cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC)

Show more
Advertising posts
124 969
Subscribers
+6624 hours
+4497 days
+1 36230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
https://www.youtube.com/watch?v=BG7JDKTIa4c
2 7791Loading...
02
https://youtu.be/V1q1twaHURk?si=JbUldSQ5LJQ2w_E5
4 2092Loading...
03
ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ‹‹ለተሻለ ነገ እናንብብ›› በሚል መሪ ቃል ሲያካሂደው የቆየው የ100 ቀናት የንባብ ዘመቻ ተጠናቀቀ ************* ላለፉት አንድ መቶ ቀናት በተካሄደው የንባብ ዘመቻ በቁጥር አንድ መቶ የሚሆኑ ከተለያዩ የሕይወት ዘርፎች የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ተካፍለዋል። የሃይማኖት ሰዎች፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ የስፖርት ሰዎች፣ የንግድና ሥራ ፈጣሪዎች፣ ምሁራንና ተመራማሪዎች፣ የገዢ እና ተፎካካሪ ፓርቲ አባላት፣ የሚዲያ ሰዎችና ከሌሎች ዘርፎች የተወከሉ ዝነኞች የንባብ ልምዳቸውን አካፍለዋል፤ የምጊዜም ምርጥ መጽሐፎቻቸውንም ጠቁመዋል። በመቶ ቀናቱ ቆይታ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር መጻሕፍት በዝነኞቹ የምንጊዜም ምርጥ መጽሐፎች እየተባሉ የተጠቆሙ ሲሆን፤ በርካታውን እጅ የሚይዙት የሀገር ውስጥ መጻሕፍት ናቸው። በብዛት ከተጠቆሙ የሀገር ውስጥ መጽሐፎች፥ ነባር ልቦለዶች እንዲሁም የህይወት ታሪክና ግለ ታሪኮች ቅድሚያውን ወስደዋል። ከእነዚህም መካከል፦ 1. ፍቅር እስከመቃብር፣ በሀዲስ ዓለማየሁ (ብዙ ጊዜ ተደጋሞ የተመረጠ መፅሃፍ) 2. ኦሮማይ፣ በበዓሉ ግርማ 3. የህይወቴ ታሪክ (ኦቶባዮግራፊ)፣ በፊታውራሪ ተ/ሐዋርያት ተ/ማርያም 4. እሳት ወይ አበባ፣ በጸጋዬ ገ/መድኅን 5. የኤርትራ ጉዳይ፣ በአምባሳደር ዘወዴ ረታ 6. መጽሐፈ ትዝታ ዘዓለቃ ለማ ኃይሉ ወልደ ታሪክ፣ በመንግሥቱ ለማ 7. ትዝታ፣ በሀዲስ ዓለማየሁ 8. ህይወቴ፣ በደጃዝማች ወ/ሰማያት ገ/ወልድ 9. የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ፣ በእጓለ ገ/ዮሐንስ 10. ህይወቴና የኢትዮጵያ ርምጃ፣ በግርማዊ ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0jDRQhQqeySrcXkefaUYpe5wdg6f8ypsKiAhwMXLgGJSBCFSTzydEdzu4hcjaRnB6l
7 5797Loading...
04
"የልዩነት መፍቻ መንገድ ውይይት ብቻ መሆኑን በማሳየት ፋና ወጊ ሚናችሁን እንደምትወጡ ትልቅ ተስፋ አለን" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ ************** ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ተወክለው በምክክር መድረኩ ላይ በመሳተፍ ላይ ለሚገኙ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። በሀገራዊ ምክክሩ መሳተፍ ታላቅ ሃገራዊ ሃላፊነት ነው ያሉት ከንቲባዋ፤ የመዲናዋ ነዋሪዎች ከማንኛውም የግልና የቡድን ስሜት እና አመለካከት በመውጣት በምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጠይቀዋል። ከንቲባዋ በመልዕክታቸው፥ ለዘመናት ልዩነቶችን በሃይልና በጠመንጃ ከመፍታት ታሪክ በመውጣት በሰለጠነ መንገድ በውይይት ለመፍታት የሚያግዘን ሃገራዊ ምክክር በርዕሰ መዲናችን አዲስ አበባ መጀመሩ ትልቅ ታሪካዊ ክስተት ነው ብለዋል። እንደ ሃገር ያሉንን በርካታ መልካም ነገሮቻችንን በሚያጠለሽ መልኩ መጥፎ ገፅታችን ከነበረው ልዩነቶችን በጠመንጃ እና በጉልበት ከመፍታት እና የአንድ ሃገር ህዝቦች በዚህ ልክ በጠላትነት ከመፈራረጅ ተላቅቀን ልዩነቶቻችንን በውይይት ብቻ በመፍታት በሃገራችን ዘላቂ ሰላም እንድናሰፍን ምክክሩ ቁልፍ ሚና ይጫወታል ብለዋል። ይህ ለሃገራችን ተጨማሪ ታሪክና ታላቅ ውጤት የሚያስገኘው ሃገራዊ ምክክር፣ ህዝባችን የስልጣን እና የጉዳዩ ባለቤት በመሆን ራሱ በቀጥታና በመረጣቸው ተወካዮቹ አማካኝነት አጀንዳዎችን አቀራራቢ በሆነ መንገድ በምክክር በመፍታት ሃገራዊ መፍትሄ እንደሚያመጣ ይጠበቃል ነው ያሉት።
