en
Feedback
ትዝታን በግጥም

ትዝታን በግጥም

Open in Telegram

ፍቅር እና አንድነትን በግጥም እንሰብካለን።

Show more
2 886
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-5730 days
Posts Archive
ከነዚ መፅሐፍት ውስጥ በ 2016 የቶቹን ሊያነቡ አስበዋል? 1. The Power of Now… Eckhart Tolle 2. The new Earth…. Eckhart Tolle 3. Atomic Habit…. James Clear 4. The Seven Habits of Highly Effective people.. Stephen Covey 5. Social media made me rich…. Mathew Loop 6. Rich Dad and poor Dad….    Robert Kiyosaki 7. The Cash flow quadrant…  Robert Kiyosaki 8. Rich Dad’s Guide to investing…… Robert Kiyosaki 9. 365 days with self-discipline …      Martin Meadows 10. The secret ….. Rhonda Byrne 11. Ego is the enemy… Ryan Holiday 12.  From failure to success….  Martin Meadows 13. Give and Take… Adam Grant 13. How to win every Argument….. Madsen Pirie 14. How to Improve Memory…..Stephen Pierce 15. Why know is the time to Crush it… Tim Ferriss 16. The golden rules, … Napoleon Hills 17. The law of Human Nature… Robert greene 18. Striking Thoughts Bruce Lee’s Wisdom for daily living… Bruce Lee 19. The total Man … Lester Sumrall 20. Stillness is the Key…. Ryan Holiday 21. Think and grow rich….. Napoleon Hill 22. The World’s 200_Hardest_Brain_Teasers_Mind_Boggling_Puzzles,_Problems23. You can Win …. Shiv Kera24. The power of your subconscious mind…. Joseph Murphy 25. How To Win Friends And Influence People (By Dale Carnegie) 26.  Mind Set The New Psychology Of Success…. Carol S. Dwek 27. The Social Animal - David Brooks 28. Men Are From Mars Women Are From Venus. John Gray 29. The Power of Thinking Without Thinking : MALCOLM GLADWELL 30. How to stop worrying and start Living … Dale Carenigie 31. Do the Work by Steven Pressfield 32. Influence- The Psychology of Persuasion  .. Robert B, Cialdini 33. Let your life Speak.  Parker J palmer 34.Richard_Templar-The_Rules_of_Work-EN(1) 35.The_5_Second_Rule_Transform_your life … Mel Robins 36. The Art of work…Jeff Goins 37. The Miracle Morning… Hal Erlod 38. The_Whole_Brain_Child .. 12_Revolutionary Strategies to nurture your child’s developing mind .. Daniel and Tina 39. Your Brain on Food….. Garry L. wenk 40. How to stop doubting your greatness and live an awesome life.. Jen Sincero 41. Time Management … Richard Walsh 42. The Energy Bus …. JON GORDON 43. Talk Like TED The 9 Public-Speaking Secrets of the Worlds Top Minds by Carmine Gallo 44. The fine Art of Small talk… DEBRA FINE 45. Leil Lowndes - How to Talk to Anyone 46. The 48 laws of power..  Robert Greene 47.  7 strategies for wealth and Happiness… JIM JOHN 48. Tell me your Dreams 49. CRITICAL THINKING SKILLS SUCCESS IN 20 MINUTES A DAY – Laure 50. The 4 hour Work week .. Tim FerrissAnd many more others ሌሎችም በመቶዎች ሚቆጠሩ መዕሐፍትን እኛ ጋ ያገኛሉ የምትፈልጉትን መፅሐፍት ከ @M1CHET በ Soft Copy inbox አርጋቹ ማግኘት ትችላላቹ የአንድ መዕሐፍ ዋጋ 20 ብር ብቻ

