en
Feedback
Elbark Tech

Elbark Tech

Open in Telegram

🧩 በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች ያገኛሉ ለምሳሌ ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ። Contact Us @YeabKingOfficial or @Elbark2

Show more
Ethiopia6 535The category is not specified
3 716
Subscribers
-124 hours
-197 days
-11130 days
Posts Archive
👨‍💻ማንኛውም Social Media ላይ ሰው Message ልኮላችሁ እናንተ ሳታዩት Delete ካደረገው ... እንዴት ማየት እንደምትችሉ የሚያሳይ ምርጥ አጭር Video ሰርተናል ............. ገብታችሁ ተመልከቱት (Like እና Follow እንዳይረሳ) https://vm.tiktok.com/ZMF7GeD2S/ https://vm.tiktok.com/ZMF7GeD2S/

❤️ ፍቅረኛ አለህ ..? ❤️

🔥ከ #4000_ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ 🔻 የ programming ትምህርቶች 🔻 ስለ mobile ትምህርት 🔻 የ pc እና የandroid App
🔥ከ #4000_ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት  ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ 🔻 የ programming ትምህርቶች 🔻 ሾለ mobile ትምህርት 🔻 የ pc እና የandroid App 🔻 ሾለ Hacking ትምህርት 🎙ከ #4k በላይ ያለዉ ምርጥ የ Technology ቻናል🎙 👊💯እዉነተኛ ማስታወቂያ💯👊 https://t.me/+RUQx0veXqnLhvvA8 https://t.me/+RUQx0veXqnLhvvA8

🙀😯ለማመን የሚከብዱ ሚስጥራዊ ዌብሳይቶች ............ የድሮ Black and white Photo ወደ ከለር ፎቶ የሚቀይር ዌብሳይት 👇👇👇👇👇👇👇 ቪዲዮውን ገብታቹ ተመልከቱ 👇👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMFWpnCrD/ https://vm.tiktok.com/ZMFWpnCrD/ https://vm.tiktok.com/ZMFWpnCrD/

🕹PYTHON ለመማር ሚጠቅሙ መንገዶች ❇️ Python ከ high-level programming language ሚመደብ አንዱ ሲሆን በከፍተኛ ደረጃ እያደገ የመጣ ነው ። ❇️ It was founded in 1991 by developer Guido Van Rossum. ▶️ Learn Python Basics ╰┈➤ Syntax ╰┈➤ Variables ╰┈➤ Operators ╰┈➤ Loop ╰┈➤ Condition ╰┈➤ Function ▶️ Python Intermediate Level ╰┈➤ Object Oriented Programming ╰┈➤ Data Structures ╰┈➤ File Handling ╰┈➤ Error and Exception Handling ╰┈➤ Custom Exception ▶️ Python Advanced Level ╰┈➤ Working with modules ╰┈➤ Decorators ╰┈➤ Lambda Functions ╰┈➤ Comprehension ╰┈➤ SQLite Database ╰┈➤ API ▶️ Learn about Git/Github ╰┈➤ Version Control System ╰┈➤ Code Management ╰┈➤ Understanding Git/GitHub ╰┈➤ Preparing Github Repositories ╰┈➤ Uploading Projects on Github ▶️ Do some Python Projects ╰┈➤ Calender ╰┈➤ Alarm Clock with GUI ╰┈➤ Web Scrapper ╰┈➤ Bacon Desktop Apps ╰┈➤ Python Snake Game ❇️ ብዙ ተማሪዎችና Developer'ኦች አሁን ላይ ምርጫቸው እያደረጉት ነው (ማርኬቱም ከፍ ብሏል 😉) 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

#የዌብሳይት_ጥቆማ 🚨10 ነፃ ሶፍትዌር ማውረጃ ድረ-ገፆች🚨 1⃣. www.FileHippo.com 2⃣. www.Ninite.com 3⃣. www.Cnet.com 4⃣. www.Softpedia.com 5⃣. www.MajorGeeks.com 6⃣. www.FilePuma.com 7⃣. www.DownloadCrew.com 8⃣. www.SnapFiles.com 9⃣. www.FileHorse.com 🔺 🔟. www.getintopc.com 🔻 📌በተለይ የመጨረሻዎቹ ሁለቱ #አሪፍ👌 ናቸው፤ #Crack የሆኑትንም ጭምር #በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ። 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

