en
Feedback
❤የፍቅር ግጥም❤

❤የፍቅር ግጥም❤

Open in Telegram

✍የስነፅሁፍ ተሰጥኦዎች 📜ግጥም❤ 💆የጭንቅላት ጨዋታዎች 💭አባባሎዎች፣ 👽Psychology Facts🌷 ❤️ልብ_ወለድ እና ጠቃሚ ምክሮች ያለገደብ #ከልብ_ዲያሪ ወደናንተ ይደርሳሉ በተጨማሪም💎 ✍ግጥም 💖የፍቅር❤️ የይቅርታ🙏 የመልካም ምኞት መግለጫ

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
4 848
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+717
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+273
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 1 channels
Get PRO
August '240
in 1 channels
Get PRO
July '24
+1 477
in 1 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 1 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '23
+229
in 0 channels
Get PRO
December '22
+320
in 0 channels
Get PRO
November '22
+295
in 0 channels
Get PRO
October '22
+226
in 0 channels
Get PRO
September '22
+183
in 0 channels
Get PRO
August '22
+241
in 0 channels
Get PRO
July '22
+217
in 0 channels
Get PRO
June '22
+134
in 0 channels
Get PRO
May '22
+154
in 0 channels
Get PRO
April '22
+354
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '21
+108
in 0 channels
Get PRO
June '21
+123
in 0 channels
Get PRO
May '21
+151
in 0 channels
Get PRO
April '21
+187
in 0 channels
Get PRO
March '21
+164
in 0 channels
Get PRO
February '21
+149
in 0 channels
Get PRO
January '21
+146
in 0 channels
Get PRO
December '20
+992
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+5
20 December+21
19 December+12
18 December+15
Channel Posts
ሀረግ ዋርካ መስሎት አንገቷን አነቀው አይኗን እየዞረ የእሳት ራት ሞቀው አፏን ንብ ቀሰመው ጥርሷን ጠባው ጥጃ በሷ የማይሳሳት መኖሩንም እንጃ join @yefkr_gtm @yefkr_gtm

2
ቢቀናኝ እሰየው ባይቀናኝ ምን ገዴ አንቺን ይዞ መኖር አይታክተው ሆዴ . . የአለምን ጎዳና ብወጣ ብወርደው አንቺን አይቼ እንጂ ብቻውን አሎደው join @yefkr_gtm @yefkr_gtm
1 171
3
