ru
Feedback
Elbark Tech

Elbark Tech

Открыть в Telegram

🧩 በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች ያገኛሉ ለምሳሌ ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ። Contact Us @YeabKingOfficial or @Elbark2

Больше
Эфиопия6 535Категория не указана
3 716
Подписчики
-124 часа
-197 дней
-11130 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '24
сентябрь '240
в 0 каналах
август '24
+1
в 0 каналах
Get PRO
июль '240
в 0 каналах
Get PRO
июнь '240
в 0 каналах
Get PRO
май '240
в 0 каналах
Get PRO
апрель '240
в 0 каналах
Get PRO
март '240
в 0 каналах
Get PRO
февраль '240
в 0 каналах
Get PRO
январь '240
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '230
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '230
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '230
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '230
в 0 каналах
Get PRO
август '230
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+1
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+2
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+2
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+3
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+2
в 0 каналах
Get PRO
февраль '230
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+12
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+31
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+1
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+4
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+5
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+5
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+7
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+5
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+6
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+32
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+66
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+11
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+13
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+59
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+518
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+1 454
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+813
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+206
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+72
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+281
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+1 069
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+922
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+897
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+1 560
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+3 103
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
25 сентября0
24 сентября0
23 сентября0
22 сентября0
21 сентября0
20 сентября0
19 сентября0
18 сентября0
17 сентября0
16 сентября0
15 сентября0
14 сентября0
13 сентября0
12 сентября0
11 сентября0
10 сентября0
09 сентября0
08 сентября0
07 сентября0
06 сентября0
05 сентября0
04 сентября0
03 сентября0
02 сентября0
01 сентября0
Посты канала
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ለ፳፻፲፭ኛው የክርስቶስ ልደት በዓል የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ አንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም የገና በዓል❤ በያላችሁበት ተመኘን ።🙏  

2
❇️ ስትሮክን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ። ▫️ስትሮክ በርካታ የዓለም ህዝብን የአልጋ ቁራኛ ያደረገ በሽታ ነው፡፡ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌር በመጠቀም እንግሊዝ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ከበሽ
❇️ ስትሮክን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ። ▫️ስትሮክ በርካታ የዓለም ህዝብን የአልጋ ቁራኛ ያደረገ በሽታ ነው፡፡ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌር በመጠቀም እንግሊዝ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ከበሽታው ማዳን መቻሏን ዴይሊሜል ዘግቧል፡፡ ▫️ሶፍትዌሩ ለሀኪሞች ያለው እገዛ ለታማሚው ሰው አስፈላጊውን ህክምና እንዲያደርጉ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ታካሚዎች በቶሎ ከህመማቸው እንዲፈወሱ ይረዳቸዋል ማለት ነው፡፡ ▫️የእንግሊዝ የጤና ሚኒስትር ስቲቭ ባርክሌ Brainomax በተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ እውን የሆነው ይህ ሶፍትዌር አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በጤና ስርዓቱ ላይ እያመጣ ስላለው እምርታ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡ ▫️በዚህም ከበሽታው ለማገገም ያለውን እድል ከ 16 ወደ 48 በመቶ ከፍ እንዲል ስለማድረጉ እንግሊዝ አስታውቃለች፡፡ በየ ዓመቱ 85 ሺ ሰዎች በስትሮክ ለሚጠቁባት እንግሊዝ ይህ የአርቲፊሻል ኢንትለጀንስ ግኝት ትርጉሙ ከፍ ያለ ስለመሆኑ ሪፖርቱ አትቷል፡፡
467
3
❇️ ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት ‼️ ▫️የፌስቡክ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት። ▫️ቅጣቱ ሜታ ላይ የተጣለው ኩባንያው ፌስቡክና
❇️ ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት ‼️ ▫️የፌስቡክ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት። ▫️ቅጣቱ ሜታ ላይ የተጣለው ኩባንያው ፌስቡክና ኢንስታግራም ተጠቃሚ ደንበኞች መረጃ ለማስታወቂያ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ▫️ሜታ መተግበሪያዎቹን ከሚጠቀሙ ደንበኞች ህግን በጣሰ መልክ ፍላጎትን መሰረት ያደረጉ ማስታቂያዎችን እንዲቀበሉ አስገድዷል ተብሏል፡፡ ▫️ኩባንያው ቅድመ ሁኔታውን ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆኑ ደንበኞች አገልግሎቱን እንዳይጠቀሙ አድርጓል ሲል የአውሮፓ ህብረት ጠቅላላ የመረጃ ጥበቃ ደንብ ተቆጣጣሪ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስዶታል፡፡ ▫️ቀደም ሲል ሜታ ኩባንያ የግለሰቦችን መረጃ ለመጠቀም ፈቃደኝነታቸውን ይጠይቅ የነበረ ሲሆን ባይስማሙም እንኳን መተግበሪያዎቹን ከመጠቀም አያግዳቸዉም ነበር፡፡ ነገር ግን በአዲሱ አሰራሩ ሜታ ደንበኞቹ መረጃቸዉን ለማስታወቂያ እንዲጠቀምበት ፍቃደኛ ካልሆኑ መተግበሪያዋቹን መጠቀም እንዳይችሉ አድርጓል ነው የተባለው፡፡ ▫️ይህ ውሳኔ ከህብረቱ የግል መረጃ ጥበቃ ህግ ጋር ይጣረሳል ሲል ጉዳዩን ወደ ክስ እንደወሰደ የኒዉ ዮርክ ታይምስ ዘገባ አመላክቷል፡፡ ፍርድ ቤቱም ሜታ ኩባንያ ጥፋተኛ ሆኖ ስላገኘው የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት መጣሉም ነው የተገለጸው፡፡ ▫️ውሳኔው የኩባንያው ከማስታወቂያ የሚሰበስበውን ገቢ 7 ከመቶ የሚሆነውን አደጋ ላይ እንደሚጥልበትም ተነግሯል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ከጸና ሜታ የደንበኞችን መረጃ ለማስታወቂያ የማይጠቀም አዲስ ስሪት መተግበሪያ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ ማዋል ይጠበቅበታልም ነው የተባለው፡