6 0873Loading...
05
ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ‹‹ለተሻለ ነገ እናንብብ›› በሚል መሪ ቃል ሲያካሂደው የቆየው የ100 ቀናት የንባብ ዘመቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት አስተላልፈዋል። "የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 በኩል በ2016 ለአንድ መቶ ቀናት ንባብን ሲያበረታታ ቆይቷል፤ ሌሎች ሚዲያዎችም በተመሳሳይ መንገድ ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪዬን አቀርባለሁ" "መጪው ክረምት ነው፤ ብዙ ወጣቶች እረፍት ላይ ይሆናሉ፤ ጊዜያቸውን በንባብና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲያሳልፉ በብርቱ ልንሠራ ይገባል"
6 2041Loading...
06
የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ከጉድ ኔበርስ ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ************ የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ከጉድ ኔበርስ ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። ዋናው መቀመጫው እና የተመሠረተበት ሀገር ደቡብ ኮሪያ ከሆነው ጉድ ኔበርስ ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት መደረሱን የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈርው መልዕክት አስታውቋል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በመልዕክቱ እንደገለጹትም፤ ከበጎ አድራጎት ድርጅቱ ጋር በፅሕፈት ቤታቸው እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ እና በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም ወደ ስራ የሚያስገባ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸውን ነው ቀዳማዊት እመቤቷ የጠቀሱት፡፡
6 8680Loading...
07
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው ሀገራዊ የአቪዬሽን ደህንነት ኦዲት መደረግ ጀመረ *************** የአቪዬሽን ደህንነት ኦዲት ከ12 ዓመታት በኋላ የሚደረግ ሲሆን፣ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና በሌሎች የሀገር ውስጥ የአውሮፕላን ማረፊያዎች የሚከናወን ነው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ የሲቪል አቪዬሽን ዘርፉን ደህንነት ለመጠበቅ ከ2 ሺህ በላይ የሰለጠነ የሰው ኃይል መሰማራቱም ተገልጿል። ከዚህ ባለፈ አውሮፕላን ማረፊያዎች የዓለም አቀፉን የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት መስፈርት ያሟላ የደህንነት መሠረተ ልማት እንዲኖራቸው ተደርጎ እየተሰራ ነውም ተብሏል። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት የዓለም አቀፉን የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ስምምነት በመፈረም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ላለፉት 80 ዓመታት አብሮ እየሰራ መሆኑ በመደረኩ ተነስቷል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid023gzSmzJJ8x3urpRKQQMZuVRWvkz8tZH2inK65NyA8DsHHY1g7aEV6KCdUzCKwuhtl
7 4482Loading...
08