ከነዚ መፅሐፍት ውስጥ በ 2016 የቶቹን ሊያነቡ አስበዋል? 1. The Power of Now… Eckhart Tolle 2. The new Earth…. Eckhart Tolle 3. Atomic Habit…. James Clear 4. The Seven Habits of Highly Effective people.. Stephen Covey 5. Social media made me rich…. Mathew Loop 6. Rich Dad and poor Dad….    Robert Kiyosaki 7. The Cash flow quadrant…  Robert Kiyosaki 8. Rich Dad’s Guide to investing…… Robert Kiyosaki 9. 365 days with self-discipline …      Martin Meadows 10. The secret ….. Rhonda Byrne 11. Ego is the enemy… Ryan Holiday 12.  From failure to success….  Martin Meadows 13. Give and Take… Adam Grant 13. How to win every Argument….. Madsen Pirie 14. How to Improve Memory…..Stephen Pierce 15. Why know is the time to Crush it… Tim Ferriss 16. The golden rules, … Napoleon Hills 17. The law of Human Nature… Robert greene 18. Striking Thoughts Bruce Lee’s Wisdom for daily living… Bruce Lee 19. The total Man … Lester Sumrall 20. Stillness is the Key…. Ryan Holiday 21. Think and grow rich….. Napoleon Hill 22. The World’s 200_Hardest_Brain_Teasers_Mind_Boggling_Puzzles,_Problems23. You can Win …. Shiv Kera24. The power of your subconscious mind…. Joseph Murhy 25. How To Win Friends And Influence People (By Dale Carnegie) 26.  Mind Set The New Psychology Of Success…. Carol S. Dwek 27. The Social Animal - David Brooks 28. Men Are From Mars Women Are From Venus. John Gray 29. The Power of Thinking Without Thinking : MALCOLM GLADWELL 30. How to stop worrying and start Living … Dale Carenigie 31. Do the Work by Steven Pressfield 32. Influence- The Psychology of Persuasion  .. Robert B, Cialdini 33. Let your life Speak.  Parker J palmer 34.Richard_Templar-The_Rules_of_Work-EN(1) 35.The_5_Second_Rule_Transform_your life … Mel Robins 36. The Art of work…Jeff Goins 37. The Miracle Morning… Hal Erlod 38. The_Whole_Brain_Child .. 12_Revolutionary Strategies to nurture your child’s developing mind .. Daniel and Tina 39. Your Brain on Food….. Garry L. wenk 40. How to stop doubting your greatness and live an awesome life.. Jen Sincero 41. Time Management … Richard Walsh 42. The Energy Bus …. JON GORDON 43. Talk Like TED The 9 Public-Speaking Secrets of the Worlds Top Minds by Carmine Gallo 44. The fine Art of Small talk… DEBRA FINE 45. Leil Lowndes - How to Talk to Anyone 46. The 48 laws of power..  Robert Greene 47.  7 strategies for wealth and Happiness… JIM JOHN 48. Tell me your Dreams 49. CRITICAL THINKING SKILLS SUCCESS IN 20 MINUTES A DAY – Laure 50. The 4 hour Work week .. Tim FerrissAnd many more others የምትፈልጉትን መፅሐፍት ከ @M1CHET በ Soft Copy inbox አርጋቹ ማግኘት ትችላላቹ

ጉድፍ አለብህ/ሽ ሰው ጉድለቱን ሌላ ሰው እንዲነግረዉ አይፈልግም ስለተነገረዉም ለማስተካከል እምብዛም ዝግጁ አይሆንም። እራሱን በራሱ ከሆነ ግን ለማስተካከል ጊዝ አይወስድበትም። አንተም በወንድም እህትህ ፊት ላይ ጉድፍ ያየህ እንደሆነ አለብህ/ሽ ከምትል ይልቅ መስታወት ስጠዉ/ስጣት።

