cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወድሰኒ ​​

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ⛪️የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙሮች ግጥሞች ከነ ዜሞቻቸው ለማግኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ⛪️ YouTube https://youtube.com/@enamsgn?si=LYkrdnXK7rL--cMv የመዝሙር ግጥም መላክ ወይም ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካሎት በ @Slamanshdngl ላይ ያድርሱን

Show more
Advertising posts
11 376
Subscribers
-1824 hours
+1197 days
+1 22630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_794642289 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
181Loading...
02
➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️ ➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️ ➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️ ➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️ ➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️ ➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️ 🔗እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህንን መስፈንጠርያ ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ               👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
300Loading...
03
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== ➽ ቅዱስ ጳውሎስ ከነዚህ ዕቃዎች መካከል ሰዎችን በምን መስሏቸዋል? ----------------------------------------------------
160Loading...
04
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== 5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል? -----------------------------------------------
230Loading...
05
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን 2 ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ። Link 👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=VpTVE9 https://t.me/realyescoinbot?start=r_1282618070
440Loading...
06
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ። Link 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=98d0ff9c-f636-46b8-933f-0b534af0ea6f
10Loading...
07
የዜማ ቅዱስ ያሬድ እና የወድሰኒ channel ተከታታዮች የተለያዩ  የኦርቶዶክስ  ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የጠበቁ      መዝሙራት፣     ስብከቶች፣     ሥርዓተ ማኅሌት፣     ኪነጥበቦች፣     መጽሐፍቶች .... የሚፈልጉትን ትምህርት ዝማሬ... ለመጠየቅ፥  ወይም ከዚህ የተሻለ ሃሳብ አለን የምትሉ ሰዎች አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን በውስጥ  መስመር አናግሩን ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄዎ   @Kidusyared_comment_bot @Slamanshdngl #እንዳላገለግ_የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ❖@mezmuredawit @enamsgn ❖ ❖@mezmuredawit  @enamsgn ❖        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝ ✍ ወድሰኒ ✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
2040Loading...
08
4. የጌታችን ዐበይት በዓላት ስንት ናቸው?
550Loading...
09
የመጀመሪያው የአብይ ፆም ሳምንት ምን ይባላል?
900Loading...
10
ከመስከረም 17 ውጪ መስቀል የሚዘከርበት ወር እና ቀን መቼ ነው?
850Loading...
11
አሁን የምንፆመው ፆም ምን ይባላል?
470Loading...
12
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ። Link 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1282618070
960Loading...
13
➲ በፓትርያርክ ደረጃ በዘመነ ሰማዕታት የመጨረሻውን ሰማእትነት የተቀበለው ማነው?
370Loading...
14
የአብርሃም የመጀመሪያ ሚስት ማን ነበረች?
640Loading...
15
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
640Loading...
16
የሳሙኤል እናት ስሟ ማን ነበር
430Loading...
17
ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ያጠመቀው ማን ነው?
420Loading...
18
የጌታችንን ስም ኢየሱስ ብሎ የጠራው ማነው?
510Loading...
19
ዕጣን በቤተክርስቲያን ያለው ምሳሌነት?
540Loading...
20
ኢየሱስ የሚለው ስም ትርጓሜው ምንድን ነው?
530Loading...
21
ጷግሜ በስንት አመት 1ዴ 6 ቀን ትሆናለች?
470Loading...
22
✞ አቡነ አረጋዊ ✞ አቡነ አረጋዊ ፃድቁ መነኩሴ በሀጥያት አንዳትሞት ህያዊቶ ነብሴ ፃድቁ አማልደኝ በቅድመ ከስላሴ/2           ከእናት ከአባት ከቤት    አቡነ አረጋዊ አምላክን መርጠሀል      """""""""""" መከራ መስቀልን በእውነት ታግሰሀል የእግዚአብሔር ቸርነት ከሞት ስውሮሀል         /አዝ = = = = = ምስጢረ መለኮት        አቡነ አረጋዊ በልብ ቢሞላ       """""""""""""""" አረጋዊ ተባልክ ሣለህ በታላቅ ጨጉላ ፀጋህ ትደርብን ትሁንልን ጥላ         /አዝ = = = = = ከዳሞት ተራራ         አቡነ አረጋዊ ከማህሌት ከተማ       """"""""""" በፅዮን በዝማሬ ነብሰህ ብትጠማ በዘንዶ ተጉዘህ ሰማህ ያንን ዜማ         /አዝ = = = = = የህግ መምህር     አቡነ አረጋዊ በረከት አድለን        """"""""""""" ከድካም ወደ ሀይል በእምነት አሻግረን ወደ ጌታ ደስታህ በምልጃህ አሻግረን 👉ዘማሪት ለምለም ከበደ #Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።   ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝ ✍ ወድሰኒ
42414Loading...
