Caleb Tamru
Open in Telegram
Author and Blogger This is the platform where I share books and my views on life, The nature of human being and other important issues. For any comment use @M1CHET
Show more222
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
January '24
January '24
+7
in 0 channels
December '230
in 1 channels
Get PRO
November '23
+57
in 1 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '220
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '210
in 0 channels
Get PRO
June '210
in 0 channels
Get PRO
May '21
+160
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 15 January | 0 | |||
| 14 January | 0 | |||
| 13 January | +1 | |||
| 12 January | +1 |
Channel Posts
ሰወነት እና ሳይንስ
//// ////
ሳይንስ የተመጣጠነ ምግብ በልቶ ያደገ ሰዉ ጠናማ አዕምሮ ይኖረዋል ይለናል። ዓልማችን ላይ ያሉ ከሰዉነት ይልቅ
አዉረነት ሚገልጻቸዉ ሰዎች የተመጣጠነ ምግብ ሳይበሉ ያደጉ ይሆን ካልሆነስ? ካልሆነ ሳይንስ ብቻዉን አንድን ሰዉ ሙሉ
ሰዉ ሊያደርገዉ አይችልም።
@CalebTamiru
| 2 | ተሽሎ መገኘት
//// ///
ተሽሎ መገኘት ታላቅነት ነው
የሰደበህን መልሰህ አትስደብ
ያስቀየመህን እንድ ዉለታ ቆጥረህ መላሽ አትሁን
ይህን በማድረግህ ብቻ የሰደበህ መልሶ እንዳይሰድብህ ያስቀየመህም ተመልሶ እንዳያስቅይምህ ማረግ
ትችላለህ
@CalebTamru | 74 |
| 3 | Sa’a abbaan gaafa cabse ormi ija balleessa
ባለበቱ ቀንድዋን የሰበራትን ላም ሌላዉ አይኑዋን ያጠፋል
//// ..................///
ላንተ ያለህን ዋጋ አንድ ብለህ ስትቀንስ ሰዎች ደግሞ ሁለት እጥፍ አርገዉ ይቀንሱታል። ላንተ ካንተ በላይ ዋጋ የሚሰጥ ሌላ ፍጡር የለም ለሰዉነትህ ለአንተነትህ ዋጋ ስጥ። ዋጋህን ስታዉቅ በዋጋህ ልክ ትኖራለህ። | 132 |
| 4 | ከበላህ ከጠጣህ ምን ጎደለህ??
//// ......////
በልቶ ጠጥቶ መዋል ማደርን ብቻ ብዙ ሰዎች በቂ ነው ከዚ ዉጪ ያለው ትርፍ ነው ይላሉ። ምግብ ና መጠጥ ሆድን እንጂ
አዕምሮን ወይ መንፈስን አይመግቡም። የሆድ ምግብ ብቻዉን አንድን ሰው ሚዛናዊ ህይወት እንዲኖረዉ ማድረግ
ስለማይችል ከሆዳችን እየቀነስን አዕምሮአችንንም መንፈሳችንንም እንመግብ።
@CalebTamru | 145 |
| 5 | ተስፋ የዛሬ መቀነት የነገ ሰገነት ነዉ
////// //////
ሰዎች ነገን ብለን እንጂ ዛሬ እኮ ምኑም ደስ አይልም ይላሉ። ነገ መልካም ነገር እንደሚጠብቃቸዉ ያስባሉ። ተስፋ ባይኖር ኖሮ ነገስ ቢሆን ምኑ ደስ ይላል ይሉ ይሆናል። ተስፋ ዛሬ እንዳንዝል እንዳንድክም መቀነት ሆኖ ያገለግለናል፤ዛሬ ካልደከምን
ደግሞ በተስፋ የጠበቅነዉን ና በምናብ ያየነዉን ነገ እዉን ሆኖ በሰገነቱ ላይ እናገኘዋለን | 253 |
| 6 | ከነዚ መፅሐፍት ውስጥ በ 2016 የቶቹን ሊያነቡ አስበዋል?