የ አርጀንቲና ደጋፊ ብሆንም ይሄ ላንተ አይገባም ነበር....🥺
የ አርጀንቲና ደጋፊ ብሆንም ይሄ ላንተ አይገባም ነበር....🥺

ህፃናት ጌም ለመጫወት ስልካችሁን ሲዋሱ፤ ነካክተዉ ያልተፈለገ ቦታ ይደዉሉብኛል፣ ጠቃሚ ፋይሌን አልያም ፎቶዬን ያጠፉብኛል ብለዉ መስጋቶ አይቀርም፡፡ በሌላ በኩል ደሞ፤ ጓደኞቻችሁ አንዴ አስደዉሉኝ ብለዉ ወይም በሌላ ምክንያት ስልኮን ሲወስዱ የማይመለከታቸዉ ቦታ ገብተዉ ሚስጥሬን ያዩብኛል ብለዉ የሚሰጉ ከሆነ ስልካችሁ ላይ ያለ መከላከያ መንገድ እንንገራችሁ፡፡ በዚህ መንገድ ህፃናቱም ጌማቸዉን ይጫወታሉ፣ ጓደኞቻችሁም የሚፈልጉትን ያሳካሉ፣ እናንተም ከስጋት ነፃ ትሆናላችሁ፡፡ ይህ የደህንነት መጠበቂያ መንገድ ስክሪን ፒኒንግ(Screen pining or Pin windows) ይባላል፡፡ አገልግሎቱም አንድ አፕሊኬሽን ከፍታችዉ ፒን ካረጋችሁት፣ ከናንተ አልያም የስልካችሁን ፓስወርድ(Pattern, Pin, Password) ከሚያቅ ሰዉ በስተቀር፤ ከዛ ከተከፈተዉ አፕሊኬሽን መዉጣት እንዳይቻል ማድረግ ነዉ፡፡ ይህም ማለት፤ ጌም ከፍታችሁ፣ ጌሙን ፒን አርጋችሁ፣ ለአንድ ህፃን ልጅ ስልካችሁን ብትሰጡት፤ ልጁ ከጌሙ ዉጪ ሌላ ምንም ነገር መክፈት አይችልም፡፡ ልጁ ጌሙን ተጫውቶ ስልካችሁን ሲመልስላችሁ፣ ጌሙን አንፒን አርጋችሁ ወደ መደበኛዉ ሞድ (ተግባር) በመመለስ፤ ስልኮን እንደበፊቱ መጠቀም ይችላሉ፡፡ ይሄን አገልግሎት ለመጠቀም በቅድሚያ ማስተካከል ያለባችሁ ነገር፤ 1. የስልኮ ማስተካከያ (Setting) ዉስጥ ይግቡ፤ 2. ደህንነት(Security) የሚለዉን እስክታዩ ወደ ታች ዉረዱ፣ ስታገኙት ተጫኑት፤ 3. ወደ ታች በመዉረድ መጨረሻ አካባቢ ስክሪን ፒኒንግ(Screen pinning ወይም pin windows) የሚል ታገኛላችሁ፤ 4. ከስክሪን ፒኒንግ በቀኝ በኩል የጠፋችሁን ቁልፍ በመጫን አብሯት (toggle to turn On) ፤ 5. ከዚሁ ገጽ ሳይወጡ፤ ስክሪኑን ከፒኑጋ ቆልፉት የሚል ሌላ ምርጫ ታገኛላችሁ (Ask pin before unpinning) ፡፡ እሱንም አብሩት፡፡ ይሄም ከፒኑ በተጨማሪ ያለ ለስልካችሁ የምትጠቀሙት የመክፈቻ መንገድ እንዳይከፈት ያግዛችኋል፡፡ አሁን ማንኛዉንም አፕሊኬሽን ፒን ለማድረግ ዝግጁ ናችሁ፡፡ አፕሊኬሽኖችን እንዴት ፒን እንደምታረጉ ደሞ እንደሚከተለዉ እናቀርባለን፤ 1. ፒን ማድረግ የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን ይክፈቱ፤ 2. ኦቨርቬው ቁልፍ (Overview) (የተከፈቱ አፕሌኬሽኖችን ለማየት የምትጠቀሙበት፣ ከስክሪናችሁ በታች የሚገኘዉ አራት ማእዘን ቁልፍ) ይጫኑ፡፡ 3. ኦቨርቬዉ ስክሪን ላይ (Overview) ፣ ፒን ማድረግ የምትፈልጉትን አፕ ወደ ስክሪኑ መሃከል ጎትቱት (ብዙ የተከፈቱ አፕሊኬሽኖች ሊኖሩ ስለሚችሉ፣ ፒን የሚደረገዉ አፕሊኬሽን ከላይ የሚቀመጠዉ እና የተመረጠዉ እሱ እንዲሆን ለማድረግ ነዉ)፤ 4. ይሄን በሚያደርጉበት ጊዜ፣ ሰማያዊ የፒን ምልክት ያለበት ቁልፍ ይመጣል፤ አሱን ተጫኑት፤ 5. ሁልጊዜ አፕሊኬሽን ፒን በሚያደርጉበት ጊዜ እንዴት አንፒን ማድረግ እንደሚችሉ የሚገልጽ መልክት ይመጣል፡፡ ይሄ ሲመጣ ገብቶኛል የሚለዉን ምርጫ ከመረጣችሁ፣ በድጋሜ እንዳይመጣ ይሆንላችኋል (ያግዛችኋል)፡፡ 6. አሁን አፕሊኬሽኑ ስክሪናችሁ ላይ በተሳካ ሁኔታ ፒንድ ሆኗል፡፡ አፕሊኬሽኑን አንፒን አርጋችሁ ወደ መደበኛ ግልጋሎቶ ለመመለስ ስትፈልጉ ደሞ በሚቀጥለዉ መልኩ አንፒን ማድረግ ትችላላችሁ፡ የኦቨርቪዉ(Overview) እና የመመለሻ(Back) ቁልፎችን ባንድላይ ይያዟቸዉ፡፡ ከፒን በተጨማሪ፤ በቁልፍም እንዲዘጋ ማስተካከያዉ ላይ አዘዉት ከነበረ፣ መክፈቻ ቁልፋችሁን() እንድታስገቡ የጠይቃችኋል፡፡ ቁልፉን ካስገቡ በኋላ ስልኮን በመደበኛዉ መልክ መጠቀም ይችላሉ፡፡ ማሳሰቢያ፡ ይሄ አገልግሎት የሚሰራዉ ከአንድሮይድ 5.0 በላይ የሆኑ ስልኮች ላይ ነዉ:: 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

