cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Elbark Tech

🧩 በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች ያገኛሉ ለምሳሌ ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ። Contact Us @YeabKingOfficial or @Elbark2

Show more
EthiopiaAmharicThe category is not specified
Advertising posts
3 716
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ለ፳፻፲፭ኛው የክርስቶስ ልደት በዓል የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ አንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም የገና በዓል❤ በያላችሁበት ተመኘን ።🙏  
Show all...
❇️ ስትሮክን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ። ▫️ስትሮክ በርካታ የዓለም ህዝብን የአልጋ ቁራኛ ያደረገ በሽታ ነው፡፡ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌር በመጠቀም እንግሊዝ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ከበሽታው ማዳን መቻሏን ዴይሊሜል ዘግቧል፡፡ ▫️ሶፍትዌሩ ለሀኪሞች ያለው እገዛ ለታማሚው ሰው አስፈላጊውን ህክምና እንዲያደርጉ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ታካሚዎች በቶሎ ከህመማቸው እንዲፈወሱ ይረዳቸዋል ማለት ነው፡፡ ▫️የእንግሊዝ የጤና ሚኒስትር ስቲቭ ባርክሌ Brainomax በተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ እውን የሆነው ይህ ሶፍትዌር አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በጤና ስርዓቱ ላይ እያመጣ ስላለው እምርታ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡ ▫️በዚህም ከበሽታው ለማገገም ያለውን እድል ከ 16 ወደ 48 በመቶ ከፍ እንዲል ስለማድረጉ እንግሊዝ አስታውቃለች፡፡ በየ ዓመቱ 85 ሺ ሰዎች በስትሮክ ለሚጠቁባት እንግሊዝ ይህ የአርቲፊሻል ኢንትለጀንስ ግኝት ትርጉሙ ከፍ ያለ ስለመሆኑ ሪፖርቱ አትቷል፡፡
Show all...
❇️ ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት ‼️ ▫️የፌስቡክ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት። ▫️ቅጣቱ ሜታ ላይ የተጣለው ኩባንያው ፌስቡክና ኢንስታግራም ተጠቃሚ ደንበኞች መረጃ ለማስታወቂያ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ▫️ሜታ መተግበሪያዎቹን ከሚጠቀሙ ደንበኞች ህግን በጣሰ መልክ ፍላጎትን መሰረት ያደረጉ ማስታቂያዎችን እንዲቀበሉ አስገድዷል ተብሏል፡፡ ▫️ኩባንያው ቅድመ ሁኔታውን ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆኑ ደንበኞች አገልግሎቱን እንዳይጠቀሙ አድርጓል ሲል የአውሮፓ ህብረት ጠቅላላ የመረጃ ጥበቃ ደንብ ተቆጣጣሪ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስዶታል፡፡ ▫️ቀደም ሲል ሜታ ኩባንያ የግለሰቦችን መረጃ ለመጠቀም ፈቃደኝነታቸውን ይጠይቅ የነበረ ሲሆን ባይስማሙም እንኳን መተግበሪያዎቹን ከመጠቀም አያግዳቸዉም ነበር፡፡ ነገር ግን በአዲሱ አሰራሩ ሜታ ደንበኞቹ መረጃቸዉን ለማስታወቂያ እንዲጠቀምበት ፍቃደኛ ካልሆኑ መተግበሪያዋቹን መጠቀም እንዳይችሉ አድርጓል ነው የተባለው፡፡ ▫️ይህ ውሳኔ ከህብረቱ የግል መረጃ ጥበቃ ህግ ጋር ይጣረሳል ሲል ጉዳዩን ወደ ክስ እንደወሰደ የኒዉ ዮርክ ታይምስ ዘገባ አመላክቷል፡፡ ፍርድ ቤቱም ሜታ ኩባንያ ጥፋተኛ ሆኖ ስላገኘው የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት መጣሉም ነው የተገለጸው፡፡ ▫️ውሳኔው የኩባንያው ከማስታወቂያ የሚሰበስበውን ገቢ 7 ከመቶ የሚሆነውን አደጋ ላይ እንደሚጥልበትም ተነግሯል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ከጸና ሜታ የደንበኞችን መረጃ ለማስታወቂያ የማይጠቀም አዲስ ስሪት መተግበሪያ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ ማዋል ይጠበቅበታልም ነው የተባለው፡
Show all...