1. The Power of Now… Eckhart Tolle
2. The new Earth…. Eckhart Tolle
3. Atomic Habit…. James Clear
4. The Seven Habits of Highly Effective people.. Stephen Covey
5. Social media made me rich…. Mathew Loop
6. Rich Dad and poor Dad…. Robert Kiyosaki
7. The Cash flow quadrant… Robert Kiyosaki
8. Rich Dad’s Guide to investing…… Robert Kiyosaki
9. 365 days with self-discipline … Martin Meadows
10. The secret ….. Rhonda Byrne
11. Ego is the enemy… Ryan Holiday
12. From failure to success…. Martin Meadows
13. Give and Take… Adam Grant
13. How to win every Argument….. Madsen Pirie
14. How to Improve Memory…..Stephen Pierce
15. Why know is the time to Crush it… Tim Ferriss
16. The golden rules, … Napoleon Hills
17. The law of Human Nature… Robert greene
18. Striking Thoughts Bruce Lee’s Wisdom for daily living… Bruce Lee
19. The total Man … Lester Sumrall
20. Stillness is the Key…. Ryan Holiday
21. Think and grow rich….. Napoleon Hill
22. The World’s 200_Hardest_Brain_Teasers_Mind_Boggling_Puzzles,_Problems23. You can Win …. Shiv Kera24. The power of your subconscious mind…. Joseph Murphy
25. How To Win Friends And Influence People (By Dale Carnegie)
26. Mind Set The New Psychology Of Success…. Carol S. Dwek
27. The Social Animal - David Brooks
28. Men Are From Mars Women Are From Venus. John Gray
29. The Power of Thinking Without Thinking : MALCOLM GLADWELL
30. How to stop worrying and start Living … Dale Carenigie
31. Do the Work by Steven Pressfield
32. Influence- The Psychology of Persuasion .. Robert B, Cialdini
33. Let your life Speak. Parker J palmer
34.Richard_Templar-The_Rules_of_Work-EN(1)
35.The_5_Second_Rule_Transform_your life … Mel Robins
36. The Art of work…Jeff Goins
37. The Miracle Morning… Hal Erlod
38. The_Whole_Brain_Child .. 12_Revolutionary Strategies to nurture your child’s developing mind .. Daniel and Tina
