሄደ።
3 21832Loading...
30
"قُل للتي بلغَ النصاب جمالها إن الزكاة عن الجمال تَبسُمِ أدي إليّ زكاة حسنك و اعلمي إن الأداء إلى سواي مُحرّم.
2 7485Loading...
31
አበሳ ከታቹ የሚቀመጥበት ዛፍ ላይ ጦጣ አይንጠላጠሉም የወንዶች ቤትም እንደዚሁ ነው !
2 8088Loading...
32
አንዳንድ ሰወች አሉ ሲመጡ ዝም እንላለን አክብረናቸው  አይደለም ወሬን ስለሚያመላልሱ እንጂ!
2 56212Loading...
33
እውነትን በቀልድ መሀል ልሰማ ትችላለህ በደንብ አርገህ አዳምጥ!
2 61013Loading...
34
በጀናዛ በማጠብ ላይ የተሰማራ አንድ ወንድም የሆነን አጋጣሚ እንዲህ ይተርክልናል.. ከእለታት አንድ ቀን አርባወቹ ያልደረሰ ወጣት ሙቶ ከጓደኞቹና ከቤተሰብ ጋር ታጥቦ እንዲሰገድበት ወደ መስጅድ መጣ.. ከመጡት ሰወቹ መሀል አንድ ወጣት በልዩ ሁኔታ ትኩረት ሳበኝ ወጣቱ የሞቹ አይነት እድሜ ውስጥ ያለ ወጣት ነው  ። በጣም ያለቅሳል በየመሀሉ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ቃልን ይደጋግማል ራሱን ለመቆጣጠር ድምፁን ዝቅ ለማድረግ ቢሞክረም አልቻለም በጣም እያለቀሰ ነበር።   ከኔ ጋር ወደ ማጠቢያ ክፍል ገባ ወጣቱ በየመሀሉ  በጣም ሲያለቅስ አብሽር ታገስ ትግስት ማድረግ እንዳለበት እነግረዋለሁ ።    ምላሱ ይህን ቃል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ደጋግሞ ይል ነበር ። ይህንን ቃል ስሰማ እኔ እርጋታ ይሰማኛል ለቅሶው በጣም ስራውን እንዳልሰራ እያደረገኝ ስለነበር ።      ለወጣቱም ወንድምህን አላህ ይማረው ካንተ በላይ አላህ ለሱ አዛኝ ነው ። ትግስት ማድረግ አለብህ አልኩት.... ወጣቱም ወደኔ እየተመለከተ ወንድሜ አይደለም አለኝ ! በጣም ተገረምኩ ይህ ሁሉ ለቅሶ ይህ ሁሉ እዝነት እንዴት አልኩ በውስጤ ...   ወጣቱም ከወንድሜ በላይ የሆነ ውድ የሆነ ጓደኛየ ነው ።  የልጅነት ጓደኛየ..የትምህርት ቤት ጓደኛየ ክፍል ውስጥ አብረን ተቀምጠን በረፍት ሰዓትም አብረን አሳልፈን ...በሰፈር ውስጥ አብረን ተጫውተን...