uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

BE - CHAMPION ITC

BE - CHAMPION ITC

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
363
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+97 kun
+930 kun
Postlar arxiv
ሰበር ዜና ዛሬ በተደረገው የዳን ፈተና ላይ 4 ልጆች ከ ቢ -ሻምፒዮን ክለብ የተፈተኑ ሲሆን 3 አዳዲስ ቡ ሳቦሞች ወደ ክለባችን ምክትል አሰልጣኝነት ማዕርግ ሲቀላቀሉ 1 ሰልጣኝ (ፍራኦል ዱጋሳ )
+2
ሰበር ዜና ዛሬ በተደረገው የዳን ፈተና ላይ 4 ልጆች ከ ቢ -ሻምፒዮን ክለብ የተፈተኑ ሲሆን 3 አዳዲስ ቡ ሳቦሞች ወደ ክለባችን ምክትል አሰልጣኝነት ማዕርግ ሲቀላቀሉ 1 ሰልጣኝ (ፍራኦል ዱጋሳ ) አቡሽ 🤭 የፈተናው ኮኮብ በመባል አጠናቀዋል ቡ ሳቦም ናትናእኤል መለሰ ቡ ሳቦም ብሌን መለሰ ቡ ሳቦም ማርያማዊት ድንሳሞ ቡ ሳቦም ፍራኦል ዱጋሳ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው የክለባችን ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም እንደምንለው ይሄ ጅማሮ እንጂ ፍፃሜ አይደለም ገና ብዙ እንሰራለን

photo content

የፈተና ፕሮግራም ለሁሉም የቀበቶ ደረጃ የወጣ ማስታወቂያ ✅ የምዝገባ ቀን እስከ 07/02/2019 ✅ የፈተና ቀን 08/02/2019 ✅ የመመዝገቢያ የፈተና የሰርትፍኬት እና የቀበቶ ክፍያ 👉🏼 ቢጫ
የፈተና ፕሮግራም ለሁሉም የቀበቶ ደረጃ የወጣ ማስታወቂያ ✅ የምዝገባ ቀን እስከ 07/02/2019 ✅ የፈተና ቀን 08/02/2019 ✅ የመመዝገቢያ የፈተና የሰርትፍኬት እና የቀበቶ ክፍያ 👉🏼 ቢጫ 2000 ብር 👉🏼 አረንጓዴ 2200 ብር 👉🏼 ሰማያዊ 2500 ብር 👉🏼 ቀይ ቀበቶ 2500 ብር በመክፈል ለፈተናው መዘጋጀት የምችሉ ይሆናል ❌ ከመመዝገቢያው ቀን ያለፈ ፈተና የማይወስድ ሲሆን ከ 6 ወር በኋላ ለሚኖረው ወይም የዛሬን አመት ላይ ሊፈተን

photo content
+1

photo content
+9

photo content

White belt Exam Result
White belt Exam Result

photo content

photo content

ቴ ማለት እግርን በማጠፍም ሆነ በመዘርጋት በማጥቃትም ሆነ መከላከል የምናደርገውን እንቅሳሴ ይወክላል ኳን ማለት እጅን በመጨበጥም ሆነ በመዘርጋት በማጥቃትም ሆነ መከላከል የምናደርገውን እንቅሳሴ ይወክላል ዶ ማለት ጥበብ ነው.

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቢሻምፒዮን ክለብ ቤተሰቦች ✅ ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ ቤተሰቦች ክፍያ ስትከፍሉ ስክሪን ሹት መላክ እንዳለባችሁ የተነገረ ቢሆንም አብዝሃኛው ወላጅ ለልጆች ከፍለናል እያላችሁ ምንም አይነት ስክሪን ሹት እየላካችሁ ስላልሆነ ከባለፈው ወራቶች ጀምሮ መታወቂያ ላይ ማስፈረም ያለባችሁ እና ለፈተና ስትመጡ መታወቂያችሁን መያዝ ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድታስተካክሉ እናሳስባለን. 👉 ከዚህ በኃላም የትኛውንም ክፍያ ስትከፍሉ ስክሪን ሹት በ @bechampiontkd መላክ እንዳትረሱ እናሳስባለን