23
እግዚአብሔር የማመስገን ግዴታ አለብኝ 🤲🙏 ✍በውስጥ መስመር በጠየቃችሁት መሰረት ያስተምሯችኋል የምትሉአቸውን TOP  የቴለግራም ቻናል ይዘን መተናል መርጠው ይቀላቀሉ🙏             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
810Loading...
24
📍 በዘባነ ኪሩብ በዘባነ ኪሩብ ለሚቀመጠው በእሳት ድንጋዮች ቅጥሩን ላጠረው ዘምሩ ለእግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ የተከበረነው በሰማይ በምድሩ/2/ ኢሳያስ ሲያየው እጅግ አፈረ የተፈራ ነው የተከበረ የሰማይ ደጆች ተንቀጠቀጡ ለቅዱስ ስሙ ክበርን ሲሰጡ      /አዝ = = = = = ያልተቀደሰ ለምፅ ያነደደው እንዴት ይችላል ሊያመሰግነው በል ፍቀድልኝ ፍቅር ነህና ልግባ መቅደስህ ላቅርብ ምስጋና      /አዝ = = = = = ዙፋንህ ታየኝ ትምክቴ ሆይ ስትመሰገን በሰማይ ላይ ሲያመሰግንህ የተደሰተ ባይተዋር አልሁን አልውጣ ካንተ      /አዝ = = = = = ቅኔ ሞላበት ያንን ሰገነት ልቀላቀለው ተመኘው በዕውነት ልዘምርልህ ባይገባኝም ዝም የሚል ልሳን አልሰጠኸኝም #Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።   ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝ ✍ ወድሰኒ
48219Loading...
25
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
360Loading...
26
✝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
380Loading...
27
በዐብይ ጾም ውስጥ በቅደመተከተል ስንት እሁዶችና ቅዳሜዎች አሉ?
490Loading...
28
ጥያቄ ➏ ------------- ➲ የኢየሱስን ስጋ ለምኖ የቀበረው ሰው ማነው?
280Loading...
29
#ግንቦት_12 #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ በዚህችም ዕለት የዓለሙ ሁሉ መምህር የሆነ የከበረ አባት ዮሐንስ አፈወርቅ አረፈ፡፡ ይህም አባት ከእስክንድርያ አገር ሰዎች ወገን ነው የአባቱም ስም አስፋኒዶስ የእናቱም ስም አትናሲያ ነው እሊህም እጅግ ባለጸጎች ነበሩ ይህንንም ልጃቸውን በመልካም አስተዳደግ አሳደጉት ትምህርትንና ጥበብንም ሁሉ አስተማሩት እርሱ ወደ አቴና ሒዶ በመምህራን ቤት ተቀምጦ ትምህርትን ሁሉ ተምሮ በዕውቀቱ ከብዙዎች በላይ ከፍ ከፍ ብሏልና። ከዚህም በኋላ ገና በታናሽነቱ መነኰሰ የዚህንም የኃላፊውን ዓለም ጣዕም ንቆ ተወ ከእርሱም ቀድሞ በዚሁ ገዳም ቅዱስ ባስልዮስ መንኵሶ ነበር በአንድነትም ተስማምተው ብዙ ትሩፋትን ሠሩ ወላጆቹም በሞቱ ጊዜ ከተውለት ገንዘብ ምንም ምን አልወሰደም ለድኆችና ለምስኪኖች ሰጠ እንጂ ከዚያም በምንኵስና ሥራ በመጠመድ ፍጹም ገድልን እየተጋደለ ኖረ። በዚያም ገዳም ሶርያዊ ጻድቅ ሰው ስሙ ሲሲኮስ የሚባል መነኰስ ነበረ እርሱም ወደፊት የሚሆነውን በመንፈስ ቅዱስ ያይ ነበር በአንዲት ሌሊትም ለጸሎት እየተጋ ሳለ ሐዋርያትን ጴጥሮስንና ዮሐንስን አያቸው ወደ ዮሐንስ አፈወርቅ ገብተው ጴጥሮስ መክፈቻ ሰጠው ወንጌላዊ ዮሐንስም ወንጌልን ሰጠው እንዲህም አሉት በምድር ያሠርከው በሰማይ የታሠረ ይሆናል