አብረን አድገን ግንኙነታችንም አብሮ አድጎ አብረን ዩኒቨርስቲ ገብተን አብረን ተመርቀን አንድ አይነት ስራ ይዘን እህትማማቾች አግብተን ወንድና ሴት ወልጄ እሱም በተመሳሳይ ወንድና ሴት ወልዶ በአንድ አከባቢ ቤት ተከራይተን እየኖርን ደስታችንንም ሀዘናችንንም አብረን እያሳለፍን አብረን ደስታ ሲኖር ደስታው እየጨመረ ስንገናኝ ሀዘኑ እየቀነሰ  በሁሉም ነገር አብረን ነበር የምንኖረው ... ታሪካቸውን ሲነግረኝ አልቻልኩም በጣም አለቀስኩ... ያሸይኽ ምድር ላይ እንደኛ አይነት ግን አለ...⁉ ይች ንግግር ልቤን ነካው.. ሩቅ ያለውን ወንድሜን አስታወስኩና የለም አልኩት.... ሱብሐነላህ የሚለውን ቃል እየደጋገምኩ አጥቤው ጨረስኩ ወጣቱም የጓደኛውን ግንባር ሳመና በጣም ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ..   ሰወች ይዘውት ወጡ ሶላቱል ጀናዛ እንድንሰግድበት .... ሰግደን እንደ ጨረስን ጀናዛውን ተሸክመን ወደ ቀብር ቦታ ሄድን ... ጥግ ላይ ቁሞ ወዳጅ ዘመድ እያፅናናው ቀብረን ጨረስን ሰወች ሲሄዱ ለጓደኛው ዱዓ አርጎ ተመለስን ....      በሚቀጥለው ቀን አሱር አከባቢ መስጂድ ትናንት የተመለከትኮቸው ሰወች አንድ ጀናዛ ይዘው መጡ.... ትናንት የተመለከትኩትን ወጣት መልክ ያለው አንድ አባት እያለቀሱ ተመለከትኩ ያ ሸይኽ ትናንት እኮ ጓደኛው ጋር ነበር ጓደኛውን ሸኝቶ ዛሬ ተከትሎ ሄደ ትናንት ለጓደኛው ከፈንና መቀስ ሲያቃብል ጓደኛውን እየገለባበጠ ሲነካ ነበር ትናንት በጓደኛው ሞት ልብ ተነክቶ ሲያለቅስ ነበር እያለ አባቱ ስቅስቅ ብሎ አለቀ..    የተሸፈነበትን ስገልጠው ትናንት በጓደኛው ሞት እያለቀሰ የነበረው ወጣት እንደሆነ አወኩ   በጣም ደንግጫ እንዴት ሞተ አልኮቸው ሚስቱ የሚበላ ብታቀርብለት አልበላ አለው  መተኛት ፈልጎ ተኛ አሱር ላይ ሚስቱ ስቀሰቅሰው ሙቶ ተገኘ ...    በጓደኛው ሞት ድንጋጤ አልቻለም ነበር ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የሚለውን ደጋግሞ ይል ነበር....     ጀናዛውን አጥበን ሰግደንበት ወደ ቀብር ቦታ ስንሄድ ሌላ አስገራሚ ነገር አገኘን ከትናንት ሞች ብኋላ ሌላ የሞተ ሰው አልነበረም ይህ ብዙ ጊዜ አያጋጥምም ነበር ከጓደኛው ቀብር ጎን ቀብረነው ተመለስን
2 86427Loading...
35
Media files
2 5711Loading...
36
አዝና ተመለከታትና ምን ሁነሽ ነው ሲል ጠየቃት...? እቀፈኝና እነግረሀለሁ አለቺው...🥺 ሲያቅፍት ሀዘኖን ረሳች..😊 እሱም መጠየቁን ረሳ...😇 እኔም አፌን መክፈቴን ረሳሁ....😄 ምን እንደምላቹህ ረሳሁ......😎
210Loading...