📍የLinux ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ከዓመት ዓመት እየጨመሩ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት ብዙ ሰዎች በተለይ ጀማሪዎች የትኛውን የLinux OS መጠቀም እንዳለባቸው ሲጠይቁ ይስተዋላል። በዚህ ዝግጅትም ከተለያዩ መመዘኛ መስፈርቶች አንፃር ተጠቃሚዎች በቀላሉ ለመምረጥ የሚችሉበትን ሁኔታ ተቀምጠዋል። ▫️1. ለጀማሪዎች - በዚህ ምድብ በቀዳሚነት የሚቀመጠው Linux Mint የተባለው የLinux OS አይነት ነው። ለአጠቃቀም ምችነቱ፣ የubuntu የሶፍትዌር ክምችትን መጠቀም ማስቻሉና የተደራጀ “community” ያለው በመሆኑ በጀማሪዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርገዋል። ▫️2. ለሃኪንግ - በዚህ ዘርፍ በግንባር ቀደምትነት የሚቀመጠው kali linux የተባለው የLinux OS አይነት ነው። በየጊዜው update የሚደረግ መሆኑ፣ ለመማር ብዙ ግብዓት ያለው መሆኑና አስፈላጊ የተባሉትን የሃኪንግ ሶፍትዌሮች አካቶ የያዘ መሆኑ በዚህ ዘርፍ በአንደኝነት እንዲቀመጥ ያደርገዋል። ▫️3. ለጌሚንግ - ብዙ ጊዜ አስቀድሞ በተጫኑ የNvidiaና AMD ግራፊክስ ድራይቨሮች ያካተተ መሆኑና የተደራጀ የdocumentationና community support ያለው መሆኑ Manjaro ተብሎ የሚታወቀውን የLinux OS አይነት በጌሚንግ ተጠቃሚዎች ዘንድ በቀዳሚነት እንዲቀመጥ አስችሎታል። ▫️4. ለፕሮግራሚንግ - ፕሮግራም በሚያደርጉ ሰዎች ዘንድ ደግሞ Debian የተሰኘው የLinux OS አይነት በመሪነት ጥቅም ላይ ይውላል። Debian ብዙ ፓኬጆችን የያዘ ሲሆን ለpackage management ደግሞ .deb የሚባል ሰፊ ተደራሽነት ያለው package management ይጠቀማል። ከዚህ በተጨማሪ Debian ለሶፍትዌር ማበልጸጊያነት ተስማሚ የሆነ platform የያዘ ነው። ▫️5. ለፒሲና ለላፕቶፕ አጠቃላይ አጠቃቀም - በጥቆማችን የመጨረሻው ምድብ የምናገኘው ubuntu የተባለውን የLinux OS አይነት ነው። ለአጠቃቀም ምቹ ሲሆን ትላልቅ ፎረሞችንና community አለው። ብዙ ሶፍትዌሮችን ማግኘት የሚቻልበት በመሆኑ በዓለም ዙሪያ በርካታ ተጠቃሚዎች ሊኖሩት ችሏል። 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

11 ሞባይል ስልኮችን ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎች የሰረቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎች 11 የተለያዩ ሞባይል ስልኮችን የሰረቀ ግለሰብ በቁጥጥር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው የወንጀል ድርጊቱን የፈጸመው ህዳር 11 ቀን 2015 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ሜክሲኮ አካባቢ ነው፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በተካሄደበት በዚህ ዕለት ለተሳታፊዎች ውሃ መርጫ በተዘጋጀበት ስፍራ ላይ የነበረውን የእርስ በርስ መገፋፋት እንደምቹ አጋጣሚ የተጠቀመው ተጠርጣሪው፤ ቦርሳቸውን በስለት በመቅደድ 11 የተለያዩ የእጅ ስልኮችን ሰርቆ ለማምለጥ ሲሞክር በአካባቢው በተመደቡ የፀጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