ውዴ መልክሽ ይገርጣልሽ ውበትሽ ይጠንዛ አንቺነትሽ ይርገፍ ብጉር ፊትሽ ይብዛ ጥፍርሽ ዱምድም ይሆን ፀጉርሽም ይጠር ሰላም ሚልሽ አይቶ ደንግጦ ይሰበር አይንሽ ፈጦ ይውጣ አፍንጫሽም ይርዘም መልከ ጥፉ ሁኚ የሚያይሽ ዬለም ከዛ አንቺን መሳይ ፋንጋ ሁሉም ስለሚሸሽ እንዲ ያርግሽና ብቻዬን ላፍቅርሽ
155
4
#ቲቸር፦ አፍ ለምን ይጠቅማል #ተማሪ፦ ለመሰዳብ! #ቲቸር፦ሂድ!.....ዱርዬክፍት አፍ! #ተማሪ፦ ይኸው አላልኮትም 😛 😃 ከታች ምርጫቹን መርጣችሁ ጥርሳችሁ እስክሰበር ሳቁልኝ
63
5
ቅርብ ጊዜ በተደረገው ትምርታዊ ቻናል ዉድድር ላይ በመቅረብ ለመሰናዶ ኦና ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች👉 PDFs 👉 Guide books 👉 Short notes 👉 worksheets 👉Mid exams 👉Final exams 👉Assignments 👉Lecturer's power points in .pptx format እና ሌሎች መረጃዎች በማቅረብ ተመራጭ እና የዓመቱ ምርጥ ቻናል ተብሎ የተመሰከረለት ቻናል ነዉ። ተማሪዎች ብቻ ይፈልጋል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1
6
ይሄ ንፁህ ሳቅሽ ጥርሴን አስገለጠኝ እሄ ተአምር ቃልሽ እምባዬን አስዋጠኝ ሳይዉል ሳያድር ጨነቀኝ በሀሳብ ገምቦ ተገፋው ግዜያዊ ሳቅሽን ሳስብ ከመሞት በላይ ተከፋው join @yefkr_gtm
996
7
[..ልክፍት..] . . አዉቃለሁ ጠልተሽኛል፣ አትወጅኝም ይገባኛል..፣ መቼስ አንዴ ለክፈሽኛል፣.. (መቼስ አንዴ.. ታምሜያለሁ፣) ዛሬም አንቺን አስባለሁ። . (አዎ..!) ከሄድሽ በሁዋላ... 'ምወዳቸዉ ሴቶች.. 'ማደንቃቸዉ ሴቶች.. ከ'ኔ ጋር ያደሩ.. ከ'ኔ ጋር የዋሉ፣ (በጥቂቱም ቢሆን) አንቺን ይመስላሉ። . ተመልከቻት እሷን፣ ዉብ አረማመዷን... እግር አነሳሷን፣ 'ያነጋገር ስልቷን ደግሞ አለባበሷን፣ "ቁርጥ እራስሽን!" (ማለት ቢያስቸግርም፣) የሆነ ነገሯ.. እንዳ'ንቺ እንደሆነ አያጠራጥርም!! . (እያት ደግሞ ያቺን...) 'ካፍንጫዋ በታች ያለዉ ከፊል ገጿ፣ ከንፈርና ጥርሷ.. የንግግር ድምጿ፣ ደግሞ ሳቅ ስትል.. የጉንጯ ስርጉዳት፣ ያንችን በመምሰሉ ነፍሴን ሲያሻፍዳት፣ ልቤን ሲያሟሽሻት፣ (አየሽኝ?) አየሻት? ። እናልሽ.. ከብዙ ሴቶች ላይ ጥቂት አንችነትን እያነፈነፍኩኝ፣ ያቺንም ያቺንም "ወደድኩዋት" ስላልኩኝ፣ 'ባገር በመንደሩ "ሴሰኛ" ተባልኩኝ። . ሰማሽልኝ ስሜን?! ልክፍቴን ህመሜን? ስራብሽ ስጠማሽ በሰዉ አፍ መክረሜን?! . አየሽልኝ ህልሜን?! አንችን ባላገኝሽ... 'ካምሳያሽ ጋራ ነኝ እድሜ ዘላለሜን!! ........ {} /በቃሉ ሹምዬ/ Join @yefkr_gtm @yefkr_gtm @yefkr_gtm
943
8