በምድርም የፈታኸው ደግሞ በሰማያት የተፈታ ይሆናልና በውስጥህ መንፈስ ቅዱስ ያደረብህ አዲስ ዳንኤል ሆይ የክብር ባለቤት ከሆነ ከታለቅ መምህር ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ወደ አንተ ተልከናልና ዕወቅ እኔም የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻ የተሰጠኝ ጴጥሮስ ነኝ። ሁለተኛውም እኔም በመጀመሪያው ስብከቴ በከበረ ወንጌል ቃል አስቀድሞ ነበረ ያልኩ ይህም ቃል በጠላት ላይ የእሳት ሰይፍ የሆነ ዮሐንስ ነኝ። ለአንተም ከክብር ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ወገኖችህ ምእመናንን በቀናች ሃይማኖት ታሳድጋቸው ዘንድ ዕውነተኛ አእምሮ ደግሞ ተሰጥቶሃል። ጻድቅ ሲሲኮስም ይህን ራእይ በአየ ጊዜ ቅዱስ ዮሐንስ ቸር ታማኝ እረኛ ሁኖ እንደሚሾም ዐወቀ። ከዚህም በኋላ በቅዱስ ዮሐንስ ላይ የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በላዩ ወርዶ አደረበትና ብዙ ድርሳናትንና ተግሣጻትን ደረሰ ዲያቆን ሁኖ ሳለም የቤተ ክርስቲያንን መጻሕፍት ብሉያትንና ሐዲሳትን ተረጐመ። በአንዲት ሌሊትም ቅዱስ ዮሐንስ ሲጸልይ የእግዚአብሔር መልአክ በድንገት እንደ በረድ ነጭ በሆነ ልብስ ተገለጠለት ቅዱስ ዮሐንስም ሲያየው ደንግጦ በምድር ላይ ወደቀ መልአኩም አርአያውን ለውጦ እንደ ሰው ሁኖ ታየው ወዳጄ አዲስ ዳንኤል ሆይ አትፍራ ተነሣ አለው የቅዱስ ዮሐንስም ልቡ ተጽናንቶ ጌታዬ አንተ ማነህ ግርማህ አስፈርቶኛልና አለው የእግዚአብሔር መልአክም ትሠራው ዘንድ የሚገባህን ልነግርህ ወዳንተ የተላክሁ ነኝ። አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ያዘዘህን ለመሥራት ልብህን አበርታ ቃልህ ከጽንፍ እስከ ጽንፍ በአራቱ ማእዘን ይደርሳልና እልፍ አእላፋትም ትምህርትህን ተቀብለው ትእዛዝህን ሰምተው ወደ ፈጣሪያቸው እግዚአብሔር ተመልሰው ይድናሉና በእግዚአብሔር መንግሥትም ውስጥ የጸና የብርሃን ዐምድ ትሆናለህና። እነሆ የአንጾኪያ ሊቀ ጳጳሳት ወደ አንተ ይመጣል ከእርሱም ጋራ ሁሉም ካህናትና ዲያቆናት በየማዕረጋቸው የሚያዝህንም አድርግ የእግዚአብሐር ትእዛዝ ነውና ልትተላለፍ አይገባህም አለው። ከዚህም በኋላ ያ መልአክ ለአባ ፊላትያኖስ ተገልጦ ቅዱስ ዮሐንስን ቅስና እንዲሾመው አዘዘው በማግሥቱም ሊቀ ጳጳሳቱ መጣ ከርሱ ጋራም ካህናት አሉ ይህን ቅዱስ ዮሐንስንም ይዞ ቅስና ሾመው። የቍስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳሳትም በአረፈ ጊዜ ንጉሥ አርቃድዮስ ልኮ አስመጥቶ ቅዱስ ዮሐንስን በቍስጥንጥንያ ላይ ሊቀ ጵጵስና ሾመው አባቶቻችን ሐዋርያት እንደሚአደርጉት በሊቀ ጵጵስናው ሥራ ላይ ጸና ሕይወትነት በአላቸው ትምህርቶችና ተግሣጾች ሕዝቡን ሁልጊዜ የሚአስተምር ሆነ። ከኤጲስቆጶሳትም ሆነ ከመንግሥት ወገን ሕግን የሚተላለፉትን ሁሉ ይገሥጻቸዋል ማንንም አይፈራም ፊት አይቶም አያደላም። የንጉሥ አርቃድዮስ ሚስት አውዶክስያም ገንዘብ ወዳጅ ስለሆነች የአንዲት ድኃ መበለት ቦታዋን በግፍ ወሰደች ያቺ መበለትም ወደ ቅዱስ ዮሐንስ መጥታ ንግሥት አውዶክስያ ቦታዋን እንደነጠቀቻት ነገረችው እርሱም የደኃዋን