የ3ጂ/ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍጆታን ለመቆጣጠር ወይንም ለመቀነስ 12 ጠቃሚ ምክሮች! በተለይ ቁጥር 3. በጣም ጠቃሚ ነው.. የኢንተርኔት አጠቃቀምን መመጠን የተለያዩ መተግበሪያዎች/ Applications/ ሙሉ በሙሉ ስራላይ በሚሆኑበት ጊዜ የተለያየ መጠን ያለው ኢንተርኔት ይጠቀማሉ.. ለምሳሌ:- ቪዲዮ የሚያጫውቱ እንደ ዩቲዩብ/youtube/ እና ፌስ ቡክ/facebook/ ያሉ መተግበሪያዎች ከሌሎች መተግበሪያዎች ይልቅ ከፍተኛ መጠን ያለው ኢንተርኔት ይጠቀማሉ፡፡ በመሆኑም ስልክዎ ላይ ጭነው የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የሚጠቀሙትን የኢንተርኔት መጠን ለመቆጣጠር የሚከተለውን ቅደም ተከተል መተግበር ይችላሉ፡ ከተቻለ ሁልጊዜም ለወይፋይ ቅድሚያ ይስጡ ካልሆነ ግን የሚከተሉትን መላዎች ይጠቀሙ 1.ሴቲንግ /Setting/ ውስጥ Data usageን ይመርጣሉ > mobile data ውስጥ > data usage cycle የሚለው ላይ > ቀስቶቹን በማንቀሳቀስ ምን ያህል መጠን ያለው ኢንተርኔት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠቀም እንደሚፈልጉ መመጠን ይችላሉ፡፡ 2. በራስ መር ማዘመንን /Update/ ማጥፋት ስልክዎ ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮች ወይም መተግበሪያዎች እንዲዘምኑ /Update/ ካልፈቀዱ በስተቀር በራሳቸው ጊዜ ያለርስዎ ፈቃድ እንዳይዘምኑ በማድረግ ጥንቃቄ ያድርጉ፡፡ 3. ቪዲዮ ሙዚቃ እና ጌም በቀጥታ ከኢንተርኔት ላይ መመልከት/መጫወት ከፍተኛ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ ቪዲዮዎች እና ሙዚቃዎችን በቀጥታ ሲመለከቱ ወይም ሲያወርዱ በተለይ ደግሞ ጥራታቸው ከፍ ያሉ ቪዲዮዎች እናሙዚቃዎች ከሆኑ ከፍተኛ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡በአንዳንድ አጋጣሚዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው ቪዲዮ እና ሙዚቃን መምረጥ በጥራት ዝቅተኛ ከሆነ ተመሳሳይ ይዘትካለው ቪዲዮ እና ሙዚቃ በሁለት እጥፍ የሚልቅ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡ለምሳሌ:-በሞባይልዎ ከዩቲዩብ (youtube)ቪዲዮ እና ሙዚቃን እየተመለከቱ ከሆነ ጥራቱን ዝቅ በማድረግየኢንተርኔት አጠቃቀምዎን መመጠን ይችላሉ፡፡ ይህንንለማድረግ 3.1. ስልክዎ ላይ የዩቲዩብ/youtube/ መተግበሪያን ይክፈቱ 3.2.ሜኑ የሚለው ውስጥ ጄነራል/General/ን ይምረጡ 3.3.High Quality on Mobile የሚለውን ያልተመረጠ /Un-tick/ በማድረግ የቪዲዮውን ጥራት ዝቅ ማድረግ ይችላሉ ያስተውሉ * ከፍተኛ ጥራት ያለው ሙዚቃ(ምስል የሌለው) በ(256kbps) የጥራት መጠን ሲጠቀሙ በሰዓት እስከ 100 ሜጋባይት የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ በተመሳሳይ ሁኔታ ቪዲዮ በHD ጥራት ሲመለከቱ በሰዓት እስከ 1ጂቢ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡ ጌሞችን ከኢንተርኔት በቀጥታ እየተጠቀሙ ከሆነ በሰዓት ከ10 እስከ 80 ሜ.ባ ድረስ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ፡፡ 4. መተግበሪያዎች ማሳወቂያ/ Notification/ እንዳይልኩ ማድረግ እና ከጀርባ በኩል/Background/ ኢንተርኔት እንዳይጠቀሙ ማገድ ★አንዳንድ መተግበሪያዎች እየተጠቀሙባቸው ባይሆንም በውስጥ በኩል እርስዎ ሳያውቁ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ ለምሳሌ:- የተሻለ የመተግበሪያው/Application/ ስሪት ሲኖር ራሳቸውን ያዘምናሉ። ስለዚህ መተግበሪያዎችን ስልክዎ ላይ ሲጭኑ ስለመተግበሪያው የተለያዩ ማሳወቂያዎች/ notifications/ እንዲደርስዎ ይፈልጉ እንደሆነ ሲጠየቁ መከልከል እንዲሁም አካባቢዎን ፈልጎ እንዲያገኝ ፈቃድ ሲጠየቁ ባለመፍቀድ የኢንተርኔት አጠቃቀምዎን መመጠን ይችላሉ፡፡ የጫኗቸውን መተግበሪያዎች ማዘመን /አፕዴት ማድረግም ሆነ መጠቀም ሲፈልጉ ብቻ ራስዎ ገብተው እንዲፈቅዱ አድርገው መጫን ይችላሉ 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