ዘመንም ልክ እንደፊደል እገልጥሽ ብሎ ቢታትር በንቀት አይን አየሽው ከፈልሽው በሳቅሽ በትር በቁጥር ችሎ ላይዘልቀው ላይረጋ ከነብስሽ እኩል ፊትሽን ቋጥሮ ሊፈታው መጣብሽ በእድሜ በኩል ጠይም ነሽ ቡናማ መሳይ አይደንቅሽ የከውኑ ግዳይ ወተሻል ከሰውልጅ መደብ ቀድመሻል ከግዜ አረንቋ አታውቂም በቁስ መለካት አይደለሽ ጌጣጌጥ ብርቋ እኔ እንኳ ሳቅሽን ተቋደስኩ እንጂ ማን ችሎ ከዚ አተረፈኝ ጥላዬን ይዤ ብማትር ናፍቆትሽ ብቻ ገረፈኝ ይበለኝ ይግረፈኝ በጣም ያንድደኝ ለኩሶ በሳት ድካሙስ የወጉ ነበር መንገድ ነው የእግሬ ትኩሳት መንገድሽ ተሰውሮኛል ባልመጣም ስቀሽ ጠብቂኝ ከዘመን አንሼ እንዳልቀር ከራሴም እንዳታርቂኝ ✍ አዲብ join @yefkr_gtm @yefkr_gtm
1 073
9
💔የማያሽር...ጠባሳ💔 ፨።።።💘💘💘።።።፨ ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ ከልብ ውስጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ . . . ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።።።። ✨Join & Share✨ ❣❣ @yefkr_gtm ❣❣ ❣❣ @yefkr_gtm ❣❣
2 353
10
​​◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈ ​​ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ ቀልደሽ ተጫውተሽ ስቀሽ እያሳቅሽኝ ሳታውቂው ሄደሻል ፍቅር አሲዘሽኝ ለካ አንቺ ልብሽን አሳምነሽዋል ንፁህ ወንድሜ ነው ብለሽ ነግረሽዋል አልሰማ አለኝሳ የኔን ልብ ብነግረው አንቺን እንደ እህትህ ውደድልኝ ብለው ልቤን ብጠይቀው አጫወተኝ ብዙ በመውደድ መስከሩን በፍቅርሽ መያዙ ከዚያን ቀን ጀምሮ ውስጤ ይፈራ ጀመር አንቺን ሲያይ አይኔ ልቤ ሲሄድ ታየኝ ተለይቶኝ ከኔ ጠየቁኝ ጓዶቼ የኔ እንደዚ መሆን ግራ ቢገባቸው የት እንሂድ ሲሉ አንቺ ጋር ስላቸው ስለወደድኳት ነው ብዬ ነገርኳቸው ስቀውብኝ ነበር ምቀልድ መስሏቸው ጨዋታዬ ጠፍቶ በዝቶ መጨነቄ ሲገባቸው ዛሬ በፍቅርሽ መውደቄ ንገራት እያሉኝ እያለፍኩኝ ስቄ ዘገየሁ መሄጃሽ ደረሰ ካይኖቼ ልትርቂ ስታወሪ ላልሰማ ላላይሽ ስትስቂ ሳልነግርሽ ማፍቀሬን ዛሬ ነገ እያልኩኝ ሄደሽብኝ አዘንኩ በሀሳብ ባከንኩኝ ጨዋታሽ ሳይበቃኝ ሳልጠግብሽ አይቼ ማፍቀሬ ሳይገባሽ ሳልነግርሽ ፈርቼ መውደዴን ማስረጃ አንደበት አጥቼ አዘንኩኝ በራሴ ሄደች ያሉኝ ለታ ጨለመብኝ በቃ ቀኑም እንደማታ አስጠላኝ ሰፈሩ አንቺ የሌለሽበት ልቤ ሀዘን ገባው ሄደሽ ቀርተሽበት ልነግርሽ ወስኜ ጠይቄ ጓዶቼን ምን ልበላት ብዬ ብነግርሽ ደፍሬ ፍራቻን ገድዬ መውደዴን ጠላሽው ማፍቀሬን ገፋሽው ለስንት የታሰበው በአጭር ቋጨሽው እኔኮ ሆዴ አልጠላም ነበረ ባይሽ እንደ እህቴ ሳላስበው ገብተሽ ባትበይው አንጀቴ አንቺን መርሳት አልቻልኩ አቃተኝ ሞክሬ ከሀሳቤ አትጠፊም ትላንት ሲያልፍ ዛሬ በሀሳብ አይሻለሁ ላይኔ ስትርቂብኝ ትዝታሽን ብቻ ጥለሽ ሄደሽብኝ ተጎዳሁኝ ውዴ አንቺን ስል ቀን ማታ በአካል ነይልኝ በትዝታሽ ፈንታ፨ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM⸙━━━━ ▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅▃ join @yefkr_gtm @yefkr_gtm
2 120