💠#Kingroot ይህ አፕሊኬሽን ስልካችንን በ 1 mclick Root ለማድረግ ይጠቅመናል! በአለም ላይ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ስልኮችን በተሳካ ሁኔታ #Root አርጓል! 👨‍💻@Elbarktech ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬
Show all...
✳️ ጃክ ማ (Jack Ma) ◽️ Jack Ma ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ ውጤት አልመጣለትም 30 ግዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካልለትም KFC ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች ለስራ ተወዳድረው እሱ ብቻ እድሉን አጣ ለፖሊስነት አመልክቶ ከአመልካቾች ሁሉ እሱ ብቻ ተቀባይነት አጣ አሜሪካ ለሚገኘው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመቀጠል ጠይቆ ተከለከለ። በህይወቱ ውስጥ በጣም ብዙ ውድቀቶችን አስተናግዶዋል:: ግን ተስፋ ቆርጦ እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም። ◽️ በ1994 ስለ ኢንተርኔት ሰማ። በ1995 ከትውልድ አገሩ ቻይና ወደ አሜሪካ ባጋጣሚ ያቀናል በዚህም ጊዜ በጓደኛው እርዳታ ስለ ኢንተርኔ ምንነት ማወቅ ቻለ። ከዚያም ኢንተርኔትን ላይ መጀመርያ የፈለገው ቃል "beer" የሚል ነበር። በዚህም ስለ ቢራ የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ አገሮች ያገኘ ቢሆንም ከአገሩ ቻይና ግን ምንም አይነት መረጃ ማግኝት አልቻለም። በዚህም ተበሳጨና ስለ ቻይና አጠቃላይ መረጃ መፈለግ ተያያዘ አሁንም ውጤቱ 0 ነበር። በዚህም ቁጭት ከጓደኛው ጋር ሆኖ ሰለ ቻይና መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገጽ ፈጠሩ፡፡ ◽️ ድህረ ገጽ በተከፈተ በአምስት ሰዓት ውስጥ ከተለያዩ ቻይናዊያን የአብረን እንስራና እንተዋወቅ ጥያቄዎች ቀረቡለት። በዚህም ኢንተርኔት ላይ የተለያዩ አይነት ስራዎችን መስራት እንደሚቻል ተገነዘበ፡፡ እንደዚህ እያለ የአለማችንን ግዙፍ የE-Commerce ተቋም የሆነውን ALIBABA Group ለማቋቋም በቃ፡፡ ◽️ አሁን በባንክ አካውንቱ ውስጥ 38.8 ቢሊየን ዶላር የተጣራ ተቀማጭ ያለው የአለማችን 33ተኛ ቱጃር ነው። 🏷 @ElbarkTech || 🏷 @ElbarkTech || ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬
Show all...