ምስሎችን ለማጣራት ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን ሁለት ነፃ መተግበሪያዎች እናስተዋውቃችሁ። መረጃዎችን እንዲሁም ምስሎችን ለማጣራት የሚረዱ የተለያዩ የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ይገኛሉ። ከድረ- ገጾች እስከ ሞባይል መተግበሪያዎች ድረስ አይነታቸው ብዙ የሆኑ የመረጃ ማጣራትን ሾል የሚያቀሉ እና እውነተኝነታቸውን የሚያረጋግጡ መሳሪያዎች አሉ። ከእነሱም መካከል: 1.  ቲንአይ(TinEye): ይህ መተግበሪያ ምስሎችን በኢንተርኔት አማካኝነት ለማጣራት የሚጠቅመን ድረ-ገጽ ነው። የምንፈልገው ምስል ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ ውሎ ከነበረ መቼ እና የት እንዲሁም በምን መልኩ ጥቅም ላይ እንደዋለ ያሳውቀናል። በዚህ መተግበርያ በፎቶሾፕ የተነካኩ ምስሎችንም ፈልጎ ማግኘት ይቻላል። ድረ-ገፁ www.tineye.com ሲሆን አጠቃቀሙ ደግሞ ድረ-ገጹ ላይ የምንፈልገውን ምስል ከኮምፒተር ወይም ከስልካችን ላይ መርጠን በማስገባት መፈለግ ነው። ያስገባነውን ምስል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም ቲንአይ ከኢንተርኔ ላይ ከወሰዳቸው 45 ቢሊዮን ምስሎች ውስጥ ይፈለግለናል። ምስሉን እና ምስሉን የሚመስሉ በርካታ ውጤቶችን ያወጣል፣ ከወጡት ምስሎች ውስጥም የምንፈልገውን መርጠን ስንመለከት ከዚህ በፊት ይህ ምስል የት ጥቅም ላይ እንደዋለ ማየት እንችላለን። ምንም ውጤት ካልመጣ ደግሞ ምስሉ ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ አልዋለም ማለት ነው፣ ወይም ምስሉ የቲንአይ ክምችት ውስጥ የለም ማለት ነው። ይህን መሳሪያ በነጻ መጠቀም መቻሉ አንዱ ጥሩ ጎኑ ነው። 2.  ፎቶ ፎሬንዚክስ (Photo Forensics): ይህ መተግበርያ የሚጠቅመን የአንድን ፎቶ በፎቶሾፕም ሆነ በሌላ መተግበሪያ አለመነካካቱን እና ከዋናው ፎቶ አለመቀየሩን ነው። አጠቃቀሙ ደግሞ ወደ www.fotoforensics.com ከገባን በሁዋላ በመጀመሪያው ገጽ ማረጋገጥ የምንፈለገውን ፎቶ የምናስገባበት ገጽ እናገኛለን። የምንፈልገውን ፎቶ ከኮምፒተራችን ወይም ከስልካችን መርጠን ካስገባን በሗላ ፈልጎ ሲጨርስ ፎቶው ተነካክቶ ከሆነ ምኑ ጋር እንደተነካካ ወይም እንደተቀየረ የሚያሳየን ፎቶ ይመጣል። ያስገባነው ፎቶ ላይ ወጥ የሆነ ቀለም ብቻ የምናይ ከሆነ ፎቶ እውነተኛ ፎቶ መሆኑን ማረጋገጥ እንችላለን፣ አለበለዚያ ደሞ አንድ ቦታ ላይ በብዛት ለየት ያለ ቀለም ወይም ነጣ ያለ ቀለም አንድ ቦታ ላይ ተከማችቶ ካገኘን ያ ፎቶ መነካካቱን መረጋገጥ እንችላለን። ፎቶውም ከየት እንደመጣ(ከካሜራ ወይስ ከፎቶ ሾፕ) ማየት እንችላለን። 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

1. ትዊተር የትክክለኛነት መለያ (Verification) ለሚሰጣቸው አካውንቶች ሶስት አይነት ቀለሞችን መጠቀም እንደሚጀምር የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢሉን መስክ አስታውቀዋል። በዚህም መሰረት እውቅና የተሰጣቸው የኩባንያ አካውንቶች ወርቃማ፣ የመንግስት አካላት አካውንቶች ግራጫ እንዲሁም የግለሰብ አካውንቶች (ተጽኖ ፈጣሪ የሆኑም ያልሆኑም) ሰማያዊ ቀለም ያለው የማረጋገጫ ምልክት ይኖራቸዋል ተብሏል። ይህ አሰራርም በመጭው ሳምንት መጨረሻ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገልጿል። 2. ሪፖርት የሚደረጉ የጥላቻ ይዘቶችን በመመርመር እና በማስወገድ ረገድ አብዛኞቹ የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት ሰጭ ኩባንያዎች ከአምናው ዝቅ ያለ ውጤት ማሳየታቸውን የአውሮፓ ኮሚሽን በትላንትናው ዕለት ይፋ ያደረገው የዳሰሳ ጥናት አሳይቷል። ትዊተር ቀዳሚውን ቦታ የያዘ ሲሆን በ24 ሰዐታት ከሚደርሱት ሪፖርቶች መካከል መመርመር የቻለው ግማሽ ያህሉን ብቻ መሆኑ ተጠቅሷል። ይህም ከአምናው ጋር ሲነጻጸር የ34% ቅናሻ ታይቶበታል። የጥላቻ ሪፖርቶችን በማስገድ ደግሞ የ5% ቅናሽ ማሳየቱን የጥናት ውጤቱ አስነብቧል። ቲክቶክ ሪፖርቶችን በመመርመር እንዲሁም ዩቱብ የጥላቻ ይዘቶችን በማስወገድ መሻሻል ያሳዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች መሆናቸውም ተጠቅሷል። 3. ሜታ አገልግሎቶቹን የሚጠቀሙ ታደጊዎችን ደህንነት ለመጠበቅ አዳዲስ አሰራሮችን ወደትግበራ ማስገባቱን በሳምንቱ መጀመሪያ አስታውቋል። በአዲሶቹ አሰራሮችም ሜታ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ የፌስቡክና የኢንስታግራም ተጠቃሚዎችን የአካውንት ቅንብር (account setting) የበለጠ እንዲቆጣጠር ያስችለዋል ተብሏል። እንዲሁም ከጎልማሶች የሚላኩ የውስጥ መልዕክቶችን፣ የምስል ልውውጦችን እና ሌሎች በታዳጊዎች ላይ አሉታዊ ተጽኖ ሊያስከትሉ የሚችሉ ድርጊቶችን ለመቆጣጠርም እንደሚረዳ ተገልጿል። 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