39. Your Brain on Food….. Garry L. wenk
40. How to stop doubting your greatness and live an awesome life.. Jen Sincero
41. Time Management … Richard Walsh
42. The Energy Bus …. JON GORDON
43. Talk Like TED The 9 Public-Speaking Secrets of the Worlds Top Minds by Carmine Gallo
44. The fine Art of Small talk… DEBRA FINE
45. Leil Lowndes - How to Talk to Anyone
46. The 48 laws of power.. Robert Greene
47. 7 strategies for wealth and Happiness… JIM JOHN
48. Tell me your Dreams
49. CRITICAL THINKING SKILLS SUCCESS IN 20 MINUTES A DAY – Laure
50. The 4 hour Work week .. Tim FerrissAnd many more others
ሌሎችም በመቶዎች ሚቆጠሩ መዕሐፍትን እኛ ጋ ያገኛሉ
የምትፈልጉትን መፅሐፍት ከ @M1CHET በ Soft Copy inbox አርጋቹ ማግኘት ትችላላቹ የአንድ መዕሐፍ ዋጋ 20 ብር ብቻ | 187 |
| 7 | ጉድፍ አለብህ/ሽ
ሰው ጉድለቱን ሌላ ሰው እንዲነግረዉ አይፈልግም ስለተነገረዉም ለማስተካከል እምብዛም ዝግጁ አይሆንም። እራሱን
በራሱ ከሆነ ግን ለማስተካከል ጊዝ አይወስድበትም። አንተም በወንድም እህትህ ፊት ላይ ጉድፍ ያየህ እንደሆነ አለብህ/ሽ
ከምትል ይልቅ መስታወት ስጠዉ/ስጣት። | 148 |
| 8 | መኖር አትሙትብኝ
ስቆዝም እንዳልኖር ሳቄን ተቀምቼ
እየኖርክ ሳትኖር መኖርህን አጥቼ
መኖር አልፈልግም ካንተ ተለይቼ
ኖረህ እንድትኖልኝ ጉያዬ ሸሽጌ
ለምልመህ እንድትታይ ከግርጌ እስከ ራስጌ
መኖር አትሙትብኝ
የትም አትሒድብኝ ………………………………………
(የሚያኖረን ሳይሞት ሁሌም ይኑርልን)
Join
👇👇👇👇
@CalebTamiru | 204 |
| 9 | ከሰዉ የሚሻል ሰዉ እንጂ ከሰዉ የሚበልጥ ሰዉ የለም
≥======++++====
ባንድ ወቅት ያንተ አስተማሪ የነበረ ሰዉ ሌላ ጊዜ ያንተ ተማሪ ይሆናል። ካንተ ተማሪዎች ዉስጥም ያንተ አስተማሪ መሆን
የሚችል ይወጣል። ይህ በመሆኑ ግን አንተ ከማንም አታንስም ከማንም አትበልጥም። ባንተ ጊዜ ከተማሪዎችህ ትሻላለህ።
ጊዜ ተሽሎ የመግኘትን ዕድል ሰቶሐልና። ከ Socrates ተማሪዎች ዉስጥ plato የ Socrates አስተማሪ መሆን
ችሎአል። ከ plato ተማሪዎች ውስጥ ደግሞ Aristotle የ plato አስተማሪ መሆን ችሎአል። ግን አንዱም ከሌላኛዉ
አይበልጡም።
ባንድ ውቅት በመስሪያ ቤት ያንተ አለቃ የነበረ ሰዉ ሌላ ጊዜ አንተ አለቃዉ ትሆናለህ ይሔም የሆነዉ ሊሆንም የሚችለዉ
ቢጊዜ ዉስጥ ተሽለህ ስትገኝ እንጂ ሰለበልጥከው አይደለም።
ዛሬ ከብዙዎች የተሻለ ጉልበት ቢኖርህ እበልጣለሁ አትበል ጉልብትህ በዛለ ጊዜ ዛሬ እበልጥቹሃለዉ ያልካቸዉ ስዎች
ባንድ ወቅት አንተ ጤነኛ ሆነህ እያለ ወንድምህ ቢታመም አንተ ጤነኛ በመሆንህ ከሱ ትሻላለህ ግን አትበልጠዉም
ምክንያቱም አንተ በምትታመም ጊዜ እሱን ጤነኛ ሆኖ ታገኘዋለህ ያኔ በጤንነቱ እሱ ካንተ ይሻላል።
Join