✳️ ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ በ WiFi ፍጥነት ለተቸገራችሁ ጥቂት ነገር ልበላችሁ። 🔻የ WiFi ፍጥነት ችግር ባሁኑ ጊዜ ሁላችንም የመረረን ነገር ነው። ይህንንም ችግር በቀላሉ ለመፍታት... 1⃣. VPN መጠቀም 🔻VPN በ ኢንተርኔት ፍጥነት ላይ በጣም አስተዋጽኦ ያደርጋል። አስካሁን ካየሁትም አሪፍ ቪፒኤን Super Vpn Pro በጣም አሪፍ ነው። 2⃣. የ WiFi DNS መቀየር 🔻የ WiFi DNS መቀየር ለ ዋይፋችን ፍጥነት የጎላ ሚና አለው። የ ዋይፋይ DNS ለመቀየር ትንሽ ፕሮሰሱ በዛ ይላል እና ዩቱዩብ ላይ "How to change WiFi DNS" ብላቹ ሰርች በማረግ ማግነት ትችላላቹ። 3⃣.Background ላይ የሚሮጡ አፕችን መቀነስ። 👉 ይህም ማለት ለምሳሌ ቴሌግራም እየተጠቀማቹ ከሆነ Play Store ያለ ፍቃዳቹ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ማገድ ማለት ነው። ይሄንንም ለማረግ አንደ "Net Guard" ባሉ አፕኦች መተግበር ይችላሉ። @ElbarkTechs @ElbarkTechs ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬
Show all...
📍ዛሬ በቀላሉ የሆነን ሰው የ Face Book username እና password እንዴት ማወቅ እንደምንችል እንይ እስቲ.. 🔰 ይሄ መንገድ ከተጠነቀቅን በቀላሉ ልንከላከለው የምንችለው ሲሆን ቸል ካልን ደሞ በቀላሉ አደጋ ላይ ይጥለናል 🔰password ዱን የምናገኘው ከ public internet cafes ነው።ሰዎች በ public internet cafe face book login ሲያረጉ የሚጠቀሙበት browser username እና password save ያረገዋል ከዛም ማንኛውም ሰው መቶ ያንን ነገር ማየት ይችላል። 🔰ይሄም በ chrome,Biadu,safari,Firefox ያሉ Browser ላይ ይገኛል።በመሰረቱ እነዚ software's ይሄን feature ያስገቡት ለ ተገልጋዮች ሁኔታዎችን ቀላል ለማረግ ነው።ይህም ማለት password እና username saved ከሆነ ሌላ ቀን መሙላት ሳይጠበቅብን በ አንድ click ብቻ login ማረግ ይቻላል።ይሄ ነገር ግን በጣም ትልቅ አደጋ ይዞ መቷል።አንድ Hacker እነዛን saved historys የማግኘት እድሉ ሰፊ ነው። እንኳን በ public ወይም ብዙ ሰው በሚጠቀምባቸው computers በራሳቹ ስልክ ወይም pc ላይ ራሱ አይመከርም።Hack ለማረግ ቀላል ነው።MIM Attack እናሱ ለዚህ በቂ ነው። 🔰 አሁን ወደ ስራው ስንገባ ያው መጀመሪያ እንደ ማንኛውም ተገልጋይ ወደ internet cafe ው ሂዱ ከዛም ያ computer ባለው browser መጠቀም ትችላላቹ።chrome,Firefox...etc የሁሉንም setp ከስር አሳያችኀለው 🔻FireFox : መጀመሪያወደ facebook.com ሂዱከዛ የ login እና sign in ምልክቶች አሉ።ከዛ more information የሚለውን እንነካለን ከዛም ብዙ ሊኖር ስለሚችል facebook.com search እናረገዋለን ከዛ saved የሆኑትን ያሳየናል... 🔻Safari : ወደ safari menu እንሄዳለኔ ከዛም safari preference የሚለውን እንነካለን , ከዛም Autofill የሚለውን እንነካለን,ከዛም በቀኝ በኩል ከስር Edit button , አሁን ሁሉንም saved የሆኑትን ያሳያችኀል 🔻 Chrome: ወደ chrome እነሄዳለን ከዛም ከላይ ያሉትን 3 dotes እንነካለን ከዛ ወደ ስር setting የሚለውን እንነካለን ከዛ passwords የሚለውን እንነካለን ወደ ታች ስንሄድ saved የሆኑትን ያሳየናል በ facebook.com ስም የተመዘገቡትን መምረጥ ነው። ❗️ይሄን ስታረጉ ችግር ከገጠማቹ ወይም ካስቸገራቹ Google ማረግ አትርሱ ለምሳሌ How to see saved passwords on Firefox ብትሉ የተብራራ tutorial ታገኛላቹ። 🔻ያው ከላይ እንዳችሁን ይሄን ያክል ቀላል ነው።ከዚህ ጥቃት እራሳችሁን ለመጠበቅ ዋናው መፍትሄ public የሆኑ የ internet cafe computers እና የ school computers ተጠቅማቹ በጭራሽ ማንኛውም website/social media login አለማረግ ነው።እናንተ save ባታረጉ ራሱ አንድ ስለ Hacking መካከለኛ እውቀት ያለው ሰው ቀላል script በመፃፍ የምትሞሉትን ወደ እሱ Forward ማረግ ይችላል ስለዚህ ባትጠቀሙ ይመከራል የግድ ሆኖ ከተጠቀማችሁም ወደዛው password መቀየር ነዉ 👨‍💻@elbarktech ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬
Show all...