11
​​​​◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈ ማፍቀር መረገም ነው ድሮ ልጅ እያለን ገና ጨቅላ ሆነን ለእቃቃ ጨዋታ ባልና ሚስት ልኖን አብረን ተሰብስበን ፊልም ላይ እንዳየነው አንደኛው ሲፈቀር አንዱ ነው ሚያፍቅረው እኛም ይሄን አይተን እኔ ነኝ ማፈቅረው እየተባባልን ሁለት አፍቃሪ ሆንን ጠልተን መፈቀርን በማፍቀር መጣላት አብዝተው ተገርመው አንድ አባት እያዩን ሳቁ ጮክ ብለው አባ እርሶ ይፍረዱን ማነው የሚያፈቅረው እኔ ወይስ እሷ ብለን ጠየቅናቸው እሳቸው በመልሱ እንባ ተናንቋቸው መፈቀርን ፀጋ ማፍቀር መታደል ነው ሄዋኗ ትፈቀር አፍቅር ደሞ አዳም ብለው አስተማሩን ፍቅር አያጣላም ታድያ እነዛ አባት እንዲህ ብለው መክረው በልጅነት እድሜ ማፍቀርን ተርጉመው ዛሬ ትልቅ ስሆን የእውነት አፍቅሬ ማፍቀር መታደል ነው እያልኩኝ ተምሬ ዛሬ ላይ ሄዋኔን አፈቀርኩሽ ብላት ሴጣን እንደያዘው እንደ እብድ አረጋት መፈቀር ፀጋ ነው ነበር የተባልኩት ማፍቀር መታደል ነው ብዬም ነው ያደግኩት #ታ #ድ #ያ አፈቀርኩሽ ስላልኩ ልቤን ካደማችው? ያፈቀራት ልቤን ካቆሳሰለችው? አባ ተሳስተዋል ያስተምሩ ደግመው ማፍቀርን ሀጥያት መረገም ነው ብለው ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██ join @yefkr_gtm @yefkr_gtm
3 670
12
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓  ግጥም  ▓▓▓▓▓▓ ቃላቶች ያንሱኛል ምን እደምልሽ የኔ ፍቅር ብዬ በቃል አላሞግስሽ ፍቅር የሚለዉ ቃል ዉዴ ያስብኛል ቅድስቴ ማን እደምልሽ ግራ ይገባኛል ፎርሙላ የለኝም የዉለታሽ የሚሰራ እደዉ በፊዚክስ ወይም በማትስ ብሰራ ዉዴ በየትኛዉ ቁጥር በምን ይጠራ ያኔ የድሮዉ ኧረ እደዉ ይቅር ሳላስበዉ ለምን እዳትይኝ ዝምብዬ አመሰግናለዉ ዉድዋ እህቴ የልብ የዉስጤ አማካሪ ብርታቴ ዉድ ወንድሜ አጋዥ ሙግቴ ኧረ ልበልሽ የደስታዬ ምንጭ ፍቅረኛዬ ሳዝንምታዝን ሊከፋኝ ማትፈልግ ነች እማዬ እናቴ ሳትኖር ሆናለች ዉብዋ እማዬ እደዉ ልበላት ምርጥ ወዳጅ ጓደኛዬ ማን ልበልሽ ንገርኝ በየቱ ልሰይምሽ በፍቅር አለም ማልሰለችሽ እህቴ አብሬሽ ምትናፍቂኝ በሞቴ ደግሞ በሂወት ብቸኛ የእቅልፌ ዳኛ ድምፅሽ ካልሰማሁ ያመኛል አይንሽ ካላየሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ይከፋኛል ልቤ በምድር ላይ እደ እሱዋ ሰዉ የለም ይለኛል እስኪፍረጅኝ አንዱ ንገሪኝ ይኸዉ ነዉ ልቤ ዛሬ እወቂኝ ማነህ እዳትይ ማንነቴ አላዉቅም ወንድምሽ አልልም አቅሙ የለኝም እህትሽ አልልም አቅሙ የለኝም እናትሽ አልልም አቅምሙ የለኝም ፍቅረኛሽ አልልም አቅሙ የለኝም ጓደኛሽ አልልም አቅሙ የለኝም አባትሽ አልልም አቅሙ የለኝም ግን ዉዴ ከሁሉ በላይ ብሆንሽ ለሁሉም ቦታ ብሸፍ እደ ከፍ ባረግሽ አሳዝናለሁ ግን መች ተሳካልኝ!!!! ለዚ ነው አቅሙ የለኝም በቃኝ ፈጣሪ አላደለኝ ልቤም አልሞላልኝ አንድቀን እደምሆንሽ ሁሌም እተጋለሁኝ እርስ የለዉም ግጥሜ እርስ ስጩ አለሜ በገሀዱ አለም ያለሽ ብቸኛዋ ህልሜ ✍Barmura ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━    ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ @yefkr_gtm ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