ቦታዋን መልሺላት ብሎ ከብዙ ምክር ጋር እንድትመልስላት ንግሥት አውዶክስያን ለመናት እርሷ ግን እምቢ በማለት አልታዘዘችለትም ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብታ ሥጋውን ደሙን እንዳትቀበል አውግዞ ለያት። ቍጣንና ብስጭትንም ተመልታ ስለ ክፉ ሥራቸው ከሹመታቸው እርሱ የሻራቸውን ኤጲስቆጶሳት ሰበሰበች እነርሱም ንግሥቲቱን ስለ ተቃወመ ስደት እንደሚገባው በእርሱ ላይ ተስማምተው ጻፉ እርሷም አጥራክያ ወደ ሚባል ደሴት ሰደደችው። ከዚያም በደረሰ ጊዜ የዚያች ደሴት ሰዎች በክፉ ሥራ ጸንተው የሚኖሩ ከሀድያን ሁነው አገኛቸው ቅዱስ ዮሐንስም አስተማራቸው ገሠጻቸውም በፊታቸው ስለ አደረጋቸው ድንቆች ተአምራት ወደ ቀናች ሃይማኖት አስገባቸው። የሮሜ ንጉሥ አኖሬዎስና ሊቀ ጳጳሳቱ ዮናክኒዶስ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ስደት በሰሙ ጊዜ እጅግ አዘኑ በንጉሥ አርቃድዮስ ላይም በመቆጣት እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጽፈው ላኩ ከዚህ ከክፉ ሥራ ተጠበቅ ትእዛዛችንንም ተቀብለህ የከበረ ዮሐንስን ከስደቱ ከአልመለስከው በአንተና በእኛ መካከል ሰላም አይኖርም። መልእክታቸውንም በአነበበ ጊዜ እጅግ አዘነ ሚስቱንም አግዶ ልኮ ቅዱስ ዮሐንስን ከስደቱ መለሰው በተመለሰ ጊዜም የቍስጥንጥንያ ሰዎች በመመለሱ ታላቅ ደስታ አደረጉ። ከጥቂት ቀኖች በኋላም ንግሥቲቱ ወደ ክፋቷ ተመልሳ ሁለተኛ ወደ አጥራክያ ደሴት ሰደደችውና በዚያው አረፈ። ንጉሥ አኖሬዎስና ሊቀ ጳጳሳት ዮናክኒዶስም በሰሙ ጊዜ መልእክትን ላኩ ሊቀ ጳጳሳቱም የከበረ ዮሐንስን ከስደቱ እስከምትመልሰው ድረስ ሥጋውንና ደሙን እንዳትቀበል አውዶክስያን አወገዛት። ከዚህም በኋላ የከበረ ዮሐንስን ይመልሱት ዘንድ ንጉሥ ላከ ግን ሙቶ አገኙት ሥጋውንም ተሸክመው ወደ ቊስጥንጥንያ ከተማ አደረሱት። የከበረ ዮሐንስም በተሰደደበት አገር እንደአረፈና ሥጋውንም ወደ ቍስጥንጥንያ ከተማ እንደአመጡ ወደ አባ ዮናክኒዶስ መልእክት ጽፈው አስረዱት። ሁለተኛም የሮሜ ሊቀ ጳጳሳት ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብታ ሥጋውንና ደሙን እንዳትቀበል ልኮ አውድክስያን አወገዛት እየለመነችውም ስምንት ወር ያህል ኖረች በብዙ ልመናም ፈታት። ነገር ግን ጭንቅ በሆነ ደዌ እግዚአብሔር አሠቃያት ያድኗት ዘንድ ገንዘቧን ለባለ መድኃኒቶች ጥበበኞች እስከ ሰጠች ድረስ ግን አልዳነችም ወደ ቅዱስ ዮሐንስ መቃብርም ሔዳ በእርሱ ላይ ያደረገችውን በደል ይቅር ይላት ዘንድ እየሰገደችና እያለቀሰች ለመነችው እርሱም ይቅር አላት ከደዌዋም ፈወሳት። ጌታችንም ከሥጋው ታላላቅ ድንቆች ታአምራትን ገለጠ። ስለርሱም እንዲህ ተባለ በአንዲት ዕለትም ከንጉሥ አርቃዴዎስ ጋር ተቀምጦ ሳለ ንጉሡ እንዲህ አለው አባቴ ሆይ ስለ አንድ ቃል እንድታስረዳኝ እለምንሃለሁ። ይህም ቃል ከብዙ ጊዜ ጀምሮ በልቤ ውስጥ ይመላለሳል ወንጌላዊ ማቴዎስ ቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያምን የበኵር ልጅዋን እስከ ወለደች ድረስ ዮሴፍ አላወቃትም ስለምን አለ ወንዶች ሴቶችን እንደሚአውቋቸው ዮሴፍ አወቃትን አለው።
1 0074Loading...