የአብዛኞቻችሁ ጥያቄ የሆነው እንዴት የ Wifi Speed መጨመር እንችላለን ? ▫️በመጀመሪያ ደረጃ የ Wifi ፍጥነት ለመጨመር ወደ Router Setting መግባት ይኖርብናል እናም ወደ Router
የአብዛኞቻችሁ ጥያቄ የሆነው እንዴት የ Wifi Speed መጨመር እንችላለን ? ▫️በመጀመሪያ ደረጃ የ Wifi ፍጥነት ለመጨመር ወደ Router Setting መግባት ይኖርብናል እናም ወደ Router setting ለመግባት Chrome ላይ ➡️ http://192.168.1.1 ➡️ http://192.168.0.1 ከ ሁለቱ አንዱ የእናንተ ወደ Router Setting መግብያ ሊሆን ስለሚችል Search በማድረግ ወደ Router Setting መግባት ይኖርብናል. ▫️ወደ Router Setting ከመግባታችን በፊት ግን Username እና Password ይጠይቀናል እንደ Router አይነት Username & password ሊለያይ ስለሚችል የእናንተን ከ wifi Router በስተጀርባ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ. ▫️ወደ ዋናው Router Setting ከገባን በኋላ በስተግራ በኩል Wireless Setup የሚል Option አለ እሱን በመንካት የ Wifi ፍጥነት ለመጨመር ወደ የሚያስችለን Setting እንገባለን. ▫️ከዛም Band የሚለውን Option በመንካት የነበረውን GHz ወደ 2.4 GHz (G+N) እንቀይረዋለን ከዛም Channel Number ደሞ Auto ላይ ቢሆን ይመረጣል ከዛም Channel Width : 20/40 MHz ላይ እናደርጋለን ከዛም ያስተካከልነውን Setting apply በማድረግ የWifi ፍጥነታችንን መጨመር እንችላለን። 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

🚨አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተገባደደው 2022 ዓመት በበርካታ ዘርፎች ተጽኖ መፍጠሩን ሪፖርቶች አመላክተዋል፡፡ 🚨የሰው ሰራሽ አስተውሎት ጽንሰ ሀሳብ ብቅ ካለበት 1956 ጀምሮ በየጊዜው አድማሱን
+1
🚨አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተገባደደው 2022 ዓመት  በበርካታ ዘርፎች ተጽኖ መፍጠሩን ሪፖርቶች አመላክተዋል፡፡ 🚨የሰው ሰልሽ አስተውሎት ጽንሰ ሀሳብ ብቅ ካለበት 1956 ጀምሮ በየጊዜው አድማሱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ ዛሬ ባለው ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሰንሰለት ውስጥ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው፡፡ 🚨ጋርትነር የተባለ የቴክኖሎጂ ምርምር ተቋም ባጠናው ጥናት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በዓለም ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የነበረው የ አራት በመቶ አገልግሎት በአውሮፓዊያኑ 2018-2019 ዓመት ብቻ ወደ 15 በመቶ ከፍ ማለቱን አትቷል፡፡ 🚨በተገባደደው 2022 ዓመት በበርካታ ዘርፎች ላይ የጎላ አሻራ ማሳረፉን ደግሞ በዓለማችን የኦንላይን ስልጠና በመስጠት የሚታወቀው mindmajix  የቴክኖሎጂ ድርጅት አስታውቋል፡፡ 🚨የተግባቦት ክህሎት ያላቸው ሮቦቶች አገልግሎት አድማስ ማደግ፣ የሰዎችን ድምጽ ለተለያዩ አገልግሎቶች ማዋል የሚያስችሉ  የ Speech recognition ሶፍትዌሮች በስፋት መበልጸግ፣ የቻት ቦት (Virtual agents) በስፋት አግልግሎት መስጠት መጀመራቸው እና በውሳኔ አሰጣጥ ላይ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ድጋፍ እያደገ መምጣቱ ከብዙ በጥቂቱ የተዘረዘሩት አስረጂ እውነታዎች ናቸው፡፡ 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

#tech_facts Google በሰከንድ ከ 700 _ 2500 ዶላር ገቢ ያስገባል ! 😳 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe
#tech_facts Google በሰከንድ ከ 700 _ 2500 ዶላር ገቢ ያስገባል ! 😳 🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧 🕹@techtipe 🕹@techtipe 🕹@techtipe