4 518
13
​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ ሶስተኛው አለሜ 🌍👼💘 🌍 በፊተኛው አለም በአካል ማንነት ችግር ከሞላበት ተድላውም ካለበት አንዴ ጣፋጭ እለት ቀጥሎም ውጥንቅጥ መላ ቂጡን ያጣ ሁሉ ሚታይበት። 👼 ሁለተኛው ደግሞ መንፈሳዊው አለም የሚታይ አይደለም ሚዳሰስ አይደለም ትልም ነው ሚተለም በምናብ ሚታለም። 🌍👼 ስጋና መንፈሴ በጎራ ሲፋጅ አንዱም ሳያሸንፍ ህይወቴን ሲፈጅ ነፍሴም ከጭንቀት ለመውጣት ስትዳክር ስትደርስ ከደጅ 💘💘💘 መጣሽና አንቺ ፈጥረሽ ሌላ አለም ልቤ ምታርፍበት ፍቅርና መውደድ ደስታ የሞላበት ነፍሴ ሳትወጣ ከስጋዬ ላይ ሌላኛውን አለም ገብቼ ሳላይ በአካል እንዳለው እኔ በዚች አለም ከልቤ ጥላቻ ክፋት ሲጠራቀም ከዛ ወጣሁና ❤❤❤ የፍቅርሽን አለም ሳየው አስቀድሜ መንፈሴ ሲነግረኝ እንዳለ ሰላሜ ላልወጣ ወሰንኩኝ ዘጋሁት ጠርቅሜ ፍቅርሽ ፍቅርሽ ነው ሶስተኛው አለሜ ✍ተፃፈ;-በበሱ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ @yefkr_gtm ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
5 552
14
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ Block......un block ቀን አትናፍቀኝም ጭራሽ ትዝ አትለኝ ስምህም ሲጠራ ድንቄም አልደነግጥ ፎቶህንም ሳየዉ ልቤ አትልም ድልቅ። ድንገት ትዝ ካልከኝ ራሴን 'ረግማለሁ ምን አጃጅሎኝ ነዉ ብዬ እገረማለሁ። ያንተ ስም ሲጠራ ብዙ መሠል ስሞች ይመጣል ከኔ ጋር ሌላም አስባለሁ ከትዝታ ጋራ የአፍቃሪዬን ብዛት.............. በቃ ረስቻለሁ ብዬ ስደሳሰት Block🤜 ልክ ሲመሻሽ ደርሶ ስምህ ይጨንቀኛል ሳቅህ ይሰማኛል እንደ ቀኑ አይደለ ፎቶህ ግርማ አለዉ መፀፀት አይደለ ልቤ አምጪዉ ነዉ ሚለዉ ምን አተሽ ነዉ ከሱ እድል ነበር እሱ እያለኝ እንደቀልድ ቀን ያመንኩት ልቤ ካንተ ጋራ ሲነጉድ እንዲሁ አነጋለሁ ስላንተ አነባለሁ። ከዛ.............. un block ሳደርግህ ራሴን አገኛለሁ። ድሮስ ከጨለማ ምን ነበር ጉዳዬ አንተ መቼም አታዉቅ ሆነ እድል ፈንታዬ አንተና ጨለማዉ ግብራችሁ አንድ ነዉ ብቸኝነት ፍርሀት መልሳችሁ ዝም ነዉ። ደሞ ዛሬም ነጋ................. ተፃፈ በትዝታ ወልዴ✍ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ @yefkr_gtm ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
5 128
15