ከነዚ መፅሐፍት ውስጥ በ 2016 የቶቹን ሊያነቡ አስበዋል? 1. The Power of Now… Eckhart Tolle 2. The new Earth…. Eckhart Tolle 3. Atomic Habit…. James Clear 4. The Seven Habits of Highly Effective people.. Stephen Covey 5. Social media made me rich…. Mathew Loop 6. Rich Dad and poor Dad…. Robert Kiyosaki 7. The Cash flow quadrant… Robert Kiyosaki 8. Rich Dad’s Guide to investing…… Robert Kiyosaki 9. 365 days with self-discipline … Martin Meadows 10. The secret ….. Rhonda Byrne 11. Ego is the enemy… Ryan Holiday 12. From failure to success…. Martin Meadows 13. Give and Take… Adam Grant 13. How to win every Argument….. Madsen Pirie 14. How to Improve Memory…..Stephen Pierce 15. Why know is the time to Crush it… Tim Ferriss 16. The golden rules, … Napoleon Hills 17. The law of Human Nature… Robert greene 18. Striking Thoughts Bruce Lee’s Wisdom for daily living… Bruce Lee 19. The total Man … Lester Sumrall 20. Stillness is the Key…. Ryan Holiday 21. Think and grow rich….. Napoleon Hill 22. The World’s 200_Hardest_Brain_Teasers_Mind_Boggling_Puzzles,_Problems23. You can Win …. Shiv Kera24. The power of your subconscious mind…. Joseph Murhy 25. How To Win Friends And Influence People (By Dale Carnegie) 26. Mind Set The New Psychology Of Success…. Carol S. Dwek 27. The Social Animal - David Brooks 28. Men Are From Mars Women Are From Venus. John Gray 29. The Power of Thinking Without Thinking : MALCOLM GLADWELL 30. How to stop worrying and start Living … Dale Carenigie 31. Do the Work by Steven Pressfield 32. Influence- The Psychology of Persuasion .. Robert B, Cialdini 33. Let your life Speak. Parker J palmer 34.Richard_Templar-The_Rules_of_Work-EN(1) 35.The_5_Second_Rule_Transform_your life … Mel Robins 36. The Art of work…Jeff Goins 37. The Miracle Morning… Hal Erlod 38. The_Whole_Brain_Child .. 12_Revolutionary Strategies to nurture your child’s developing mind .. Daniel and Tina 39. Your Brain on Food….. Garry L. wenk 40. How to stop doubting your greatness and live an awesome life.. Jen Sincero 41. Time Management … Richard Walsh 42. The Energy Bus …. JON GORDON 43. Talk Like TED The 9 Public-Speaking Secrets of the Worlds Top Minds by Carmine Gallo 44. The fine Art of Small talk… DEBRA FINE 45. Leil Lowndes - How to Talk to Anyone 46. The 48 laws of power.. Robert Greene 47. 7 strategies for wealth and Happiness… JIM JOHN48. Tell me your Dreams 49. CRITICAL THINKING SKILLS SUCCESS IN 20 MINUTES A DAY – Laure 50. The 4 hour Work week .. Tim FerrissAnd many more others የምትፈልጉትን መፅሐፍት ከ @M1CHET Inbox በ Soft Copy አርጋቹ ማግኘት ትችላላቹ

መኖር አትሙትብኝ /////////////////// ስቆዝም እንዳልኖር ሳቄን ተቀምቼ እየኖርክ ሳትኖር መኖርህን አጥቼ መኖር አልፈልግም ካንተ ተለይቼ ኖረህ እንድትኖልኝ ጉያዬ ሸሽጌ ለምልመህ እንድትታይ ከግርጌ እስከ ራስጌ መኖር አትሙትብኝ የትም አትሒድብኝ ……………………………………… (የሚያኖረን ሳይሞት ሁሌም ይኑርልን)