30
የከበረ ዮሐንስም ንጉሥ ሆይ እንዲህ አትበል እንዲህ አንተ እንደምትለው አይደለም የከበረች ድንግል እመቤታችንስ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሆድዋ ውስጥ በነበረ ጊዜ የእርሱ ኅብረ መልክ በሚለዋወጥ ጊዜ ከእርሱ ጋር መልኳ ይለወዋወጥ ነበር። በንጹሕ ብርሌ ውስጥ ውኃ በጨመሩ ጊዜ ውኃ መስሎ እንደሚታይ ወይን ጠጅም ቢጨምሩ ያንኑ መስሎ እንደሚታይ ወይም ከውስጡ በተጨመረው ቀይም ቢሆን ቀልቶ እንደሚታይ ቅጠልያም ቢገባበት ቅጠልያ መስሎ እንደሚታይ። ድንግልም በሆድዋ ውስጥ የልጅዋ መልክ በሚለዋወጥ ጊዜ ከእርሱ ጋራ መልኳ ይለዋወጥ ነበር። እንደ ሮማን አበባ የምትቀላበት ጊዜ አለ እንደናርዶስም የምታብለጨልጭበት ጊዜ አለ የለመለመ ቅጠል የምትመስልበትም ጊዜ አለ ከወለደች በኋላ ግን አልተለወጠችምና ዮሴፍ በአንድ በቀድሞው ኅብረ መልኳ ተወስናለት መልኳን ተረዳ ማለት ነው አለው። በዚያን ጊዜ በንጉሥ አዳራሽ ውስጥ ከወርቅ የተሠራ የእመቤታችን አምላክን የወለደች የድንግል ማርያም ሥዕል ነበረችና አፈ ወርቅ ዮሐንስ ልሳነ ወርቅ ዮሐንስ አፈ በረከት ዮሐንስ መልካም ተናገርክ የሚል ቃል ከእርሷ ወጣ። ንጉሡና ከእርሱ ጋር ያሉት በሰሙ ጊዜ እጅግ አደነቁ እግዚአብሔርንም አመሰገኑት በዚያን ጊዜ ንጉሥ አዝዞ ወርቅ ሠሪ አስመጥቶ ለከበረ ዮሐንስ የወርቅ ልሳን አሠርቶ ለሚያየው ሁሉ መታሰቢያ ምልክት ሊሆን አምላክን ከወለደች ከእመቤታችን ከድንግል ማርያም ሥዕል ዘንድ ሰቀለው። ቅዱስ ዮሐንስንም ከዚያች ቀን ወዲህ ልሳነ ወርቅ ብሎ ጠራው አፈ ወርቅም ተብሎ እስከዛሬ ተጠራ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሱ ጸሎትና ምልጃ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። (#ስንክሳር_ዘወርኀ_ግንቦት)
1 1793Loading...
31
Media files
3850Loading...
32
➲ ከ ሰባቱ ሊቃነ መላእክት መናብርት በተባሉ ሰራዊት ላይ የተሾመ መላእክ ማነው ?
330Loading...