​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥም ▓▓▓▓▓▓▓ ቃል ብዬ ጠራሁሽ ስላንች ለመፃፍ ብእር እቀርፅና ቀለሙን አቅልሜ ፈቅፍቄ ብራና ፊደልና ቃላት እንደልጅ እያማጥኩ ሀረግ እየመዘዝኩ ምሳሌ እየጠቀስኩ ቃል ባጣው ልሳኔ ስፅፍ ውዬ አድሬ ገልጨሽ ሳይበቃኝ ትደርቃለች ብእሬ ደግሞ ተመልሼ................ ደሜን አንጠፍጥፌ ቀለሙን አቀለምኩ አጥንቴን ፈቅፍቄ ላንች ብእር ቀረፅኩ ብእሬን በደሜ ነክሬ ሳወጣው አንችን እገልፅበት ቅንጣት ቃላት አጣው ለካንስ ቃልዬ!!! በፍቅር ነሁልሎ መንፈስ ከደከመ ናፍቆት አገርጥቶት ልብ ከታመመ እንኳን ቃል ተዋቅሮ ቅኔ ሊመሰጠር ደግሞ ስንኝ ሁኖ ግጥም ሊደረደር ደህና አደርክ ሲባል ለእግዚአብሄር ይመስገን አንደበት ቃል ያጣል ሲመርቁት ለአሜን ለዛ ነው ቃልዬ!!! መግለጫ ቃል ባጣ እልፍ ዘመን ሙሉ የብራናዬ ገፅ ግራ ገብቶት ውሉ እየደጋገምኩኝ የፃፍኩት አንድ ቃል እ ን ዲ ህ ብቻ ይላል ሌላ ቃል ተገኝቶ ወይ ልሳንህ ፈቶ ህቡእ በሆነ ቃል እስከምትገልፃት ቃልህ እሷ ነችና ቃሌ ብለህ ጥራት እናም አንች ቃሌ ነሽ ሀረግና ስንኝ ካጠገቤ ሁነሽ ሰርክ የምትርቢኝ እናም የኔ ንግስት ገፅሽን አድምቄ በልቤ መዝገብ ላይ ቃሌ ብዬ ፃፍኩሽ ቃል አጣው ቃሌ ላይ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ @yefkr_gtm ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ 🇪🇹 ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
4 767
16
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ የፍቅር ፀብ ( በላይ በቀለ ወያ ) ባብሮነታችን ውስጥ ጥላቻ ባይኖርም - በመናናቃችን በመናናቃችን መለያየት መጣ - አብሮ መኖር ቀረ አብሮ መብላት ቀረ አብሮ መዋል ቀረ አብሮ ማደር ቀረ ቀረ ቀረ ቀረ ሁሉም ነገር ሲቀር - ናፍቆት ተጀመረ በናፈቅሽኝ ጊዜ - እንዲህ ስል ነበረ እንኳን ተለያየን - እንኳን አብረን በላን እንኳንም ናፈቅሽኝ - ፍቅር ነው ያጣለን፡፡ ባብሮነታችን ልክ መናናቅ ልብ ላይ - ያኔ የተሰቀለ አሁን የሚታየኝ ናፍቆት የምንለው - ናፋቂ ፍቅር አለ፡፡ እንኳን ተለያየን! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ @yefkr_gtm ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
3 484
17
​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥም ▓▓▓▓▓▓▓ ሰባኪ ነው መሪ መግደል መሸነፍ ነው ቢል ንጉስ ተብየው እና ለማሸነፍ ሞትኩ ብየ ተኛሁ ከእንቅልፍ ስነቃ ግን የንጉሱ ስብከት ቃሉ ተገልብጦ ሲያሸንፍ አየሁት ገዳይ ጦር ጨብጦ ከዘመናት በፊት ሞቶ ያሸነፈ ቆሽሸሀል ብሎ ሰው ያልተፀየፈ በጅራፍ ሲነቅሱት ጀርባው ሲቆሳስል መስቀል ላይ የወጣ ስለሀጥያን በደል የመውደዱ ልኬት የማይመረመር እንደተቀበረ ከመሬት የማይቀር