Repost from Caleb Tamru
ከሰዉ የሚሻል ሰዉ እንጂ ከሰዉ የሚበልጥ ሰዉ የለም ≥======++++==== ባንድ ወቅት ያንተ አስተማሪ የነበረ ሰዉ ሌላ ጊዜ ያንተ ተማሪ ይሆናል። ካንተ ተማሪዎች ዉስጥም ያንተ አስተማሪ መሆን የሚችል ይወጣል። ይህ በመሆኑ ግን አንተ ከማንም አታንስም ከማንም አትበልጥም። ባንተ ጊዜ ከተማሪዎችህ ትሻላለህ። ጊዜ ተሽሎ የመግኘትን ዕድል ሰቶሐልና። ከ Socrates ተማሪዎች ዉስጥ plato የ Socrates አስተማሪ መሆን ችሎአል። ከ plato ተማሪዎች ውስጥ ደግሞ Aristotle የ plato አስተማሪ መሆን ችሎአል። ግን አንዱም ከሌላኛዉ አይበልጡም። ባንድ ውቅት በመስሪያ ቤት ያንተ አለቃ የነበረ ሰዉ ሌላ ጊዜ አንተ አለቃዉ ትሆናለህ ይሔም የሆነዉ ሊሆንም የሚችለዉ ቢጊዜ ዉስጥ ተሽለህ ስትገኝ እንጂ ሰለበልጥከው አይደለም። ዛሬ ከብዙዎች የተሻለ ጉልበት ቢኖርህ እበልጣለሁ አትበል ጉልብትህ በዛለ ጊዜ ዛሬ እበልጥቹሃለዉ ያልካቸዉ ስዎች ባንድ ወቅት አንተ ጤነኛ ሆነህ እያለ ወንድምህ ቢታመም አንተ ጤነኛ በመሆንህ ከሱ ትሻላለህ ግን አትበልጠዉም ምክንያቱም አንተ በምትታመም ጊዜ እሱን ጤነኛ ሆኖ ታገኘዋለህ ያኔ በጤንነቱ እሱ ካንተ ይሻላል። Join 👇👇👇👇👇👇 @CalebTamru

photo content

365 Days with Self discipline challenge Join us on facebook https://fb.watch/oJuIUTpO6T/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

አንቺ ጽጌረዳ ብዙ እሾህ ቢከብሽ ዙሪያሽን ቢያጥሩት ሰዎች አንቺን እንጂ እሾህሽን አያዩት እውነት ጽጌረዳ ብዙ አስተማርሽኝ የሕይወቴን መርህ ዛሬ አስጣጠቅሽኝ ከሺህ መከራ ውስጥ ፍቅር ኬት ይገኛል ካንቺ የተማረ በእውነት ያገኛል .....✍ caleb

Repost from Caleb Tamru
ሁለት እግር ቢኖርህም ሁለት ዓይነት ጫማ አታረግም //ከሰዉነት ዓለም/// አሪፍ አሪፍ ብራንድ ጫምዎች ሊኖርህ ይችላል። እነዚን ብራንዶች ሰዎች እንዲያዩልህ ቢቻልህ ካንዱ ጫማ ቀኙን ከሌላዉ ደሞ የግራዉን ጫማ ወስደህ ሁለት ዓይነት ጫማ ብታረግ ደስ ይልሀል ግን እንዲ ብታረግ ሰዎች እብድ ነህ ይሉሃል። ሰዎች ሊያደርጉዋቸዉ ሚፈልጉት ና እያደረጉዋቸዉም ያሉ ነገሮች ነገር ግን ብሌሎች ሲታይ እብድ የሚያስብሉ ብዙ አሉ። እብድ አለመባል ጥሩ ነዉ፣ ስለኔ ሰዉ ምን ያገባዋል ካልክ ቃሉን አለቦታዉ ተጠቅመሃል። ሰዉ የሚኖረዉ ላምላኩ ለራሱና ለሌሎች ሕሊና ነዉ። የምዕራባዉያኑ individualism እኛ ጋ አይሰራም። Join 👇👇👇👇 @CalebTamru

Repost from Caleb Tamru
ትልቁ ኪሳራ ሞት አይደለም ////////////////////////////////////// ባንድ ወቅት አንድ ተዋቂ ሰዉ እንዲ ብሎ ነበር። ትልቁ ኪሳራ ሞት ሳይሆን በሕይወት ሳለን በምንኖርበት ዘመን በውስጣችን ያለው የተሰጠን ነገር ሲሞት ነዉ። በውስጣችን ያሉ ብዙ ነገሮች ካልተጠቅምንባቸዉ ይሞታሉ ምክንያቱ ደግሞ አብዛኛዎቹ በኛ ዉስጥ ያሉ ነገሮች ሌሎች ጋር የሌሉ ስለሆኑ በውስጣችን ቀብረን ካስቀረናቸዉ ስንሞትም አብረዉን ይቀበራል Join 👇👇👇👇 @CalebTamru