👇👇👇👇👇👇
@CalebTamru | 1 554 |
| 10 | No text... | 174 |
| 11 | 365 days with self discipline
Join me on facebook
https://fb.watch/oJuIUTpO6T/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v | 191 |
| 12 | ሁለት እግር ቢኖርህም ሁለት ዓይነት ጫማ አታረግም
//ከሰዉነት ዓለም///
አሪፍ አሪፍ ብራንድ ጫምዎች ሊኖርህ ይችላል። እነዚን ብራንዶች ሰዎች እንዲያዩልህ ቢቻልህ ካንዱ ጫማ ቀኙን ከሌላዉ
ደሞ የግራዉን ጫማ ወስደህ ሁለት ዓይነት ጫማ ብታረግ ደስ ይልሀል ግን እንዲ ብታረግ ሰዎች እብድ ነህ ይሉሃል። ሰዎች
ሊያደርጉዋቸዉ ሚፈልጉት ና እያደረጉዋቸዉም ያሉ ነገሮች ነገር ግን ብሌሎች ሲታይ እብድ የሚያስብሉ ብዙ አሉ። እብድ
አለመባል ጥሩ ነዉ፣ ስለኔ ሰዉ ምን ያገባዋል ካልክ ቃሉን አለቦታዉ ተጠቅመሃል። ሰዉ የሚኖረዉ ላምላኩ ለራሱና
ለሌሎች ሕሊና ነዉ። የምዕራባዉያኑ individualism እኛ ጋ አይሰራም።
Join
👇👇👇👇
@CalebTamru | 1 544 |
| 13 | ትልቁ ኪሳራ ሞት አይደለም
//////////////////////////////////////
ባንድ ወቅት አንድ ተዋቂ ሰዉ እንዲ ብሎ ነበር። ትልቁ ኪሳራ ሞት ሳይሆን በሕይወት ሳለን በምንኖርበት ዘመን
በውስጣችን ያለው የተሰጠን ነገር ሲሞት ነዉ። በውስጣችን ያሉ ብዙ ነገሮች ካልተጠቅምንባቸዉ ይሞታሉ ምክንያቱ ደግሞ
አብዛኛዎቹ በኛ ዉስጥ ያሉ ነገሮች ሌሎች ጋር የሌሉ ስለሆኑ በውስጣችን ቀብረን ካስቀረናቸዉ ስንሞትም አብረዉን
ይቀበራል
Join
👇👇👇👇
@CalebTamru | 1 410 |
| 14 | Atomic_Habits_by_James_Clear-1 (1).pdf | 212 |
| 15 | No text... | 1 768 |
| 16 | ከጥሩ ሰዎች ጋር ዋል/stay with smart people
////////////////////////////////////////////
ባንድ ውቅት የቻይናዉ ባለሀብት ጃክማ ቃለ ምልልስ ሲያረግ ከጥሩ ስዎች ጋር ዋል/stay with smart people ሲል
ሰማዉት። ቀጥሎ የመጣለኝ 2 ጥያቄ እኔ ለራሴ ምርጥ የምላቸዉ ሰዎች በዙሪያዬ የሌሉ፤በህይወት የሌሉ ባካል ላገኛቸዉ
የማልችል ከሆኑ እንዴት ከነሱ ጋር መዋል እችላለዉ የሚል ሲሆን ሌላኛዉ ጥያቄ ደግሞ ይሔን ሐሳብ በስጋ ሐይወት
በተጨማሪ በመንፈሳዊም ሕይወት ተጠቅሜ እንዴት በመጽሐፍ ቅዱስ አሁን ላይ በሐይወት የሌሉ ለኔ ምርጥ ናቸዉ
ከምላቸዉ ሰዎች ጋር መዋል እችላለሁ? የሚል ነበር። ቀጥሎ የመጣልኝ መልስ ይሕ ነበር።ላንተ ጥሩ ናቸዉ ምርጥ ናቸዉ
ምትላቸዉ ሰዎች በሕይወት ያሉ ወይ የሌሉ ፤ባቅራቢያሕ ያሉ ወይ የሌሉትን ለይና እወቅ። በመቀጠል እነዚን 3 ነገሮች
በማድርግ ከፈለከዉ ያንተ ምርጥ ሰዉ ጋር መዋል ትችላለህ።
1. ላንተ ምርጥ የሆነን ሰው የሕይወት ታሪክ ቢያንስ በቀን አንድ አንብብ።
2. ያንተ ምርጥ ሰዉ የጻፈውን ጽሁፍ፤ ያስተማረዉን ትምሕርት ቢያንስ በቀን አንዴ አንብብ ወይ አድምጥ።
3. ያንተ ምርጥ ሰዉ ያደረገዉን ቃለ ምልልስ(interview) ቢያንስ በቀን አንድ እይ።
በየቀኑ ይሔን ካረክ ከነሱ ጋር ዋልክ ማለት ነዉ ምክንያቱም እነዚ ሰዎች ሃሳብህን አመለካከትህን አኑዋኑዋርህን ሊቀይሩ ይችላሉ።