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኤፍ ኤም አዲስ 97.1ንባብን ሲያበረታታ እንደቆየው ሁሉ ሌሎች ሚዲያዎችም ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪ አቀረቡ ************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 በኩል በ2016 ዓ.ም ለ100 መቶ ቀናት ንባብን ሲያበረታታ መቆየቱን ገልጸው፤ ሌሎች ሚዲያዎችም በተመሳሳይ መንገድ ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 24ኛ ዓመት የኤፍኤም አዲስ 97.1 የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ማንበብ ባህል፤ መፅሐፍትም ቤተኛ እንዲሆኑ እንደ ሀገር መሥራት አለብን ሲሉ ገልጸዋል። አያይዘውም የሰከነ፣ የሚያሰላስልና በሐሳብ ልዕልና የሚያምን ማኅበረሰብ ለመገንባት ንባብ ወሳኝ ነው ብለዋል። የንባብን ባህል ለመገንባት ወሳኝ የሆኑትን አብያተ መጻሕፍት፣ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች እየገነባን ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በጀመርነው የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብር በኩል መፅሐፍትን በቀላል መንገድ ለማዳረስ እንሠራለን ብለዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ge8bqbkqjS5B86bUmBTqsdQ8Zpv2fPW3GhcK86D8cehMoDe2Ktu6hAkWu7jN1erVl
7 7602Loading...
09
ማንበብ ባህል መጻሕፍትም ቤተኛ እንዲሆኑ እንደ ሀገር መሥራት አለብን። የሰከነ፣ የሚያሰላስልና በሐሳብ ልዕልና የሚያምን ማኅበረሰብ ለመገንባት ንባብ ወሳኝ ነው። የንባብን ባህል ለመገንባት ወሳኝ የሆኑትን አብያተ መጻሕፍት፣ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች እየገነባን ነው። በጀመርነው የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብር በኩል መጻሕፍትን በቀላል መንገድ ለማዳረስ እንሠራለን። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 በኩል በ2016 ለ አንድ መቶ ቀናት ንባብን ሲያበረታታ ቆይቷል። ሌሎች ሚዲያዎችም በተመሳሳይ መንገድ ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪዬን አቀርባለሁ። መጪው ክረምት ነው። ብዙ ወጣቶች ዕረፍት ላይ ይሆናሉ። ጊዜያቸውን በንባብና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲያሳልፉ በብርቱ ልንሠራ ይገባል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
9 2345Loading...
10
https://youtu.be/rK7UB-tkd34
10 1081Loading...
11
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid021weJ6gGLmeD9JjyVtm6Gk8YmwYaycoFafeAbhgFeiTPuFX5Pn2UsfHfXtJfEXYUql
13 44120Loading...
12
እስራኤል የጋዛን ተኩስ አቁም ሀሳብ መቀበሏን ፕሬዚዳንት ባይደን አስታወቁ https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02Z5ygpLJUKnW5PHma2dyWdGkqSThe4QhixuzNZqs7R6zCorgFnBEra5gQKczqnh3Ql
16 1936Loading...
13
የሕብረተሰብ ተወካዮች አጀንዳቸውን ለይተው ለኮሚሽኑ አስረከቡ https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0eyv4Qsdte5e4RkTVFo9SkExk3a81PVmNaMtu1PfGAQpJNDvevauJrimcW1bniKBel
15 4181Loading...
14
በድሬዳዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን የመደገፉ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል - ከንቲባ ከድር ጁሃር https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02wboZ1dfgqYBkCAC6kfym4KPuWY9G8EMc2G7nNNaWcMezgZxGk7nLTSDaLLxPTGCil
15 0950Loading...
15
ከቦይንግ ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን የአፍሪካ የአቪዬሽን ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ነው https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0Ah9GbE8zezZ2eKtGsWbt6abU4LGi2ePMvnfos5BwJNAm4Xhprxw9wCEP222Hw17sl