33
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🕯 #ፍልሰተ_ሥጋሁ_ለአቡነ_ተክለ_ሃይማኖት    የአባታችን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት የዕረፍቱ መታሰቢያ ነሐሴ 24 ቀን ሲኾን ሥጋው/ዐፅሙ የፈለሰበት ደግሞ ግንቦት 12 ቀን ነው፡፡ ይህም እግዚአብሔር ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ‹‹ደቀ መዛሙርትህ ቤተ ክርስቲያን ሠርተው ሥጋህን ያፈልሱታል›› ብሎ የተስፋ ቃል ነግሯቸው ነበር፡፡ ጊዜው ሲደርስ ባረፉ በ56ኛው ዓመት ለሦስተኛው ዕጨጌ ለአበ ምኔቱ ለአባ ሕዝቅያስ ተገልጠው ‹‹እግዚአብሔር የነገረኝ ተስፋ ሊፈጸም ነውና ደቀ መዛሙርቱን ሰብስበህ በግንቦት 12 ሥጋዬን አፍልሱ፡፡ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር እመጣለሁ፤ ምልክት ይሆንህ ዘንድ ወደ ቤተ መቅደስ ስትገባ መብራቱን አጥፋ እኛ ስንመጣ ይበራልሃል›› አሉት፡፡     አባ ሕዝቅያስ መነኮሳቱን ሰብስቦ በደብረ አስቦ (ደብረ ሊባኖስ) ሥጋው ካረፈበት ዋሻ ገቡ፤ መዐዛውም እንደ ሽቱ አምሮ አገኙት፡፡ ተሸክመውም ወደ ቤተ ክርስቲያን አስገቡት፡፡ ከዚያም አቡነ ተክለ ሃይማኖትና ቅዱስ ሚካኤል መጥተው ከመንበሩ ተቀመጡ፤ የጠፋው መብራትም በራ፡፡ ዐፅሙንም ከመንበሩ ሥር ግንቦት 12 ቀን በእልልታና በደስታ አስቀምጠውታል፡፡ ‹‹ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ እስመ በውስቴታ ተገብረ ፍልሰተ ሥጋሁ ወዐፅሙ›› ትርጓሜውም ‹‹ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ ታመሰግነዋለች  የሥጋውና የዐፅሙ ፍልሰት በውስጧ ተደርጓልና›› እንዲል፡፡ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን!        ወስብሐት ለእግዚአብሔር! ምንጭ፦ መድበለ ታሪክ ፣ መዝገበ ታሪክ ፣ አውሎግሶን   
3760Loading...
34
በዚህም ተደስታ ልብሰ ምንኲስናዋን ይዛ፣ የመጨረሻውን የሦስት ዓመት ሕፃን ልጇን አዝላ ከሞት የተነሳችውን አገልጋይዋን አስከትላ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሄዳ አስቀድማ ያዘጋጀችውን ልብሰ ምንኲስና ለብሳ ከሴቶች ገዳም ገባች፡፡ ይዛው የተሰደደችው ሕፃን ግን ወንድ ስለሆነ ከገዳሙ ውጭ አስቀምጣው ስለገባች ሕፃኑ አምርሮ ማልቀሱን የተመለከተች ከመነኰሳቱ አንዲቷ ሲያለቅስ ከሚያድር ብላ ወደ በዓቷ ልታስገባው ስትል ቅዱስ ሚካኤል ነጥቆ ወስዶ በገነት አስቀመጠው፤ ታኅሣሥ 29 ቀን ተወልዶ በሦስት ዓመቱ ታኅሣሥ 12 ቀን ብሔረ ሕያዋን አስገብቶታል፡፡    ከዕለታት በአንደኛው ቀን ቅዱስ ሚካኤል ካለችበት በዓት አውጥቶ በክንፉ ወደ ጣና (ጓንጉት) ደሴት አደረሳት፤ በዚያም ሰውነቷ ተበሳስቶ ዓሣ ሰውነቷን መመላለሻ እስኪያደርጋት ድረስ ለ12 ዓመት በባሕሩ ውስጥ ቁማ ስትጸልይ ኖራለች፡፡ እግዚአብሔርም ከመከራዋ ብዛት ከገድሏ ጽናት የተነሣ 6 የጸጋ ክንፍ ሰጥቷታል፡፡ እግዚአብሔር ‹‹ወዳጄ ክርስቶስ ሠምራ ምን እንዳደርግልሽ ትፈልጊያለሽ?›› ብሎ በጠየቃት ጊዜ ‹‹ደቂቀ አዳምን እንዳያስታቸው ዲያብሎስን ማርልኝ›› አለችው፡፡ ‹‹እርሱ ምሕረት አይሻም እንጂ ከወደደ ጥሪው›› ብሎ ቅዱስ ሚካኤልን ረዳት አድርጎ ወደ ሲዖል ላካት፡፡ በዚያም ዲያብሎስን በስሙ ጠርታ ‹‹ፈጣሪ ምሮሃልና ና ውጣ›› አለችው፡፡ ዲብሎስም ‹‹አስቀድሜ ስፈልግሽ እኖር ነበር አሁን አጠገቤ መጣሽልኝ›› ብሎ ጎትቶ ወደ ሲዖል ጣላት፡፡ ከዚያም ቅዱስ ሚካኤል የብርሃን ሰይፉን መዞ ሲዖልን ቢመታት ታላቅ ንውጽውጽታ ሆነ፤ ሲዖልም ብርሃን ለበሰች፡፡ ወዲያው ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ነጥቆ ሲያወጣት በተሰጣት የጸጋ ክንፍ እጅግ የበዙ ነፍሳትን ማርካ ወጥታለች፡፡ ከዚህ በኋላ በጾም በጸሎት ተወስና ስትኖር እግዚአብሔር ‹‹ቅዱስ ሚካኤልን ባልደረባ ሰጥቼሻለሁ፤ ክብረ በዓልሽም በየወሩ ከሚካኤል ጋር ይታሰባል›› ብሎ ቃል ገብቶላታል፡፡ ከዚህም የተነሣ በየዓመቱ ግንቦት 12 ቀን በደማቅ ክብረ በዓል ትታሰባለች፡፡ የዕረፍቷ መታሰቢያ ነሐሴ 24 ቀን ነው፡፡ በረከቷ ለሁላችን ይድረሰን አሜን!          ወስብሐት ለእግዚአብሔር! ምንጭ፦ መድበለ ታሪክ ፣ መዝገበ ቅዱሳን   
4220Loading...