Join
👇👇👇👇👇👇👇
@CalebTamru | 1 394 |
| 17 | የሰው ልጅ የአኗኗሩ መለኪያ
/////////////////////////////////////
የሚኖረዉ የሚያስበዉን ያህል ነዉ
የሚያስበዉ የሚያዉቀዉን ያህል ነዉ
የሚያዉቀዉ ያነበበዉን ወይም የተማረዉን ያህል ነዉ
የነዚ ሁሉ ስፋትና ጥልቀት ደግሞ የተጋዉን ያህል ነዉ
ለሰዉ ሀብቱ ትጋቱ ነዉና።
Join
👇👇👇👇👇👇
@CalebTamru | 1 339 |
| 18 | የበሰለ ሰዉ የሚያሳየዉ 10 ምልክቶች
//////////////////////////
1. ማዉራት ስላለበት እንጂ ምላስ ስላለዉ አያወራም
2. ለመፍረድ አይቸኩልም
3. ሁሉንም ሰዉ ያከብራል
4. የሰዎችን ሐሳብ ሳይንቅ ያደምጣል
5. አግባብነት ለሌላቸዉ ነገሮች ዝምታን ይመርጣል
6. ሚዛናዊ ሕይወት ለመኖር ይተጋል
7. በሰዎች ላይ ጥገኛ የሆነ ደስታ የለዉም
8. ከመጉዳት መጎዳትን ይመርጣል
9.የይቅርታ ና የፍቅር ሰዉ ነዉ
10. እጁን ለመልካም ነገር ያበረታል
JOIN
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@CalebTamru | 210 |
| 19 | opy አርግ ግን paste አታርግ
////////////////////////////////
ሁሉም ሰዉ የኔ አንደኛ ( my best) የሚለዉ የራሱ ነገር አለዉ። ስለዚ copy ያረከዉን paste ከማረግህ በፊት ያንተን
አንደኛ አመለካከት ያንተን አንደኛ እይታ ያንተን አንደኛ እውቀት ያንተን አንደኛ ጥበብ ያንተን አንደኛ አቅም ያንተን አንደኛ
ግንዛቤ ያንተን አንደኛ ታለንት እና ሌሎችም ጨምርበትና paste አርግ ያኔ መካሪ ለመሆን እስክትሸመግል መጠበቅ
አያስፈልግህም copy ለማረግ ቀሎህ paste ለማረግ አቅምህ ካልፈቀደ ያንተን አንደኛ ስትጨምርበት አቅምህን
አማክለህ paste ታረገዋለህ። ሙያ ከጎረቤት ተብሎአል ነግር ግን ያንተን አንደኛ ጨምረህ ማስማማት ከቻልክ ከጎረቤትም
አልፈህ ከሩቆቹ ኮፒ ፔስት ማረግ ትችላለህ።
Join
👇👇👇👇👇👇
@CalebTamru | 189 |
| 20 | ወጣት ነገ ያሳስበዋል አዛዉንት ግን ትናንት ያሳስበዋል
///////////////////////////////
የኤሪክሰን ሳይኮሶሻል እድገት ቲዮሪ (Erikson’s psychosocial development theory) የሰዎችን ሳይኮሶሻል እድገት
በ 8 ደረጃ ይከፍለዋል ላሁኑ ግን 5ኛ 6ኛ እና 8ኛን ነዉ የፈለኩት ለሁሉም ደረጃዎች ስም ሰቶአቸዋል።
5ኛ ደረጃ( stage 5) identity vs role confusion (ራስን ማወቅ ወይ ግራ መጋበት) ሲሆን በብዛት ሚታየዉ ከ 12-18
የእድሜ ክልል ዉስጥ ነዉ። በዚ የእድሜ ክልል ያሉ ወጣቶች ስለ ራሳቸዉ ስለ ማንነታቸዉ ሰለ ወደፊት ሕይታቸዉ ስለ
አስፈላጊነታቸዉ ደጋግመዉ ያስባሉ።
6ኛ ደርጃ (stage 6) intimacy vs isolation(መቅረብ ወይ መገለል) ሲሆን በብዛት የሚታየዉ ከ 18-35/40 ዕድሜ
ክልል ዉስጥ ነዉ። በዚ ውስጥ ያሉት ደግሞ ስለማህበራዊ ህይወታቸዉ፤ ስለ ትዳራቸዉ፤ስለ ኑሮዋቸዉ ከሰዉ ጋር
ስላላቸዉ ግንኙነት፤ያስባሉ እንደየሁኔታዉ ሰዉ መራቅ ና መቅረብ ፤ የብቸኝነት ስሜት ሊታይባቸው ይችላል።
እንደ ኤሪክ እሪክሰን ቲዮሪ በነዚ በሁለቱ ደርጃ 5 እና 6 የዕድሜ ክልል ያሉ ወጣቶች የሚከተሉትን ጥያቄ ያነሳሉ።
እኔ ማነኝ?