ያለ አካላዊ ንክኪ ቁሶችን የማዘዝ ቴክኖሎጂ ጥቅምና ጉዳቱ  ምን እና ምን ናቸው❓ ቴክኖሎጂው በማሳጠሪያ #BCI ይባላል፡፡ Brain Computer Interfaces የሚለውን ወካይ መሆኑ ነው እንግዲህ፡፡ BCI ተፈጥሯዊውን የማዕከላዊውን የነርቭ ሥርዓት እንቅስቃሴ ውጤትን የሚተካ፣ የሚያድስ፣ የሚያሻሽል፣ የሚጨምር ወደ ሰው ሰልሽ ውጤት የሚቀይር ማለት ነው፡፡ ጠቅለል ተድርጎ ሲታይ BCI አንዳች የምትፈልጉትን ዲቫይስ ያለ አካላዊ ንኪኪ ቀጥታ እድትገናኙት ብሎም ትዕዛዝ እንድታስተላልፉለት ያደርጋል፡፡ #ጥቅም: ✅ ሰውነታቸው ሽባ የሆኑ ሰዎች የሰው ሰልሽ የአካል ክፍሎችን በአዕምሮአቸው እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል፡፡ አንድ ሰው ሁለት እጅ ፓራላይዝድ ቢሆን በቃ የሁለቱ እጅ ነገር አከተመ ማለት ነው፡፡ BCI ግን መፍትሔ አለው፤ ለዚህ ችግር አንድ ፓራላይዝ የሆነ ሰው BCI በጭንቅላቱ በማስገጠም እጁ በመጠኑ ቢሆን እንዲሰራ ማድረግ ይችላል፡፡ BCI ሲገጠምለት BCIዩ እጅን የሚያንቀሳቅሱ ነርቭ ጡንቻዎችን በማነቃቃት እና በመቀስቀስ ሰውነትን የመቆጣጠር ችሎታን እዲመለስ ያደርጋል፡፡ ✅ ለዓይነ ስውራን ማየት እንዲችሉ ለአእምሮ መልክት ያስተላልፉ፡፡ ከአንድ አይነ ስውር ሰው አጠገብ ላፕቶፕ ቢኖር አእምሮአችን ውስጥ የተገጠመው BCI ሴንስ አድርጎ ቁሱ ላፕቶፕ ነው ብሎ ለአእምሮዋችን ይነግረዋል፡፡ እንግዲህ ሂደቱ ሲመነዘር ላፕቶፕ አወቅን አየን የሚል ትርጉም ይሰጠናል፡፡ ✅ የቪዲዮ ጨዋታዎችን የሚጫወቱ ሰዎችን በአዕምሯቸው ጨዋታውን እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል፡፡ ለምሳሌ፣ PlayStation በጆይስቲክ ነው እምንጫወት፡፡ የእኛ እጅ ፓራላይዝድ ከሆነ ጆይስቲክ መቆጣጠር ስለማንችል BCIዩ መጀመሪያ ኮኔክት ይሆንና ጆይስቲኩ ላይ መንካት የፍለግነውን ለመንካት ስናስብ ይነካልናል ማለት ነው፡፡ ✅ መናገር የማይችል ሰው ሀሳቡ እንዲታይ እና በኮምፒተር እንዲናገር ያስችለዋል፡፡ መናገር የማይችል ሰው መናገር ስለማይችል BCI ይገጠምለትና መናገር የፈለገውን ነገር በአእምሮው ሲያስብ BCIዩ እና ኮምፒውተሩ መጀመሪያ ሾለ ተገናኙ ኮምፒውተሩ ላይ ይጽፍለታል ወይም የኮምፒውተሩ ስክሪን ላይ ያሳያል፡፡ #ጉዳት: ⚠️ ከራስ ቅል ውጭ ያሉ እንደ Semi invasive BCI ያሉ ከአእምሮ ውስጥ የሚመጡ የኤሌክትሪክ ምልክቶችን ጥቂቶችን ብቻ ስለሚለዩ ለህመምተኛው ብዙ ለውጥ አያመጡም፡፡ ⚠️ የራስ ቅል ውስጥ የተቀመጡ የBCI ኤሌክትሮዶች በአንጎል ውስጥ ጠባሳ ሊፈጥሩና ሌላ ችግር ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡ ⚠️ ሲስተሙ በሀከሮች ሊጠለፍ ስለሚችል ምናልባትም ትውስታችን ሊደመሰስ ይችላል፡፡ ያኔ ምንም ነገር ማስታወስ አንችልም፤ ሊያሳብደንም ይችላል፡፡ @Elbarktech @Elbarktech

✳️ ኤሎን መስክ የዶናልድ ትራምፕን የትዊተር እገዳ አነሳ። ▫️ትራምፕ ወደ ትዊተር እንዲመለሱ የተደረገው የሕዝብ አስተያየት ከተሰበሰበ በኋላ መሆኑን የተናገረው መስክ የትዊተር ተጠቃሚዎች እርምጃውን
✳️ ኤሎን መስክ የዶናልድ ትራምፕን የትዊተር እገዳ አነሳ። ▫️ትራምፕ ወደ ትዊተር እንዲመለሱ የተደረገው የሕዝብ አስተያየት ከተሰበሰበ በኋላ መሆኑን የተናገረው መስክ የትዊተር ተጠቃሚዎች እርምጃውን ደግፈውታል ብሏል። ▫️“ሕዝብ ወስኗል” በማለት በትዊተር ገጹ ላይ ያሰፈረው መስክ ከ15 ሚሊዮን በላይ ከሚሆኑት የትዊተር ተጠቃሚዎች ውስጥ 51.8 በመቶ የሚሆኑት የትራምፕ እገዳ እንዲነሳ ድምጽ መስጠታቸውን አስታውቋል። ▫️ነገር ግን የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም ወደ ማኅበራዊ ሚዲያው ለመመለስ “ምንም ምክንያት አይታየኝም” ማለታቸው ወደ ትዊተር ላይመለሱ ይችላል የሚለው ጠቋሚ ነው ተብሏል። ▫️የቀድሞው ፕሬዝዳንት የትዊተር ገጻቸው የታገደው ባለፈው ዓመት ሲሆን ይህም ግጭትን እና ሁከትን በማነሳሳት በሚል እንደነበር የቢቢሲ ዘገባ አስታውሷል። @Elbarktech @Elbarktech