37
አንድ ወንድም አጋጣሚውን እንዲህ ይተርክልናል ።   የሆነ ጊዜ ወንድሜ አዲስ ቤት ሰራና ለመዘየር ሄኩኝ በአዲሱ ቤቱ ወንድሜም በጥሩ መስተንግዶ ተቀበለኝና ጥሩ ጊዜ አሳለፍኩ ወደ ሰዓቱ ስመለከት ለኢሻ ሶላት ግማሽ ሰዓት ይቀር ነበር ...! ለወንድሜ ወደ መስጂድ መሄድ እንደምፈልግ ስነግረው ገና ነው አዛን አልተባለም አለ...? ሶላት እስኪደርስ ድረስ ቁርዓን እየቀራሁ እጠብቃለሁ ልሂድ ብየ ሄኩኝ ... ወደ መስጂድ ስደርስ  መስጂዱ ባዶ ሁኖ አገኘሁት ቁርዓን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ..! ከትንሽ ደቂቃ ብኋላ አንድ ልጅ ወደ መስጅድ በመግባት ሰላምታ አቀረበልኝና ሶላት ቆመ ሁለት ረከዓ ሰገደ አሰላመተ በድጋሜ ሶላት ቆመ ሱጁድ ላይ በጣም ይቆይ ነበር .... በሶላቱ በጣም ተገረምኩ በዚህ እድሜው በዚህ ልክ ኹሹእ ሲያደርግ አላህ ጋር ያለው ግንኙነት አስቀናኝ ። ሱጅድ ላይ ሲቆይ ምን እያለ ነው ብየ ጠጋ ብየ ማዳመጥ ጀመርኩ ... ወደ ልጁ ተጠግቼ ሳዳምጠው ራሴን መቆጣጠር አቅቶኝ ማልቀስ ጀመርኩ ጌታውን እንዲህ እያለ ሲጣራ ነበር... ያረቢ አባቴ የሆነ ነገር ሲቸግረን ወደዚህ እንድመጣ አደራ ብሎኛል.. እኔም ኢሄው እጅህ ላይ የተናነሰ ደካማ ራሀብተኛ  የተቸገረ ሁኜ ቀርቤለሁ.... ያረቢ ትናንት ጀምሮ ምንም እንዳልበላን አንተም ታቃለህ .. ያረቢ ትናንሽ ወንድሞቼና እህቶቼ ረሀብን መቋቋም አይችሉም .. እኔና እናቴ ግን መቋቋም እንችላለን ... ነገር ግን ታናናሾቼ በረሀብ ምክንያት ሲያለቅሱ ሳይ ወደ አላህ ሂጄ  የሚበላ እንዲሰጠን እጠይቀዋለሁ አልኮቸው! አባቴ እንዳስተማረኝ  ያረቢ እባክህን እናቴና ታናናሾቼ ዘንድ አታሳዝነኝ እባክህን አንተ እኮ አሸናፊ ሀብታም አዛኝ በጣም ሩህሩህ መልካም ነገሮች በሙሉ በእጅህ ነው አንተም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ ያረቢ የዱዓ አደራረጉ በጅጉ ልብ ይነካል እድሜው ገና አስር ቤት  ቢሆንም ሁኔታው ልብ ይነካል አላህን ደጋግሞ ይለምናል ሱጁድ ላይ እያለ  ታናናሾቹን አላህ ምግብ እንዲሰጣቸው እያለቀሰ ይማፀናል ። ሰወች መተው ኢሻን እስክንሰግድ ድረስ ተከታተልኩት ።  ኢሻን ሰግደን ስንጨርስ ወንድሜን አገኘሁትና  ይህ ልጅ ማነው ታቀዋለህ ወይ ስል ጠየኩት...? ወንድሜም አዎ አቀዋለሁ የመስጅዳችን ኢማም ልጅ ነው አባቱ ሙቷል አላህ ይዘንለት አለኝ ። የት እንደሚኖር ልጠቁመኝ ትችላለህ አልኩት ወንድሜም ታሪኩ ምንድን ነው አለኝ..? ምንም የለም ዝም ብለህ ቤቱን  አሳየኝ  ....! ከመስጅድ ወተን የልጁን ቤት አሳየኝ ወደ ሱቅ ሂጄ በርካታ የሚበላ ምግብና በርከት ያለ ገንዘብ በውስጡ አስቀምጫ ቤታቸው ደጃፍ ላይ ቆሮቁሬ ቶሎ ተደበኩኝ! ልጁም ወደ ውጭ ወጣና ቀይና ግራውን ሲመለከት ማንም የለም ወደ ታች ሲመለከት ምግቡን አየው የተቆጠሩትን ምግቦች እየነካካ እንዲህ ሲል ጮሀ እናቴ ሆይ በርካታ ምግብ አገኘሁ አላህ አመጣልን .... በጣም ደስተኛ ከመሆኑ የተነሳ ለአላህ ሱጁድ አደረገ .....
2 62020Loading...
38
Media files
2 0991Loading...
39
አንዲት ሴት ባሏ ይሞትባትና ሰደቃ መስጠት ትፈልጋለች... ጁመዓ ማታ ምግብ ሰርታ በሰፈራቸው ላሉ የአንድ ሚስኪን ቤት እንዲያደርስ የቲሙ ልጇን ላከቺው። ልጇም እናቱ የሰራቺውን ይዞ ሄደ መንገድ ላይ ግን በጣም ራበው ራሀቡን ተቋቁሞ አድርሶ ተመልሶ ቤት ገብቶ ተኛ እየራበው ። በሁለተኛው ሳምንት ጁመዓ ማታ እናቱ ለባሏ ሰደቃ መሰደቅ ፈልጋ ምግብ ሰርታ ለልጇ ላከች አሁንም በተመሳሳይ እየራበው ልጇ አድርሶ ተመልሶ ራቱን ሳይበላ ተኛ በሶስተኛው ጁመዓ በተመሳሳይ እናቱ ሰደቃ መስጠት ፈልጋ ለልጇ ምግብ ሰርታ ለሚስኪኖች ላከች ልጇም ምግብን ይዞ ሲሄድ ረሀቡን አልቻለም ነበርና ለሚስኪኖቹ የተዘጋጀውን ምግብ በልቶ ወደ ቤት ተመልሶ ገባና ተኛ ። የዛች ምሽት ለሊት እናቱ በህልሞ ባሏ ይመጣና የምሰጪው ሰደቃ ዛሬ ገና ደረሰኝ አላት ። እናቱ ስትነቃ ልጆን ጠየቀቺው የማታውን ሰደቃ የት ነው ያደረስከው ..? ልጁም ሁለቱ ሳምንታትን ራሀብን ተቆቁሜ ሰደቃውን ላልሺኝ ሚስኪን አደረስኩ የማታው ግን ከአቅሜ በላይ ነበርና ሚስኪኑ ቤት ስደርስ በጣም ራበኝ መቋቋም አቃተኝና በላሁትና ወደ ቤት ተመልሼ ጠግቤ አደርኩ አላት... እናትም የአባቱ ሰደቃ በቅድሚያ ለየቲሙ ልጁ እንደሚገባ አወቀች አህባቢ ቤት የተራበ ሰው እያለ ውጭ ሂደን አንሰድቅ ሰደቃ የሚጀምረው ከቤት ነው..
2 48315Loading...
40
አንዳንድ ጊዜ ዝምታ ሌሎች ስህተት እንደሠሩ እንዲያውቁ ለማድረግ ምርጡ መንገድ ነው። !
2 07812Loading...
እህቴ ሆይ! ዘመን የማይሽረው ፈፅሞ የማይሰለች ፤ ሁሌም ውብ የሆነ የሁሉም ዘመን የአለባበስ ፋሽን ቢኖር ኢስላማዊ አለባበስ ብቻ ነው።
Show all...
👍 28 15
Photo unavailableShow in Telegram
በሁሉም ችግሮች ብሩህ የሆነ ክፍል አለ ፎቶውን አተልቀው ችግሩን በደንብ አሳምረህ ተመልከት
Show all...
16👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የሰው ልጅ በልብ ያለውን መናገሪያ መንገድ ሲያጣ ማቀፍን ፈጠረ!
Show all...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ከአይኖቻችን የወደቁ እይታችንን ግልፅ አርገውልናል ።
Show all...
12👍 2
ህይወት እንዴት ነው?" አላት "በጣም ቆንጆ ነው" "አንተ ጋርስ ህይወትህ እንዴት ናት?" አለችው ከትንሽ ሴኮንዶች በፊት "በጣም ቆንጆ ነው" ብላኛለች። ባልና ሚስት ትቀላለዱ የለ እንዴ? ©መንቁል
Show all...
😁 14👍 3🔥 1
በርግጥም የሰው ልጅ ያልተፈቀደለትን በማግበስበስ ላይ ሲበዛ ለፊ ነው፣ ስልቹነት መገለጫው ነው፣ ስግብግብነትም ተፈጥሮው ነው። {إن الإنسان خلق هلوعا}
Show all...