Atomic Habit by James Clear Join and Download from 👇👇👇👇👇 @CalebTamru

Repost from Caleb Tamru
photo content

Repost from Caleb Tamru
ከጥሩ ሰዎች ጋር ዋል/stay with smart people //////////////////////////////////////////// ባንድ ውቅት የቻይናዉ ባለሀብት ጃክማ ቃለ ምልልስ ሲያረግ ከጥሩ ስዎች ጋር ዋል/stay with smart people ሲል ሰማዉት። ቀጥሎ የመጣለኝ 2 ጥያቄ እኔ ለራሴ ምርጥ የምላቸዉ ሰዎች በዙሪያዬ የሌሉ፤በህይወት የሌሉ ባካል ላገኛቸዉ የማልችል ከሆኑ እንዴት ከነሱ ጋር መዋል እችላለዉ የሚል ሲሆን ሌላኛዉ ጥያቄ ደግሞ ይሔን ሐሳብ በስጋ ሐይወት በተጨማሪ በመንፈሳዊም ሕይወት ተጠቅሜ እንዴት በመጽሐፍ ቅዱስ አሁን ላይ በሐይወት የሌሉ ለኔ ምርጥ ናቸዉ ከምላቸዉ ሰዎች ጋር መዋል እችላለሁ? የሚል ነበር። ቀጥሎ የመጣልኝ መልስ ይሕ ነበር።ላንተ ጥሩ ናቸዉ ምርጥ ናቸዉ ምትላቸዉ ሰዎች በሕይወት ያሉ ወይ የሌሉ ፤ባቅራቢያሕ ያሉ ወይ የሌሉትን ለይና እወቅ። በመቀጠል እነዚን 3 ነገሮች በማድርግ ከፈለከዉ ያንተ ምርጥ ሰዉ ጋር መዋል ትችላለህ። 1. ላንተ ምርጥ የሆነን ሰው የሕይወት ታሪክ ቢያንስ በቀን አንድ አንብብ። 2. ያንተ ምርጥ ሰዉ የጻፈውን ጽሁፍ፤ ያስተማረዉን ትምሕርት ቢያንስ በቀን አንዴ አንብብ ወይ አድምጥ። 3. ያንተ ምርጥ ሰዉ ያደረገዉን ቃለ ምልልስ(interview) ቢያንስ በቀን አንድ እይ። በየቀኑ ይሔን ካረክ ከነሱ ጋር ዋልክ ማለት ነዉ ምክንያቱም እነዚ ሰዎች ሃሳብህን አመለካከትህን አኑዋኑዋርህን ሊቀይሩ ይችላሉ። Join 👇👇👇👇👇👇👇 @CalebTamru

Repost from Caleb Tamru
የሰው ልጅ የአኗኗሩ መለኪያ ///////////////////////////////////// የሚኖረዉ የሚያስበዉን ያህል ነዉ የሚያስበዉ የሚያዉቀዉን ያህል ነዉ የሚያዉቀዉ ያነበበዉን ወይም የተማረዉን ያህል ነዉ የነዚ ሁሉ ስፋትና ጥልቀት ደግሞ የተጋዉን ያህል ነዉ ለሰዉ ሀብቱ ትጋቱ ነዉና። Join 👇👇👇👇👇👇 @CalebTamru

አንድ ነገር ገብቶ ዘልቆ ሕሊናዬ በሱፈቃድ ሰርጾ ተቀምጦ ጓዳዬ በኦቅያኖስ ባሕር ሀሳብ በሞላበት አንሳፎ ይወስደኛል ጸትታ ባለበት ሺህ ጊዜ ገፍቶ አዉቶ ያወርደኛል በምናቡ አለም ሁሌ ያስዋኘኛል መመሰጫውን ይዞ ያመላልሰኛል።