ሰላም እንዴት ናችሁ የነጭ ቀበቶ የመጀመሪያ ደረጃ ማሻሻል ፈተና የሚሰጠው መስከረም 10/2019 መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም ለፈተና የምዝገባ እና የሰርትፊኬት እንዲሁም የመፈተኛ ክፍያ ከቅዳሜ ቀን 2/2019 ጀምራችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን ✅ የክፍያ መጠን 1800 ብር ✅ የመጨረሻ መመዝገቢያ ቀን ቅዳሜ 9/2019 ድረስ ከቀኑ ያሳለፈ ፈታኙ ከሌላ ቦታ ስለሚመጣ ካመለጣችሁ መፈተን አይችልም

ነገ ሮብ ቀን 4/13/2018 ሁሉም ተማሪዎች ከጧት ስታዲየም ስለሆነ ስፖርት የምንሰራው 12 ሰዓት ሲል መኪናው ይነሳል ✅ምንም አይነት የትራንስፖርት ብር አያስፈልግም ✅ ስትመጡ የስፖርት ልብሳችሁን ለብሳችሁ የምትመጡ ሲሆን እንዳይበርዳችሁ ከታች ሹራብ ደርቡ

👉የምዝገባ ቀን 📅 ዛሬ ሰኞ 02/13/2018 ተማሪዎች በተለያየ 3 ፈረቃ ማለትም
ሰኞ ሮብ አርብ (ከሰማያዊ ቀበቶ በላይ ለህፃናት )
ማክሰኞ ሐሙስ ቅዳሜ ከነጭ ቀበቶ ጀምሮ እስከ አረንጕዴ ቀበቶ ለህፃናት
ቅዳሜ እና እሁድ ለሁሉም የቀበቶ ደረጃ ለህፃናት
የተመዘገቡ ሲሆን እንደድንገት ምዝገባውን ያላደረጋችሁ ሰልጣኞች ዛሬ ከሰዓት ከ 10 ሰዓት ጀምሮ እና ነገ ማክሰኞ 03/13/2018 ከሰዓት 10 ሰዓት ጀምሮ ምዝገባችሁን እንድትጨርሱ እናሳስባለን 2019 የሚኖረን የምርቃት ፈስቲቫል እና የደረጃ እድገት የፈተናን ጨምሮ ትናንትና የነበረውን የወላጆች ስብሰባ ከዚህ በታች በዝርዝር ይለቀቃል እናመሰግናለን ቢ ሻምፒዮን ወደፊት

ይህንን ውድድር ማን አሸነፈ ☝️☝️☝️

photo content

ሆነ ተከናወነ 👍👍👍👍 ቢ ሻምፒዮን ዛሬም ነግሶ ዋለ ከብዙ የኢንተርናሽናል ፌዴሬሽን የተውጣጡ እና ከመላው ኢትዮጵያ የተሳተፉበት አንደኛ ለወጣ የ 100000 ሺህ ብር ሽልማት ሁለተኛ ለወጣ የ
ሆነ ተከናወነ 👍👍👍👍 ቢ ሻምፒዮን ዛሬም ነግሶ ዋለ ከብዙ የኢንተርናሽናል ፌዴሬሽን የተውጣጡ እና ከመላው ኢትዮጵያ የተሳተፉበት አንደኛ ለወጣ የ 100000 ሺህ ብር ሽልማት ሁለተኛ ለወጣ የ 50,000 ሺህ ብር ሽልማት ላይ 1ኛ እና 2ኛ በመውጣት የክለባችን ተማሪዎች የክለባቸውን ማንነት አሳይተዋል እንኩዋን ደስ አለን እንኩዋን ደስ አላችሁ ቢ ሻምፒዮን ይቀጥላል

photo content