ሁሉን አሸናፊ በሞቱ ያዳነን ሀሞት ተጎንጭቶ ወይን ጠጅ ያጠጣን አንድ እሱ ብቻ ነው ስሙኝ ሰባኪያችን እኛ አናሸንፍም ሞትን በሞታችን ግን ደግሞ አንድ ንጉስ አለ ሞቶ ድል ያመጣ ውሀ እየተጠማ ለናት ክብር ብሎ ባሩዱን የጠጣ ከዚያ በኋላ ግን ሞቶ ያሸነፈ ፈሪ ነው ልንገርህ ገድለው ሲጨርሱህ አትመን ዝም ብለህ ይልቅ አንተም ታገል ድል አምጣ ሰው ገለህ መግደል ስታስብ ግን መጀመሪያ ግደል እረኛውን ፈጥነህ እሱኮ ነው አንተን ለቀበሮ ሰጥቶህ በቀበሮ መሪ የተሸለመልህ እሱ እኮ ነው ጠላት ምርኩዝ ነህ እያልከው ገፍትሮ የጣለህ እሱኮ ነው ገዳይ ከእባብ ተፈልፍሎ እርግብ የሚመስልህ እሱኮ ነው ዋሾ መብራት ባጣች ሀገር አምፖል የሚያድልህ እሱኮ ነው እባብ በለስላሳ ምላስ መርዝ የሚረጭብህ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ @yefkr_gtm ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ 🇪🇹 ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
4 033
18
​​⊶⊷⊶⊷❍ የእብደት ሚስጥሬ ❍⊶⊷⊶⊷ ፍቅሬን በቃላቶች ~ ደርድሬ ባልገልፀው የኔ ነሽ የምልሽ ~ ያንቺ ነኝ የምለው ድምፅሽ መዳኒቴ ~ የህይወት እጣዬ አካልሽ ጉልበቴ ~ የስኬት ማማዬ ሌላ ማንም የለም ~ ባንቺ ነው ማማሬ እውነት እልሻለሁ ~ የእብደት ሚስጥሬ ↪️➖ @yefkr_gtm ━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
5 690
19
✳️ ሐበሻን Tech በሀገራችን ትልቁ የቴክኖሎጂ ቻናል ሲሆን አባል በመሆንዎ እነዚህን ነገሮች ያገኛሉ፡ ➧የሞባይል አፕልኬሽን ➧የኮምፒውተር ሶፍትዌር ➧የሞባይልና የፒሲ ጌሞች ➧የቴሌግራም ሮቦት አሰራር ➧የስልክ አፕሊኬሽን አሰራር ➧የቴሌግራም ስቲከር አሰራር ➧በYouTube ገንዘብ አሰራር ➧Online Business አሰራር ➧Website/ዌብሳይት አሰራር ➧የኮምፒውተር ሶፍትዌር አሰራር 💮 በተጨማሪም በካርድ ወጪ ለተቸገራቹ ቤተሰቦች አሪፍ መፍትሄ አዘጋጅተናል ፤ ብቻ ምን አለፋዎት ማንኛውም ቴክኖሎጂ ነክ መረጃ አያመልጦትም አሁኑኑ JOIN የሚለውን ተጭነው ይቀላቀሉን። ███▓▒░░░JOIN░░░▒▓███ ███▓▒░░░JOIN░░░▒▓███
288
20
​​​​━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ​​​​━🔹ናፍቆት​​​​🔹━ "የሃምሌ ዶፍ መጣ ብርድ ተከናንቦ ውርጭ አዝሎ ባንቀልባ፣ ሙቀቴ አንች ነበርሽ ዘንድሮስ ምን ልሁን-የት አባቴ ልግባ?" ብሎ ሰው ቢቀኝም፣ እንደዚህ ማርገድ ግን እኔስ አያምረኝም። እኔማ... በጠራራ ፀሃይ-ገላ በሚያቃጥል፣ የለበሱትን ጨርቅ-የትሙን በሚያስጥል፣ እጠብቅሻለሁ-ካቦርቴን ደርቤ፣ በሳሳ አካላቴ-ናፍቆት ተኮንቤ። እጠብቅሻለሁ... ቁሩ ቢወበራም መስኮቴን ከፍቼ ሳንቃየን ሳልዘጋ፣ አንቺ የሌለሽበት መች ይበርዳል ክረምት መች ይሞቃል በጋ? 🔘በዘነበ ወላ 🔘 ➲ @yefkr_gtm 🟩🟨🟥🇪🇹🟩🟨🟥🇪🇹🟩🟨🟥
4 348