35
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!         🕯 #ቅድስት_ክርስቶስ_ሠምራ    በኢትዮጵያ ቡልጋ አካባቢ ልዩ ስሙ ቅዱስ ጌዬ በሚባል ቦታ የተወለደችው ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ከአባቷ ደረሳኒ ከእናቷ ዕሌኒ ግንቦት 12 ቀን ተወለደች። ወላጆቿ የእግዚአብሔርን ሕግጋትና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን በማስተማር አሳደጓት፤ ለዐቅመ ሔዋን በደረሰች ጊዜም ለሠምረ ጊዮርጊስ ዳሯት፤ ካገባትም በኋላ ካህን ሆነ፤ 12 ልጆችንም (ዐሥር ወንዶችና ሁለት ሴቶች) ወለዱ። ቅድስት ክርስቶሰ ሠምራ እግዚአብሔርን የምትፈራ፣ በጾምና በጸሎት ተወስና የምትኖር ደግ ሴት መሆኗን የሰማው በዘመኑ የነበረው ንጉሥ ዓፄ ይስሐቅ (የንግሥና ስሙ ንጉሥ ዓፄ ገብረ መስቀል) እንዲያገለግሏት 174 አገልጋዮችን ‹‹በጸሎትሽ አስቢኝ›› ብሎ ላከላት፡፡ ከአገልጋዮቿ መካከል አንዷ ምግባሯ አስቸጋሪ በመሆኑ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራን በጣም ታበሳጫት ነበር። ይህችው አገልጋይ ከዕለታት አንድ ቀን ስታስቸግራት ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የእሳት ትንታግ አንስታ በአገልጋይዋ አፍ አደረገችባትና ወዲው ሞተች፡፡ በዚህም ክርስቶስ ሠምራ ደነገጠችና ወደ ሰማይ አንጋጣ  ‹‹እኔ ክርስቲያንና የካህን ሚስት ስሆን ነፍሰ ገዳይ ሆንኩ፤ ወዮልኝ ነፍሴን ምን እላታለሁ? ልሸከማት የማልችል ኃጢአት አገኘችኝ›› እያለች ፈጣሪዋን ትማጸን ጀመር፤ ዳግመኛም ‹‹ይህችን ነፍስ ከሥጋዋ አዋሕደህ ብታስነሣልኝ ልጆቼን፣ ቤቴን፣ ንብረቴንና ሀብቴን ትቼ አንተን እከተላለው›› ብላ ስዕለት ተሳለች፡፡ ‹‹አቤቱ ጸሎቴን ስማኝ ጩኸቴም ወደ አንተ ይድረስ በመከራዬ ቀን ፊትህን ከእኔ አትመልስ›› (መዝ 101፥1-2) እንዲል ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ ክርስቶስ ሠምራም ይህንኑ መዝሙር ስትዘምር የሞተችዋን አገልጋይ አግዚአብሔር አስነሣላት።
4201Loading...