አዲስ አውሮፕላኖች ወደ ገዥዎቻቸው እንዴት ይጓጓዛሉ❓🤔 አዳዲስ አውሮፕላኖች ወደ ገዥዎቻቸው የሚጓጓዙበት መንገድ አውሮፕላኖቹ✈️ በአንድ ጊዜ በረራ እንደሚሸፍኑት ርቀት ይወሰናል፡፡ ለምሳሌ፣ አነስተኛ አውሮፕላኖች በአንድ ጊዜ በረራ ገዢዎቻቸው ጋር መድረስ ስለማይቸሉ በጉዟቸው መስመር ውስጥ የሚገኙ ቅርብ ቅርብ አካባቢዎች እየፈለጉ በማረፍ ነዳጅ እየሞሉ ዳግም መብረር ግድ ይላቸዋል፡፡ ከሰሜን አሜሪከ ተነስቶ መዳረሻውን ሲድኒ አውስትራሊያ ማድረግ የፈለገ አዲስ አነስተኛ አውሮፕላን በርካታ አውሮፕላን ማረፊያዎች እያረፈ ነዳጅ መሙላት አለበት፡፡ ይህም ማለት ጃፓን፣ ቻይና እና ኢንዶኔዢያ ደርሶ ከማረፉ በፊት ቅድሚያ ከዋሽንግተን ተነስቶ አላስካ ላይ አርፎ የነዳጅ ማጠራቀሚያውን ሙሉ ማድረግ ያስፈልገዋል፡፡ በመጨረሻም ሲድኒ ከመድረሱ በፊት ኢንዶኔዢያ ዳርዊን አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ይረግጣል፡፡ ታዲያ ምንም እንኳን እያንዳንዱ በረራ እስከ 3218 ኪ.ሜ እንደሚሸፍን ቢታወቅም አውሮፕላኑ ግን በአንድ ጊዜ መሉ ነዳጅ ብቻ ይሄን ያክል ኪ.ሜ መብረር ስለማይችል በአብዛኛው ተጨማሪ የነዳጅ ማጠራቀሚያ ይገጠምለታል፡፡ አዲስ የመንገደኞች አውሮፕላኖችም ከዚህ ጋር ተመሳሳይነት ባለው መንገድ ነው ወደ ገዥዎቻቸው የሚደርሱት፡፡ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን 9000 ማይልና ከዚያ በላይ ርቀት በአንድ ጊዜ መብረር ይችላል፡፡ እንግዲህ ገዥው ከአምራቹ ኩባንያ በዚህ የርቀት ክልል ውስጥ የሚገኘ ከሆነ አውሮፕላኑን ቀጥታ በማብረር እንዲረከብ ይደረጋል፡፡ ከዚህ ክልል ውጭ ከሆነ ደግሞ አውሮፕላኑ ተጨማሪ ርቀቶችን መሸፈን የሚያስችለው ነዳጅ የሚይዝበት ተጨማሪ የነዳጅ ሰልባትዮ የእቃ መጫኛው ውስጥ አልያም የመንገደኞች መቀመጫ የሚገኝበት ቦታ ላይ ይገጠምለታል፡፡ እንግዲህ የመንገደኞች አውሮፕላኖች ዋና ዋና አምራቾች ኤርባስ እና ቦይንግ ብቻ ናቸው፡፡ ከሁለቱ አምራቾች መካከል የቦይንግ አውሮፕላኖች የሚመረቱት በሰሜን አሜሪካ ስለሆነ ብዙ ርቀት መጓዝ ሊያስፈልጋቸው ይችላል፡፡ ለምሳሌ ቦይንግ 747-8፣ 777-200LR እና 787-9 የሚመረቱት ዋሽንግተንና ካሊፎርኒያ ውስጥ በሚገኙ የማምረቻ ተቋማት ውስጥ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከአውሮፕላኖቹ የበረራ ርቀት ውጭ የሆኑ ገዥዎች ጋር አውሮፕላኑ እንዲደርስ የግድ ተጨማሪ የነዳጅ ማጠራቀሚያ ሊገጠምለት ግድ ይላል፡፡ ኤርባስ ግን ከቦይንግ ለየት ይላል፡፡ ኤርባስ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ስፔን እና ቻይና ውስጥ የአውሮፕላን መገጣጠሚያ ተቋማት ስላሉት ብዙ ጊዜ አውሮፕላኖቹን የመገጣጠም የመጨረሻ ሂደት የሚከናወነው በገዥዎቻቸው ክልል ውስጥ ስለሆነ በርክክብ ጊዜ ግማሽ አለምን ለመዞር ትርፍ የነዳጅ ማጠራቀሚያ መግጠም ግድ አይለውም፡፡ @Elbarktech @Elbarktech

❇️የሰውን ስልክ ከ ርቀት መጥለፍ ፣ የሰውን ካሜራ ሀክ ማድረግ ፣ የሰውን ሞባይል ካርድ ከርቀት ወደኛ ስልክ ማስተላለፍ ..... እንዲሁም ሌሎች ማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ ሚስጥራዊ የ Android
❇️የሰውን ስልክ ከ ርቀት መጥለፍ ፣ የሰውን ካሜራ ሀክ ማድረግ ፣ የሰውን ሞባይል ካርድ ከርቀት ወደኛ ስልክ ማስተላለፍ ..... እንዲሁም ሌሎች ማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ ሚስጥራዊ የ Android ኮዶች ተገኝተዋል 😱 ##4636## ##601## #8378#1# #0066#*# እና ሌሎች ኮዶችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቻናሉን ይቀላቀሉ ! ኮዶቹን ያለአግባብ አይጠቀሙባቸው ሙሉ መረጃው እና አጠቃቀሙ ቻናሉ ውስጥ ይገኛል !! ይፍጠኑ ይሄ መልእክት የሚቆየው ለ 5 ደቂቃ ብቻ ነው 👇👇👇👇👇 https://t.me/Elbarktech https://t.me/Elbarktech