13 7531Loading...
16
የዓለም ትምባሆ የማይጨስበት ቀን
12 8975Loading...
17
"በመፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ኑና እንዋቀስ ይላል፤የእኛም የእርስ በእርስ መነጋገር አስፈላጊ ነው"- ፓስተር ጻዲቁ አብዶ *************** በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ "ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር" የሚል ቃል አለ፤ ይህን መሰረት ብናደርግ እኛም እርስ በእርሳችን መነጋገራችን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና አስፈላጊ እንደሆነ የሚያሳየን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ኅብረት ፕሬዚዳንትፓስተር ጻዲቁ አብዶ ገለጹ። የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ፓስተር ጻዲቁ አብዶ ከኢቢሲ ሳይበር ጋር በነበራቸው ቆይታ ፤በመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ጥበበኞች ዘመኑን የሚያውቁ (የሚመክሩ) ‘ይሳኮር’ የሚባሉ ወገኖች እንደነበሩ ተናግረዋል። "ምክር በሰው ልብ እንደጠሊቅ ውኃ ነው፤አዕምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል"ይላል መፅሐፉ የሚሉት ፓስተር ጻዲቁ፤ ሀገራዊ ምክክሩ ሁሉንም የሚያካትት በመሆኑ ያላግባቡን ጉዳዮች ላይ በግልጽ መወያየት አስፈላጊ ነው ይላሉ፡፡ "ኢትዮጵያውያን ለብዙ ሺህ ዘመናት በጎውንም ክፉውንም አይተናል ፤ አሁን ላይ ያሉ አለመግባባቶችን ሁሉ ወደ ጠረንጴዛ በማምጣት እና ሀገርን በማስቀደም ልንመክር ይገባል" ብለዋል፡፡https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02wfJFG7pUYgk1EawQFkDoWtWgjzm2e562YBYikeXEK9qSQAkZ4D62FGNuMvgeyd5bl
12 5198Loading...
18
የኤፍ ኤም አዲስ 97.1 24ኛ የምሥረታ በዓልን አስመልክቶ የመጻሕፍት ዓውደ ርዕይ ተከፍቷል፡፡ ተማሪዎች፣ ሠራተኞች እና ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች ሸጎሌ በሚገኘው የኢቢሲ ግቢ በመገኘት ዓውደ ርዕዩን እንዲጎበኙ እና መጻሕፍቱን ከ25 እስከ 50 በመቶ በሚደርስ ቅናሽ እንዲገዙ ተጋብዘዋል፡፡ መግቢያ በነፃ
12 4881Loading...
19
የኤፍ ኤም አዲስ 97.1 24ኛ የምሥረታ በዓልን አስመልክቶ የመጻሕፍት ዓውደ ርዕይ በዛሬ ዕለት ተከፍቷል፡፡ ተማሪዎች፣ ሠራተኞች እና ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች ሸጎሌ በሚገኘው የኢቢሲ ግቢ በመገኘት ዓውደ ርዕዩን እንዲጎበኙ እና መጻሕፍቱን ከ25 እስከ 50 በመቶ በሚደርስ ቅናሽ እንዲገዙ ተጋብዘዋል፡፡ መግቢያ በነፃ
10Loading...
20
የዕለቱ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ
12 6804Loading...
21
የኤፍ ኤም አዲስ 97.1 24ኛ የምሥረታ በዓልን አስመልክቶ የመጻሕፍት ዓውደ ርዕይ በዛሬ ዕለት ተከፍቷል፡፡ ተማሪዎች፣ ሠራተኞች እና ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች ሸጎሌ በሚገኘው የኢቢሲ ግቢ በመገኘት ዓውደ ርዕዩን እንዲጎበኙ እና መጻሕፍቱን ከ25 እስከ 50 በመቶ በሚደርስ ቅናሽ እንዲገዙ ተጋብዘዋል፡፡ መግቢያ በነፃ
15 0931Loading...
22
የደቡብ አፍሪካ አጠቃላይ ምርጫ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ይፋ ሆነ ************ በደቡብ አፍሪካ ትናንት የተካሄደው አጠቃላይ ምርጫ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ይፋ ሆኗል። የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ከ14 የምርጫ ክልሎች የሰበሰበውን ውጤት ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚሁ መሰረት ገዢው ፓርቲ ኤኤንሲ 43 በመቶ ድምጽ በማግኘት ሲመራ ዲሞክራቲክ አሊያንስ ፓርቲ ደግሞ በ26 በመቶ ድምጽ ይከተላል። በጁሊየስ ማሌማ የሚመራው ኢኮኖሚክ ፍሪደም ፋይተርስ (ኢኤፍኤፍ) እና በደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ የተመሰረተው “ኡምኮንቶ ዊሲዝዌ” ፓርቲ (ኤምኬ ፓርቲ) በተመሳሳይ 8 በመቶ ገደማ ድምጽ ማግኘታቸው ተጠቁሟል። የምርጫው የመጨረሻ ውጤት በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። የቅድመ ምርጫ ትንበያዎች የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ ከ30 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓርላማ ያለውን አብላጫ መቀመጫ ሊያጣ እንደሚችል ግምታቸውን ያስቀመጡ ሲሆን ይህም ፓርቲው ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ጥምር መንግስት የመመስረት ግዴታ ውስጥ እንዲገባ ሊያደርገው ይችላል ተብሏል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02f53gVwa317ebE5QSAcVJ4pGcm8hAcDDm1xY4akfibdHvVpJ2MoZiF7kirhwrC1BNl
13 6716Loading...
23
የሚቀረፁ አጀንዳዎች የሴቶችን ጥያቄ ያማከሉ እንዲሆኑ እንፈልጋለን፡- የጥምረት ለሴቶች ድምፅ ጽ/ቤት ********************** የሚቀረፁ አጀንዳዎች የሴቶችን ጥያቄ ያካተቱ መሆን እንዳለባቸው በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከጥምረት ለሴቶች ድምፅ ጽሕፈት ቤት ተሳታፊ የሆኑት እየሩሳሌም ሰለሞን ተናገሩ። የማህበሩ ዋና ዓላማ ሴቶች በበቂ ሁኔታ በምክክሩ እንዲሳተፉ ማድረግ መሆኑንም ነው የገለፁት። ሴቶች በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች በተለይም በፖለቲካው በበቂ ሁኔታ እና ቁጥር እንዲሳተፉ የተመቻቹ ሁኔታዎች አናሳ መሆናቸውንም ተናግረዋል። ተቋሙ በተለያዩ ክልሎች ያሉ ሴቶች ወደ ጠረጴዛ እንዲመጡ ማድረግ ቀዳሚ ስራው እንደሆነ እየሩሳሌም ተናግረዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02UMeBmzmWRF9MPCrmEj3c83sgHa7XHXLmiJASuMt1dzDUcS2YhNwZb92wnSQtnAw2l
9 6632Loading...
24
የብድርና የአደራ ውል ምን አይነት ሊሆን ይገባል? ************************* 👉 የቃል እና የፅሁፍ ማስረጃ ከህግ አንጻር እንዴት ይታያል? አንዳንድ ሰዎች የዋህ ናቸው። ከነዚህ የዋሆች መሀል አቶ ጌታሁን አንዱ ይመስሉኛል። ምክንያቱም ሰኔ 5 ቀን 1997 ዓ.ም ለአቶ ታደሰ መኪና ገዝተን አብረን እስክንጠቀምበት ለጊዜው በአደራ አንተ ጋር ይቀመጥልኝ ብዬ በምስክር ፊት መቶ ሰማንያ ሺህ ብር ቆጥሬ ሰጠሁት ነው የሚሉት። ከተወሰነ ጊዜ በኋላ አቶ ጌታሁን ገንዘቡን መልስልኝ ብለው ጠየቁት። አቶ ታደሰ ግን እንደሳቸው የዋህ አልነበረምና አልመልስም አላቸው። ይሄኔ አቶ ጌታቸው ‘‘ሕግ ባለበት አገርማ ብሬ ቀልጦ አይቀርም’’ ብለው አቶ ታደሰ ላይ ‘‘በአደራ የሰጠሁትን 180 ሺህ ብር ከነወለዱ ይመልስልኝ’’ የሚል ክስ አቀረቡ። የክሱ መጥሪያ የደረሳቸው አቶ ታደሰ ለፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በሰጡት መልስ አቶ ጌታቸው በአደራ የሰጧቸው ገንዘብ አለመኖሩንና በሕግ ተቀባይነት ያለው ማስረጃም አለማቅረባቸውን ጠቅሰው ተከራከሩ።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0nTG7P4RcQrLMA1toYAo43wN5dqS5qwrH9SYRsAGZcSCJbdSv6hg5UDn79SdytrSfl
9 6828Loading...
Show all...
60ኛ አመቱን የሚያከብረው ኢቢሲ የንባብ ባህልን ለማበረታታት ከሰኔ አንድ ጀምሮ 6 ሺህ መጽሐፍትን ያሰባስባል- የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጌትነት ታደሠ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 የጀመረውን የንባብ ባህል የማበረታታት ሥራ በመጽሐፍት ቤተኛ አዲሥ ዘመቻ አጠናክሮ በመቀጠል 6 ሺህ መጽሐፍትን የማሠባሠብ ሥራ ከሰኔ አንድ እንደሚጀምር የተቋሙ ዋና ስራ አሥፈጻሚ ጌትነት ታደሠ ይፋ አደረጉ፡፡ #ebc #etv #news #zena #EthiopianBroadcastingCorporation #viral ፌስቡክ -