የበሰለ ሰዉ የሚያሳየዉ 10 ምልክቶች ////////////////////////// 1. ማዉራት ስላለበት እንጂ ምላስ ስላለዉ አያወራም 2. ለመፍረድ አይቸኩልም 3. ሁሉንም ሰዉ ያከብራል 4. የሰዎችን ሐሳብ ሳይንቅ ያደምጣል 5. አግባብነት ለሌላቸዉ ነገሮች ዝምታን ይመርጣል 6. ሚዛናዊ ሕይወት ለመኖር ይተጋል 7. በሰዎች ላይ ጥገኛ የሆነ ደስታ የለዉም 8. ከመጉዳት መጎዳትን ይመርጣል 9.የይቅርታ ና የፍቅር ሰዉ ነዉ 10. እጁን ለመልካም ነገር ያበረታል             JOIN 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @CalebTamru

መልካም አዲስ አመት ❤️ 2014 ......... 2015.......2016 🎉

¶ ያን እሳት ማን ጭሮ ማን አቀጣጠለው፤ የሷን ገላ አግሞ የኔንም ገረፈው። ¶ ወይ ቀይ ፉም አይጥል~ ጨርሰን አናምድ፤ ወይ በውሀ አይጠፋ~ እፍፍፍፍ ቢሉት አይነድ። ✍️ ሙሉጌታ

ሰላም እንዴት አደራችሁ😘 !! እሁድ እንዴት ነች ? እኔ በከለር ግለፆት ብባል ፈዛዛ ነጭ ነች የምትመስለኝ። ትርጉም ግን ....... ወደ ዋናው ነገር ልግባ  ከላይ Post በተደረገው መልኩ የሰው ልጅ በE, በS,  በB እና በI ስር ተሰማርቶ ነው ህይወቱን የሚኖረው ዛሬ ስለ E ብናወራ /ብንጨዋወት/ ደስ ይለኛል E ማለት Employee  ተቀጣሪ ነው ተቀጣሪ ኑሮውን ለማግፉት ለብር  ሲል ተቀጥሮ የሚኖር ከግለሰብ ከመንግስት ከNGOም ይሁን ሁሉም ተቀጣሪ ናቸዉ - የጊዜ ነፃነት❌  ጊዜውን ሽጦ ስለሚኖር ተቀጠሪ ከሆንክ የእኔ የምትለው ጣፋጭ ጊዜ የለህም ጭንቅላትህን በ 8 ሰዓት ስለሞታስረው 24ቱንም ሳታስበው ለቀጣሪ ትሠጠዋላህ እንትን እያረክ ቢሆንም ኧረ ግምኛ ነኝ ብለህ አትቀረም ነቅለህ ትሮጣለህ አባቴ . የገንዘብ ነፃነት ❌  ያው በ30 ቀን ተጠብቆ ነዉ  ያችም ስንት የኑሮ ጕድጓድ ይጠብቃታል                        በጣም የሚወደው ሰው ቢታመምበት ለማስከሚያ የለም ያው መከረኛ በመኪና እየተዞር ይለመን ይሆን ? - የአእምሮ ነፃነት ❌/ሰላም /  በሰው ይመራል የሰው      ወይም የፓርቲ ወይም የድርጅት ራዕይን ይፈፅማል የራሱ ራዕይ ይናፍቀዋል ። ግን ራዕይ ቢኖረውማ መቸ ተቀጣሪ ይሆን ነበር የዛሬ በትንሹ ይኸው  ነገ ስለ S። ሰው በጧቱ ከእንቅልፉ ሲነሳ በቀኝ አውለኝ ይላል አይደል ስለሆነም በቀኝ አውለኝ ማለት በB እና ፲ በኩል አውለኝ። እናንተም እንዲሁ ሰዉ የራሱ ቢዝነስ ይኑረው ✅✅✅ መልካም እሁድ😘😘!!