ወደፊት ምንድን ነዉ ምሆነዉ?
እኔ ምረባ/ምጠቅም ሰዉ ነኝ?
በትክክል እየኖርኩ ነው?
የኔ ተስጥኦ ምንድን ነዉ?
እኔ ጥሩ ሰዉ ነኝ?
ምን አይነት ሰዉ መሆን አለብኝ?
ምን አይነት ጉዋደኞች ሊኖሩኝ ይገባል?
ምን አይነት ስራ ልስራ ?
ምን አይነት ቤት ይኖራኛል?
ምን አይነት ሚስት/ባል ነው ሚኖረኝ
ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ ሚኖረኝ? እና ሌሎችም ብዙ ጥያቄዎች ያነሳሉ አብዛኛዉቹ ጥያቄዎች ግን ነገ ላይ
የተንጠለጠሉ ናቸው። ነገ ተስፋም፤ ስጋትም፤ፍርሃትም አለዉ ቢሆንም ግን ለማስተካከል ጊዜዉና እድሉ አለ።
ደረጃ 8 (stage 8) integrity vs despair (የሙሉነት ወይ የተስፋ መቁረጥ) ጊዜ ሲሆን ከ 65 ዓመት በዋላ የሚታይ
ነዉ። ከ 65 ዓመት በላይ ያለ አዛዉንት ባብዛኛዉ በፊት ያሳለፈዉን ሕይወት ይመዝናል እንጂ ወደ ፊት ሕይወቱን ስለ
ማስተካከል፤ አግብቶ ስለ መዉልድ፤ ት.ቤት ገብቶ ስላመማር አይደለም። በዚ እድሜ ሲደርስ ወጣትነቱን እንዴት
እንዳሳለፈ፤ ምን ያህል ጥሩ ሰዉ እንደነበር ወይ እንዳልነበር፤ የሚቆጨዉ የሚጸጽተው ነገር እንዳለ እንደሌለ፤ምን አይነት
መንፈሳዊ ሕይወት እንደነበረው፤ ጎልማሳነቱን እንዴት እንዳስለፈ ወደ ዋላ መለስ ብሎ ይፈትሻል። ጥሩ ሆኖ ካገኘው
ይደሰትበታል(integrity) ጥሩ ሆኖ ካላገኘዉ ደግሞ ወደ ዋላ መመለስ ስለማይችል ተስፋ ይቆርጥበታል(despair). ወጣት የሆንን ጥሩ ጊዜ ላይ ነን 8ኛ ደረጃ ስንደርስ አፋችንን ሞልተን ሩጫዬን ጨርሻለዉ ማለት የምንችልበት ጊዜና ዕድሉ
አለን።
...✍ Caleb Tamru
Join
👇👇👇👇👇👇👇
@CalebTamru | 296 |