https://www.facebook.com/EBCzena

የመዝናኛ ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@ebcentertainment3193

የፕሮግራም ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@EBCPROGRAMANDDOCUMENTARY-vc4kf

የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@etvafaanoromoo

የልጆች አለም ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@ETVYelijochAlem-nr8oj

የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@EBCCYBER-tz4hk

የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@EBCRADIO-cw6qs

የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@EtvAf-Soomaali

የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@EtvTigrigna-zl3rr

የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@EtvQafarAfihExxa-vx2kg

የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@ebclanguages532

የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ -

https://www.youtube.com/@EBCWORLD6854

#ebc #etv #news #zena #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral #NewsMindsToday  #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

👍 3
Show all...
በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 19 - ″ላገባ ነው″

በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 19 ″ላገባ ነው″#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

👍 8
ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ‹‹ለተሻለ ነገ እናንብብ›› በሚል መሪ ቃል ሲያካሂደው የቆየው የ100 ቀናት የንባብ ዘመቻ ተጠናቀቀ ************* ላለፉት አንድ መቶ ቀናት በተካሄደው የንባብ ዘመቻ በቁጥር አንድ መቶ የሚሆኑ ከተለያዩ የሕይወት ዘርፎች የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ተካፍለዋል። የሃይማኖት ሰዎች፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ የስፖርት ሰዎች፣ የንግድና ሥራ ፈጣሪዎች፣ ምሁራንና ተመራማሪዎች፣ የገዢ እና ተፎካካሪ ፓርቲ አባላት፣ የሚዲያ ሰዎችና ከሌሎች ዘርፎች የተወከሉ ዝነኞች የንባብ ልምዳቸውን አካፍለዋል፤ የምጊዜም ምርጥ መጽሐፎቻቸውንም ጠቁመዋል። በመቶ ቀናቱ ቆይታ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር መጻሕፍት በዝነኞቹ የምንጊዜም ምርጥ መጽሐፎች እየተባሉ የተጠቆሙ ሲሆን፤ በርካታውን እጅ የሚይዙት የሀገር ውስጥ መጻሕፍት ናቸው። በብዛት ከተጠቆሙ የሀገር ውስጥ መጽሐፎች፥ ነባር ልቦለዶች እንዲሁም የህይወት ታሪክና ግለ ታሪኮች ቅድሚያውን ወስደዋል። ከእነዚህም መካከል፦ 1. ፍቅር እስከመቃብር፣ በሀዲስ ዓለማየሁ (ብዙ ጊዜ ተደጋሞ የተመረጠ መፅሃፍ) 2. ኦሮማይ፣ በበዓሉ ግርማ 3. የህይወቴ ታሪክ (ኦቶባዮግራፊ)፣ በፊታውራሪ ተ/ሐዋርያት ተ/ማርያም 4. እሳት ወይ አበባ፣ በጸጋዬ ገ/መድኅን 5. የኤርትራ ጉዳይ፣ በአምባሳደር ዘወዴ ረታ 6. መጽሐፈ ትዝታ ዘዓለቃ ለማ ኃይሉ ወልደ ታሪክ፣ በመንግሥቱ ለማ 7. ትዝታ፣ በሀዲስ ዓለማየሁ 8. ህይወቴ፣ በደጃዝማች ወ/ሰማያት ገ/ወልድ 9. የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ፣ በእጓለ ገ/ዮሐንስ 10. ህይወቴና የኢትዮጵያ ርምጃ፣ በግርማዊ ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0jDRQhQqeySrcXkefaUYpe5wdg6f8ypsKiAhwMXLgGJSBCFSTzydEdzu4hcjaRnB6l
Show all...
👍 28 10
Photo unavailableShow in Telegram