👋 ሰላም ሰላም የElbark Tech ተከታታዮች ዛሬ በቴክኖሎጂ አለም የምንበቀማተውን ምፅአረ ቃላት ጥቂቶቹን ስሞቻቸውን እናያለን። ◽️ PAN - permanent account number. ◽️ PDF - portable document format. ◽️ SIM - Subscriber Identity Module. ◽️ ATM - Automated Teller machine. ◽️ IFSC - Indian Financial System Code. ◽️ FSSAI(Fssai) - Food Safety & Standards Authority of India. ◽️ Wi-Fi - Wireless fidelity. ◽️ GOOGLE - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth. ◽️ YAHOO - Yet Another Hierarchical Officious Oracle. ◽️ WINDOW - Wide Interactive Network Development for Office work Solution. ◽️ COMPUTER - Common Oriented Machine. Particularly United and used under Technical and Educational Research. ◽️ VIRUS - Vital Information Resources Under Siege. ◽️ UMTS - Universal Mobile Telecommunications System. ◽️ AMOLED - Active -matrix organic light - emitting diode. ◽️ OLED - Organic light-emitting diode. ◽️ IMEI - International Mobile Equipment Identity. ◽️ ESN - Electronic Serial Number. ◽️ UPS - Uninterruptible power supply. ◽️ HDMI - High-Definition Multimedia Interface. ◽️ VPN - Virtual private network. ◽️ APN - Access Point Name. ◽️ LED - Light emitting diode. ◽️ DLNA - Digital Living Network Alliance. ◽️ RAM - Random access memory. ◽️ ROM - Read only memory. ◽️ VGA - Video Graphics Array. ◽️ QVGA - Quarter Video Graphics Array. ◽️ WVGA - Wide video graphics array. ◽️ WXGA - Wide screen Extended Graphics Array. ◽️ USB - Universal serial Bus. 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 መረጃውን ለሌሎች ያጋሩ #share   ▪️ ለሌሎች ይቀላቀሉን👇👇 @ElbarkTech @ElbarkTech
Show all...