36
📍ዜናዋን ሰማን ዜናዋን ሰማን ሰማን ዜናዋ የክርስቶስ ሰምራ ፅኑ ተጋድለዋ ቅድስት እናት ናት ንፅሕት እጅግ ያስገርማል የገድልዋ ፅናት አስራ ሁለት ዓመት ስትፀልይ ኑራ ሞገስ አግኝታለች ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እንናገራለን እኛስ ልእልናዋ እንመሰክራለን የሰማን ዜናዋ     /አዝ = = = = = ያላትን ሁሉትታ ከቤቷ ስትወጣ ከሃብትና ንብረት ቅድስና መርጣ በፅኑ ስራዋ አክሊል ተጎናፅፋ ክብርን ተቀዳጀች መከራውን አልፋ     /አዝ = = = = = እንኳንና ሰው የተማፀናት አጋዥ መከታ ያደረጋት ለዲያብሎስ እርቅን ለምናለች እና ለክርስቶስ ሰምራ ይድረሳት ምስጋና /አዝ = = = = = በቃል ኪዳንዋ የታመነ በአፀድዋ ገብቶ እርሷን ለለመነ በመንግስተ ሰማይ ይኖራል ተከብሮ በክብር በልዕልና ከርሷ ጋር አብሮ 👉ዘማሪ ዲ/ን ፀሐዩ ንጉስ #Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።   ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝ ✍ ወድሰኒ
3677Loading...
37
📍ክርስቶስ ሰምራ ክርስቶስ ሰምራ ቅድስት ተዐቢ እምኩሉ አንስት እለ ተንስኡ በኢትዮጵያ ማህቶት ይእቲ ለአቅሌሲያ ታይቶሃል ደርሳኒ እሌኒም አውቀሻል ክርስቶስ ፈቀዳት ብለሽ ሰይመሻል እርሱ እንደወደደ እንደወጣላት ስም ከኢትዮጵያ አንስት የለም አርሷን የሚቀድም          /አዝ = = = = = እንደ እመቤታችን መዋዕለ መቅደስ አስራ ሁለት አመት በባህር ማስቀደስ ሰይጣንን አስምሮ ኩነኔም እንዲቀር የጣረ የዋህ ሰው ማነው ከአንቺ በቀር          /አዝ = = = = = ገድልና ተአምሯ አልቀረም በቡልጋ በመላው ኢትዮጵያ ናኘ ተዘረጋ ጸበሏን የጠጣ መልኳን የደገመ ቀረለት ችግሩ ደዌውን ታከመ /አዝ = = = = = ክርስቶስ ሰምራ ሆይ አማልጂኝ ከአምላኬ አለምንሻለሁ ፊትሽ ተንበርክኬ ባርከሽ ሰተሽኛል በምድር ስደቴን እናቴ አደራ የሰማዩ ቤቴን #Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።   ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝ ✍ ወድሰኒ
3767Loading...
38
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
160Loading...
39
https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1282618070
320Loading...
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_794642289 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== ➽ ቅዱስ ጳውሎስ ከነዚህ ዕቃዎች መካከል ሰዎችን በምን መስሏቸዋል? ----------------------------------------------------
Show all...
በጠርሙስ
በማንኪያ
በሸክላ ዕቃ
በመጥረቢያ
Show all...
ሀ/ አሥራት
ለ/ ምፅዋት
ሐ/ መስጠት
መ/ ማካፈል
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን 2 ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ። Link 👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=VpTVE9 https://t.me/realyescoinbot?start=r_1282618070
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ። Link 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=98d0ff9c-f636-46b8-933f-0b534af0ea6f
Show all...
የዜማ ቅዱስ ያሬድ እና የወድሰኒ channel ተከታታዮች የተለያዩ  የኦርቶዶክስ  ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የጠበቁ      መዝሙራት፣     ስብከቶች፣     ሥርዓተ ማኅሌት፣     ኪነጥበቦች፣     መጽሐፍቶች .... የሚፈልጉትን ትምህርት ዝማሬ... ለመጠየቅ፥  ወይም ከዚህ የተሻለ ሃሳብ አለን የምትሉ ሰዎች አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን በውስጥ  መስመር አናግሩን ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄዎ   @Kidusyared_comment_bot @Slamanshdngl #እንዳላገለግ_የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ❖@mezmuredawit @enamsgn ❖ ❖@mezmuredawit  @enamsgn ❖        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝ ✍ ወድሰኒ ✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
Show all...
👍 1
4. የጌታችን ዐበይት በዓላት ስንት ናቸው?
Show all...
5
9
2
7
የመጀመሪያው የአብይ ፆም ሳምንት ምን ይባላል?
Show all...
ገብርሄር
ዘወረደ
ሆሳህና
መልስ የለም
ከመስከረም 17 ውጪ መስቀል የሚዘከርበት ወር እና ቀን መቼ ነው?
Show all...
መስከረም 17
ጥር 10
የካቲት 10
መጋቢት 10