"የልዩነት መፍቻ መንገድ ውይይት ብቻ መሆኑን በማሳየት ፋና ወጊ ሚናችሁን እንደምትወጡ ትልቅ ተስፋ አለን" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ ************** ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ተወክለው በምክክር መድረኩ ላይ በመሳተፍ ላይ ለሚገኙ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። በሀገራዊ ምክክሩ መሳተፍ ታላቅ ሃገራዊ ሃላፊነት ነው ያሉት ከንቲባዋ፤ የመዲናዋ ነዋሪዎች ከማንኛውም የግልና የቡድን ስሜት እና አመለካከት በመውጣት በምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጠይቀዋል። ከንቲባዋ በመልዕክታቸው፥ ለዘመናት ልዩነቶችን በሃይልና በጠመንጃ ከመፍታት ታሪክ በመውጣት በሰለጠነ መንገድ በውይይት ለመፍታት የሚያግዘን ሃገራዊ ምክክር በርዕሰ መዲናችን አዲስ አበባ መጀመሩ ትልቅ ታሪካዊ ክስተት ነው ብለዋል። እንደ ሃገር ያሉንን በርካታ መልካም ነገሮቻችንን በሚያጠለሽ መልኩ መጥፎ ገፅታችን ከነበረው ልዩነቶችን በጠመንጃ እና በጉልበት ከመፍታት እና የአንድ ሃገር ህዝቦች በዚህ ልክ በጠላትነት ከመፈራረጅ ተላቅቀን ልዩነቶቻችንን በውይይት ብቻ በመፍታት በሃገራችን ዘላቂ ሰላም እንድናሰፍን ምክክሩ ቁልፍ ሚና ይጫወታል ብለዋል። ይህ ለሃገራችን ተጨማሪ ታሪክና ታላቅ ውጤት የሚያስገኘው ሃገራዊ ምክክር፣ ህዝባችን የስልጣን እና የጉዳዩ ባለቤት በመሆን ራሱ በቀጥታና በመረጣቸው ተወካዮቹ አማካኝነት አጀንዳዎችን አቀራራቢ በሆነ መንገድ በምክክር በመፍታት ሃገራዊ መፍትሄ እንደሚያመጣ ይጠበቃል ነው ያሉት።
Show all...
👍 24 5
Photo unavailableShow in Telegram
ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ‹‹ለተሻለ ነገ እናንብብ›› በሚል መሪ ቃል ሲያካሂደው የቆየው የ100 ቀናት የንባብ ዘመቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት አስተላልፈዋል። "የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 በኩል በ2016 ለአንድ መቶ ቀናት ንባብን ሲያበረታታ ቆይቷል፤ ሌሎች ሚዲያዎችም በተመሳሳይ መንገድ ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪዬን አቀርባለሁ" "መጪው ክረምት ነው፤ ብዙ ወጣቶች እረፍት ላይ ይሆናሉ፤ ጊዜያቸውን በንባብና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲያሳልፉ በብርቱ ልንሠራ ይገባል"
Show all...
👍 22 5👎 2
የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ከጉድ ኔበርስ ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ************ የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ከጉድ ኔበርስ ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። ዋናው መቀመጫው እና የተመሠረተበት ሀገር ደቡብ ኮሪያ ከሆነው ጉድ ኔበርስ ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት መደረሱን የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈርው መልዕክት አስታውቋል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በመልዕክቱ እንደገለጹትም፤ ከበጎ አድራጎት ድርጅቱ ጋር በፅሕፈት ቤታቸው እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ እና በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም ወደ ስራ የሚያስገባ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸውን ነው ቀዳማዊት እመቤቷ የጠቀሱት፡፡
Show all...
24👍 14
