en
Feedback
BE - CHAMPION ITF A.A

BE - CHAMPION ITF A.A

Open in Telegram
203
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

Selam endet nachihu Programun betemelekete tlalkoch Klinto yemtseru segno rob ena arb mehonun awkachihu endtgegnu eyasasebn le Black kebeto temariwoch programu gena yemiweta yhonal. Le ketay Addis Abeba Champion mewedader yemtfelgu kalachihu smachihun eske arb dres asmezgbu

photo content
+3

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

Selam endet nachihu Zare mata 11 seat lay hulachihum tewedadariwoch megegnet slalebachihu kilinto sport bet manm sayker endtgegnu. Semonun behazen ena be wddr mkniyat sport endalneber ytawekal honom zare jemro hulachihum be programachihu endtgegnu.

Sa Abdisa: ቁጥር 2 ሜዳ 1)የአዋቂ ወንዶች እና ሴቶች ቅድመ ዝግጁ የሆነ ነፃ ፍልሚያ ከ1ኛ-6ኛ  ዳን (ሳቦም እና ቃል ኪዳን) 2)ቅድመ ታዳጊ ወንዶች ፓተርን ከሰማያዊ-ቀይ በጥቁር (ኢዛና አብረሃም) 3)ቅድመ ታዳጊ ሴቶች ፓተርን ከሰማያዊ -ቀይ በጥቁር (ራኬብ ኪ/ማርያም) 4)ታዳጊ ወንዶች ፓተርን አረንጓዴ (ሙሴ ፍሰሃ ) 5)ታዳጊ ሴቶች ፓተርን አረንጓዴ (እድላዊት አንዳርጌ) 6)ታዳጊ ወንዶች ፓተርን ከ ከማያዊ-ቀይ በጥቁር (አቤል ፋንቱ) 7)ታዳጊ ሴቶች ፓተርን ከ ሰማያዊ-ቀይ በጥቁር (ማርያምያዊት ግዛቸው) 8)ታዳጊ ሴቶች ፓተርን 1ኛ እና 2ኛ ዳን (የለንም) 9)ታዳጊ ወንዶች የቡድን ፓተርን ከ ሰማያዊ -ቀይ በጥቁር (ቅዱስ ፣ዳግም፣አቤል፣ቶማስ፣አብዱልሃኪም) ቁጥር  3 ሜዳ 1)አዋቂ ወንዶች ከሰማያዊ -ቀይ በጥቁር 57-63 ነፃ ፋልሚያ (አብረሃም ሰላም) 2)አዋቂ ሴቶች ከ ሰማያዊ -ቀይ በጥቁር -50 ነፃ ፍልሚያ (ያብስራ አለሙ) 3)አዋቂ ሴቶች  ከ 1ኛ-6ኛ ዳን -50 ነፃ ፍልሚያ (ቃልኪዳን ከበደ) 4)አዋቂ ወንዶች ከ 1ኛ-6ኛ ዳን -57 ነፃ ፍልሚያ (ሰሎሞን ሀይሌ)

Selam endet nachihu wd ye Be-Champion club temariwoch Nege tuat ውድድራችን ልክ 2:30 ሲል በሁሉም ሜዳ የሚጀምር ሲሆን ሜዳ ቁጥር 1 1)የአዋቂ ሴቶች ከሰማያዊ
Selam endet nachihu wd ye Be-Champion club temariwoch Nege tuat ውድድራችን ልክ 2:30 ሲል በሁሉም ሜዳ የሚጀምር ሲሆን ሜዳ ቁጥር 1 1)የአዋቂ ሴቶች ከሰማያዊ -ቀይ በጥቁር 50-55 ነፃ ፍልሚያ (ስምረት) 2)የአዋቂ ወንዶች ከሰማያዊ-ቀይ በጥቁር -57 ነፃ ፍልሚያ (አብረሃም ምስጋናው) 3)የአዋቂ ወንዶች ከ1ኛ-6ኛ ዳን 57-63 ነፃ ፍልሚያ (ሳቦም) 4)የአዋቂ ወንዶች ከ1ኛ-6ኛ ዳን 63-70 ነፃ ፍልሚያ (የለንም) 5)የአዋቂ ወንዶች ከ 1ኛ-6ኛ ዳን +70 ነፃ ፍልሚያ (ዳዊት ዱጋሳ)