👍 19
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ ሲወድህ ከሱ በተሻለ ማንም አይወድህም አላህ ሲሰጥህ ከሱ በተሻለ የሚሰጥህ የለም አላህ ሲቆጣብህ ማንም ከሱ የሚያድንህ የለም ..! ከአላህ ውጪ ማን አለህ...?
Show all...
38👍 15
የሰወችን ህመም አታሳንስ ምናልባት አላህ ያንኑ ህመም ባላሰብከው ሁኔታ ሊፈትንህ ይችላል!
Show all...
👍 20
Photo unavailableShow in Telegram
እያንዳንዷ እንሰት የምትጠባበቀው የህልሟ ጀግና አላት፣ ተግታ ከሰራች....😝 ያ ጀግናዋ አንድ ቀን እግራ ሥር እንደምወድቅ ፣ማወቅ አለባት። ይላል ጥናቱ😂 ያውም አወዳደቁኮ...🤣😝
Show all...
😁 17👍 3
አንድ ወጣት የወጣትነት ጊዜውን እንዲህ ያጫውተናል...    ወጣት በነበርኩበት ጊዜ ከቤት በጣም እርቅ ነበር አምሽቼ እገባለሁ ጧት እተኛለሁ ይህ የእለት እለት ተግባሬ ነበር የማመሸው ያለ ቁም ነገር ነበር  ።          ይህ ስራየ ደሞ ኡሚን በጣም ያናዳት ነበር ።  ቤት ስለማልበላ የጧት ውሎየን ተኝቼ ስለማሳልፍ ወደ ቤት ኡሚ ከተኛች ብኋላ ነበር የምመለሰው ።  ለሊት ድረስ መጠበቅ ሲከብዳት ፍሪጅ ላይ መልዕክት እያስቀመጠች መተኛት ጀመረች ። መልዕክቱም ምግብ የት እንዳለ ምን አይነት እንደሆነ ነበር ።  የሆነ ጊዜ ታዲያ የመልዕክቱ ይዘት ተቀየረ ትዕዛዝ ሆነ የቆሸሹ ልብሶችን ሰብስብ ..የቤተሰብ ፕሮግራሞችን ማስታወስ የመሳሰሉትን ሆነ..... በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ቀናቶች ሄዱ የሆነ ለሊት ላይ ወደ ቤት አምሽቼ ተመለስኩ ... የተለመደውን መልዕክት ፍሪጅ ላይ ተመለከትኩት ስንፍና ያዘኝና ሳላነበው ገብቼ ተኛሁ .... ጧት ላይ አባቴ አይኖቹ እንባ ሞልቷቸው ከእንቅልፌ ቀሰቀኝ ...    እናቴ ሙታ ነበር.... በጣም ደነገጥኩ አለቀስኩ የሰማሁት ነገር በጣም ተሰማኝ ማመን አልቻልኩም  አዘንኩ ። ራሴን አጠንክሬ እናቴን ቀበርናት ከሰዓት ላይ ወደ ቤት የተሰበረውን ልቤን ይዤ ወደ መኝታ ክፍሌ ገብቼ ልተኛ ስል የማታው የእናቴ ደብዳቤ ትዝ አለኝና ላነበው  ከፍሪጅ ላይ አንስቼ አመጣሁት ። መልዕክቱ ግን ሀዘን ውስጥ ይበልጥ አስገባኝ ከእስከዛሬው ለየት ያለ ነበር ። ምክሮች ወይም አቅጣጫ ማሳያ ትዕዛዝ አልነበሩም ... የኔ ውድ ልጅ በጣም ድካም እየተሰማኝ ነው ስትመጣ ቀስቅሰኝና ሀኪም ቤት ትወስደኛለህ ነበር የሚለው ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ ግን ካለፈ ሆነ ነገሩ..... ትምህርቱም ለወላጆቻችሁ መልካም ነገርን ዋሉ በህይወት እያሉ ሲሞቱ ኸይር ይቆረጥባቹሀልና!
Show all...
22😢 16👍 5