የአውሮፕላን✈️ መስታወቶች ለምን ክብ ሆኑ❓🤔 ህንጻዎች ላይ 4 ማእዘን መስኮቶችን ብቻ ሳይሆን ክብ እና ሌላ አይነት ቅርጽ ያላቸው መስኮቶችን መመልከት የዘወትር ነው፡፡ በሌላ በኩል አውሮፕላን ውስጥ ተጓዦች ከሚቀመጡበት አጠገብ ያለው መስኮት ግን ሁልጊዜም ክብ ነው፡፡ ለምን? በንግድ አውሮፕላኖች ጅማሬ አካባቢ ጥንቶቻችን አራት ማእዘን ቅርጽ ያላቸውን መስኮቶች መግጠም እንደልምድ የያዙት ጉዳይ ነበር፡፡ ይህ ልምድ ለበርካታ አስርት አመታትም አገልግሏል፡፡ ታዲያ አሁን ይህን ምርጥ የሆነ ዲዛይን መቀየር ለምን አስፈለገ?🤔 ምን መሰላችሁ እ.አ.አ በ1950ዎቹ የምህንድስና ባለሙያዎችን አተያይ የቀየሩ ሁለት ክስተቶች ተከስተው ነበር፡፡ ያኔ አውሮፕላኖች ከጊዜ ወደጊዜ መጠናቸው ከፍ ማለት ጀመረ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ ሃቪላንድ ኮሜትስ አውሮፕላኖች በአየር ላይ ሳሉ ብትንትናቸው ወጣ፡፡ እ.አ.አ በ1953 እና በ1954 ዘመኑ ነበር፡፡ ኋላ ባለሙያዎቹ ደረስንበት ባሉበት ጥናት የሁለቱ አውሮፕላኖች መከስከስ ምክንያት አራት ማእዘኑ መስኮት ሆኖ ተገኘ፡፡ ኢንጂነሮቹ እነዚህ አራት ማእዘን የሆኑ የአውሮፕላን መስኮቶች የሚፈጥሩት ደካማ ቦታ ጥንካሬን ያሳጣቸዋል ባይ ናቸው፡፡ ጥጎቻቸው በቀላሉ የሚለጠጡ ከመሆናቸውም ባሻገር ከፍተኛ ቦታ ላይ ሲደርሱ አቅማቸውን በንፋስ ሁሉ ሊያጡ ይችላሉ፡፡ ታዲያ እ.አ.አ በ1950ዎቹ የነበሩ እንደ ሃቪላንድ ኮሜትስ ያሉ አውሮፕላኖች በአምራቾቹ ከተቀመጠው በላይ በሆኑ ከፍታዎችና ፍጥነቶች ይበሩ ነበር፡፡ ይህ ደግሞ ከተደጋጋሚ በረራና ጫናዎች በኋላ የአውሮፕላኖቹ አራት ማእዘን መስኮቶች መሰነጣጠቃቸው ብሎም መሰበራቸውን አይቀሬ ያደርገዋል ማለት ነው፡፡ በሚገርም ሁኔታ ክብ መስኮቶች እንደ አራት ማዕዘኖች ጥግ ስለሌላቸው ጫና እና ግፊት እኩል ወደ ሁሉም ቦታ በማሰራጨት የመሰነጣጠቅ ወይም የመሰበር እድላቸውን ይቀንሳሉ። በነገራችን ላይ እነዚህ መስኮቶች ላይ ማለትም በውስጥና በአውሮፕላኑ ውጭኛው ክፍል ድርብርብ አክለሪኮች ሳታተውሉ አትቀሩም፡፡ እነዚህ ድርብርቦች እንደ ዝናብ፣ ንፋስ እና ጉም ያሉ ክስተቶች የሚፈጥሩትን ጫና መስኮቱ እንዲቋቋም ተጨማሪ አቅም ይሰጡታል፡፡ እንዲሁም ከስር የሚገኙት ብሊድ ሆል በመባል የሚታወቁት ትንንሽ ቀዳዳዎች አውሮፕላኑ በበረራ ወቅት በሚሆንበት ጊዜ አየር በተለያዩ የመስታወቱ ክፍሎች በማሳለፍ የተመጣጠነ የግፊት ጫና እንዲኖር በማድረግ ለአክሬሊኮቹ ተጨማሪ ጥበቃ ያደርጉላቸዋል፡፡  Credit :- Zamran Tech @ElbarkTech @ElbarkTech
Show all...
ፍቅረኛ አለህ ...... መልስህ አዎ ከሆነ በፍጥነት ቻናላችንን ተቀላቀል ። ቻናላችን ላይ የፍቅር ❤️ _ ዘፈን _ ለፍቅር የሚሆኑ ፒክቸሮች _ የፍቅር ግጥም _ የፍቅር ታሪክ እነኚህን ሁሉ ያገኙበታል ..! ውሸቴ ከሆነ ገብታቹ ሾፍ አርጉት።
Show all...
join ❤️
Check it 📌