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው ሀገራዊ የአቪዬሽን ደህንነት ኦዲት መደረግ ጀመረ *************** የአቪዬሽን ደህንነት ኦዲት ከ12 ዓመታት በኋላ የሚደረግ ሲሆን፣ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና በሌሎች የሀገር ውስጥ የአውሮፕላን ማረፊያዎች የሚከናወን ነው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ የሲቪል አቪዬሽን ዘርፉን ደህንነት ለመጠበቅ ከ2 ሺህ በላይ የሰለጠነ የሰው ኃይል መሰማራቱም ተገልጿል። ከዚህ ባለፈ አውሮፕላን ማረፊያዎች የዓለም አቀፉን የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት መስፈርት ያሟላ የደህንነት መሠረተ ልማት እንዲኖራቸው ተደርጎ እየተሰራ ነውም ተብሏል። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት የዓለም አቀፉን የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ስምምነት በመፈረም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ላለፉት 80 ዓመታት አብሮ እየሰራ መሆኑ በመደረኩ ተነስቷል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid023gzSmzJJ8x3urpRKQQMZuVRWvkz8tZH2inK65NyA8DsHHY1g7aEV6KCdUzCKwuhtl
Show all...
👍 25👏 5 4
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኤፍ ኤም አዲስ 97.1ንባብን ሲያበረታታ እንደቆየው ሁሉ ሌሎች ሚዲያዎችም ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪ አቀረቡ ************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 በኩል በ2016 ዓ.ም ለ100 መቶ ቀናት ንባብን ሲያበረታታ መቆየቱን ገልጸው፤ ሌሎች ሚዲያዎችም በተመሳሳይ መንገድ ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 24ኛ ዓመት የኤፍኤም አዲስ 97.1 የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ማንበብ ባህል፤ መፅሐፍትም ቤተኛ እንዲሆኑ እንደ ሀገር መሥራት አለብን ሲሉ ገልጸዋል። አያይዘውም የሰከነ፣ የሚያሰላስልና በሐሳብ ልዕልና የሚያምን ማኅበረሰብ ለመገንባት ንባብ ወሳኝ ነው ብለዋል። የንባብን ባህል ለመገንባት ወሳኝ የሆኑትን አብያተ መጻሕፍት፣ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች እየገነባን ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በጀመርነው የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብር በኩል መፅሐፍትን በቀላል መንገድ ለማዳረስ እንሠራለን ብለዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ge8bqbkqjS5B86bUmBTqsdQ8Zpv2fPW3GhcK86D8cehMoDe2Ktu6hAkWu7jN1erVl
Show all...
👍 30 10👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ማንበብ ባህል መጻሕፍትም ቤተኛ እንዲሆኑ እንደ ሀገር መሥራት አለብን። የሰከነ፣ የሚያሰላስልና በሐሳብ ልዕልና የሚያምን ማኅበረሰብ ለመገንባት ንባብ ወሳኝ ነው። የንባብን ባህል ለመገንባት ወሳኝ የሆኑትን አብያተ መጻሕፍት፣ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች እየገነባን ነው። በጀመርነው የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብር በኩል መጻሕፍትን በቀላል መንገድ ለማዳረስ እንሠራለን። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 በኩል በ2016 ለ አንድ መቶ ቀናት ንባብን ሲያበረታታ ቆይቷል። ሌሎች ሚዲያዎችም በተመሳሳይ መንገድ ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪዬን አቀርባለሁ። መጪው ክረምት ነው። ብዙ ወጣቶች ዕረፍት ላይ ይሆናሉ። ጊዜያቸውን በንባብና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲያሳልፉ በብርቱ ልንሠራ ይገባል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Show all...
👍 25 9
Show all...
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 4 -ጭቁኑ ሕዝባችን ለፍርድ ይቅረብልኝ ያለው ቱባ ባለሥልጣን መዝገብ

#ግራ_ቀኝ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

👍 16 11