ነገ ከሰዓት በኋላ ሜዳ ቁጥር 1 1)የታዳጊ ሴቶች ነፃ ፍልሚያ አረንጓዴ ቀበቶ -40 (የለንም) 2)የታዳጊ ወንዶች ነፃ ፍልሚያ 1ኛ-3ኛ ዳን -50 (አቡበከር) 3)ታዳጊ ሴቶች ነፃ ፍልሚያ ከሰማያዊ -ቀይ በጥቁር -50 (ማርያማዊት)

መሄድ የሚፈልግ የክለብ ተማሪ ካለ ነገ ጥዋት 12 ሰዓት እንድትመጡ

Share for all the

ሜዳ ቁጥር 1 1)ቅድመ ታዳጊ ወንዶች ነፃ ፍልሚያ አረንጓዴ ቀበቶ ነፃ -45 (ዮሃንስ ካሊድ) 2)ቅድመ ታዳጊ ሴቶች ነፃ ፍልሚያ ከሰማያዊ-ቀይ በጥቁር -35 (የለንም) 3)ታዳጊ ወንዶች ነፃ ፍልሚያ ከሰማያዊ -ቀይ በጥቁር40-45 (አቤል ፋንቱ) ሜደ ቁጥር 2 1)አዋቂ ወንዶች 2ኛ እና 3ኛ ዳን ጥቁር ቀበቶ ፓተርን (ዳዊት ዱጋሳ) 2)አዋቂ ሴቶች 1ኛ እና 2ኛ ዳን ነጠላ ፓተርን (ቃልኪዳን ከበደ) 3)አዋቂ ወንዶች 1ኛ ዳን ነጠላ ፓተርን (የለንም) 4)አዋቂ ሴቶች ከሰማያዊ -ቀይ በጥቁር ነጠላ ፓተርን (ስምረት ጸጋዬ) 5)አዋቂ ወንዶች ከሰማያዊ -ቀይ በጥቁር ነጠላ ፓተርን (ዳዊት መልካሙ) 6) አዋቂ ሴቶች አረንጓዴ ቀበቶ ነጠላ ፓተርን (ሀሴት) እነዚህ ከጥዋት ያልቃሉ

ሰላም ውድ የ ቢ-ሻምፒዮን ክለብ ተማሪዎች እንዴት ነበር ውሎ እንደሚታወቀው ዛሬ ሁሉም የ ክለባችን ተማሪዎች የ ኪሎ ምዘና አድርገው ከ ተማሪ እድላዊት አንዳርጌ በስተቀር ሁላችሁም መወዳደር እንደምትችሉ ይታወቃል። ሆኖም ሰልጣኝ እድላዊት አንዳርጌ በ ፓተርን የምትዘጋጅ መሆኑን አውቀሽ ተዘጋጅ። ነገ ጥዋት 2:30 ላይ ውድድሩ እንደሚጀምር የተነገረ ስለሆነ በጥዋት 12 ሰዓት ጉዞ እንጀምራለን። ከዚህ በመቀጠል የውድድራችሁን ቅድመ ተከተል ይሆናል።

#የአዲስ_አበባ_ከተማ አስተዳደር ኢንተርናሽናል ቴኳን-ዶ ፌዴሬሽን አመታዊ የክለቦች አቋም መለኪያ ውድድር በወርሀ የካቲት ከ7--10 በአራት ኪሎ ስፖርት እና ትምህርት ማዕከል ሊያደርግ ነው። ውድድሮ የፊታችን አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ የሚደረጉ ሲሆን በውድድሩም ላይ በርካታ ክለቦች ይሳተፉበታል ። ፕሮግራም :- ዛሬ ሀሙስ ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ የተውዳዳሪዎች ኪሎ ይረጋገጣል። :- ከአርብ፣ቅዳሜ እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ውድድሮች ይደረጋሉ። ለተወዳዳሪ ስፖርተኞች መልካም የውድድር ጊዜ እንመኛለን። ሆኖም ቢ-ሻምፒዮን ክለብ ተወዳዳሪው ክለብ እንደመሆኑ እና ቅሊንጦ ስፖርት ቤት ኮሚናሉን ለ ሃዘን እየተጠቀሙበት ስለሆነ ከ ትናንትና ሮብ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ ስፖርት የሌለ መሆኑን አውቃችሁ ረፍት እንድታደርጉ እና ወደ ውድድሩ ቦታ መሄድ የሚፈልግ ካለ ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ድረስ በስልክ 0911965958 በመደወል መረጃ ማገኘት ትችላላችሁ ። በድጋሜ መልካም እድል የ ቢ-ሻምፒዮን ኮኮቦች

Sisay ena Ayenew hamus 5 seat certificate wsedu