381
4
❇️ ኤለን መስክ በመክሰር የአለማችን የመጀመሪያው ሰው በመሆን ታሪክ ማስመዝገቡ ተነገረ። ▫️ብሉምበርግ የዜና ምንጭ ኤለን መስክ 200 ቢሊዮን ዶላር በመክሰር የአለማችን የመጀመሪያው ሰው በመሆን ታሪክ ማስመዝገቡን ጽፏል። ▫️የኤለን መስክ የቢሊዮን ዶላሮች ኪሳራ መነሻም ቴስላ የተሰኘው የኤሌክትሪክ መኪና አምራች ድርጅት አክሲዮን በመውደቁ ነው፡፡ የዚህ ድርጅት አክሲዮን ዋጋ ባለፈው አመት በ65 ፐርሰንት ቀንሷል። ▫️በኖቬምበር ወር 2021 የኤለን መስክ ሀብት 340 ቢሊዮን ዶላር የነበረ መሆኑን የጠቀሰው ዘገባው አሁን ያለው ሀብት 137 ቢሊዮን መሆኑንም አስረድቷል፡፡ ▫️ባሳለፍነው የፈረንጆች አመት 2022 ከኤለን መስክ በተጨማሪ በርካታ ባለሀብቶች የከሰሩ ሲሆን እንደፎርብስ ዘገባ በአመቱ የአለማችን ቢሊየነሮች በጠቅላላው ሁለት ትሪሊዮን ዶላር ከስረዋል፡፡ ══════❁✿❁═════════
0
5
የፎቶ 📸አነሳስ ጠፍቶባችዋል? ፎቶ እንዴት በቀላሉ #edit እንደሚደረግ ማወቅ ይፈልጋሉ? መልሳቹ አዎ ከሆነ ቻናላችንን ልቀላቀሉ👍 እነኚን እና የተለያዩ ነገሮችን ማግኘት ይችላሉ #join ምትለው
የፎቶ 📸አነሳስ ጠፍቶባችዋል? ፎቶ እንዴት በቀላሉ #edit እንደሚደረግ ማወቅ ይፈልጋሉ? መልሳቹ አዎ ከሆነ ቻናላችንን ልቀላቀሉ👍 እነኚን እና የተለያዩ ነገሮችን ማግኘት ይችላሉ #join ምትለውን ይጫኑ 👇👇
0
6
⚠️አስደንጋጭ መረጃ⚠️ የአሜሪካ president joe biden ሰው ሳይሆን reptilian ወይም የተለየ ፍጥረት እንደሆነ የconspirest ተመራማሪዎች መረጃ አወጡ ሙሉውን መረጃ ለማየት ከስር
⚠️አስደንጋጭ መረጃ⚠️ የአሜሪካ president joe biden ሰው ሳይሆን reptilian ወይም የተለየ ፍጥረት እንደሆነ የconspirest ተመራማሪዎች መረጃ አወጡ ሙሉውን መረጃ ለማየት ከስር ለማየት የሚለውን ይጫኑ👇👇👇
0
7
⚠️አስደንጋጭ መረጃ⚠️ 🛑Justin bieber 🛑Donald Trunp 🛑The weekend 🛑Selena Gomez 🛑6ix 9ine ከሀገራችንም 🛑ልጅ ሚካኤል እነዚህ ታዋቂ ሰዎች የኢሉምናቲ አ
⚠️አስደንጋጭ መረጃ⚠️ 🛑Justin bieber 🛑Donald Trunp 🛑The weekend 🛑Selena Gomez 🛑6ix 9ine ከሀገራችንም 🛑ልጅ ሚካኤል እነዚህ ታዋቂ ሰዎች የኢሉምናቲ አባል ናቸው የነዚህ ሴራ ሚጋለጥበት በጥቂት ቀናት ብዙ ተከታይ ያፈራውን ቻናል ተቀላቀሉ፡፡ 👇👇
0
8
አይታችሁት ማታቁ የእግር ኳስ ፎቶዎችን ሁሉንም ያገኛሉ ጆይን በሉ ሼር @topfootballgallary_1
አይታችሁት ማታቁ የእግር ኳስ ፎቶዎችን ሁሉንም ያገኛሉ ጆይን በሉ ሼር @topfootballgallary_1
0
9
📌ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 9⃣ #የአንግሮይድ አፖች: ✅ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 9 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል። 1⃣, FilmoraGo🔥 ✅በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago 2⃣, Adobe Premiere Clip: ✅አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡ 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip 3⃣, VideoShow ✅ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው። VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን ማስዋብ ይችላሉ ፡፡ 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor 4⃣, PowerDirector ✅ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ ከ 30 በላይ የተለያዩ የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡ 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01 5⃣, KineMaster ✅KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “copy paste” መጠቀም ይችላሉ። ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster ኤዲቲንግ ሂደት ላይ በይበልጥ ይረዳል። በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree 6⃣, Quik ✅እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም Audio መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ፡፡ 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay 7⃣, VivaVideo ✅ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንግሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ(slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው። 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying 8⃣, Funimate video editor ✅በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ 1 በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡ 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate 9⃣, Magisto ✅መደበኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ተሞክሮ ለሌላቸው ምርጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። ብዙ ጥረት ሳያደርጉ ምርጥ ቪዲዮን ለመስራት እንዲረዳዎ የቪዲዮ ክሊፕ ፣ ፎቶግራፎችን ፣ audio ፣ ጽሑፎችን ፣ የቪዲዮ ውጤቶችን እና የቪዲዮ ማጣሪያዎችን ይይዛል ፡፡ አንድ ወይም ከዛ በላይ ቪዲዮ ክሊፕ እና ለድምጽ ማጫወቻው አንድ ዘፈን ይምረጡ እና መተግበሪያው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አውቶማቲካሊ ቪዲዮ ይፈጥራል። 🔆የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.magisto Ethio tech 📱📱ጊዜው የ ቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዝመኑ || ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ 👨‍💻 @ElbarkTech 👨‍💻 @ElbarkTech
0
10
✅ ማሰብ የለየው ሰውን ከእንስሳ ሳይሆን ሰውን ከሰው ነው ✅ 📚/ሶቅራጥስ/📚 ."አዕምሮ እንደፈሳሽ ወንዝ ነው ፤ መገደብ ባትችልም አዲስ መንገድ አብጅለት።💐 🤩የጥንት የኢትዮጵያ የፍልስፍና ታ
✅ ማሰብ የለየው ሰውን ከእንስሳ ሳይሆን ሰውን ከሰው ነው ✅ 📚/ሶቅራጥስ/📚 ."አዕምሮ እንደፈሳሽ ወንዝ ነው ፤ መገደብ ባትችልም አዲስ መንገድ አብጅለት።💐 🤩የጥንት የኢትዮጵያ የፍልስፍና ታሪክ ይዳሰሳል 🤩 @Kefilsfna_Alem @Kefilsfna_Alem 👆👆👆👆👆👆👆 ⏰ አሁኑኑ ይ🀄️ላ🀄️ሉን
0
11
Wave time⌚ Admin's don't post Wave መግባት ለምትፈልጉ ✅ above 5k -> @special_waver
0
12
⚠️አስደንጋጭ መረጃ⚠️ 🛑Justin bieber 🛑Donald Trunp 🛑The weekend 🛑Selena Gomez 🛑6ix 9ine ከሀገራችንም 🛑ልጅ ሚካኤል እነዚህ ታዋቂ ሰዎች የኢሉምናቲ አ
⚠️አስደንጋጭ መረጃ⚠️ 🛑Justin bieber 🛑Donald Trunp 🛑The weekend 🛑Selena Gomez 🛑6ix 9ine ከሀገራችንም 🛑ልጅ ሚካኤል እነዚህ ታዋቂ ሰዎች የኢሉምናቲ አባል ናቸው የነዚህ ሴራ ሚጋለጥበት በጥቂት ቀናት ብዙ ተከታይ ያፈራውን ቻናል ተቀላቀሉ፡፡ 👇👇
0
13
🔗Wave time⏱ ሰላም👋 ውድ የWaveአችን አባላት👥 ከዚህ በፊት ስንሰራበት የነበረውን አሰራር ቀይረናል😃 ከዛሬ ጀምሮ👇👇👇👇👇👇 🔆ከ 1k.........እስከ 5k 🔆ከ5k..........እስከ 10k 🔆ከ10k.........እስከ 20k 🔆ከ20k.........እስከ 50k 🔆above 50k 🔱እነዚህ ከላይ☝️ የተዘረዘሩት በየተርታቸው💠 በተለያየ ምድብ እንሰራለን፡፡🗣 ቻናላቹ🗣 ከ 1K.....እስከ 5k✨ የሆናቹ የቻናል ባለቤቶች inbox @special_waver ላይ "wave1" በሉኝ እመልሳለሁ፡፡ ቻናላቹ🗣 ከ 5k.......እስከ 10k✨ የሆናቹ የቻናል ባለቤቶች inbox @special_waver ላይ "wave2" በሉኝ እመልሳለሁ፡፡ ቻናላቹ🗣 ከ 10k........እስከ 20k✨ የሆናቹ የቻናል ባለቤቶች inbox @special_waver ላይ "wave3" በሉኝ እመልሳለሁ፡፡ ቻናላቹ🗣 ከ 20k.........እስከ 50k✨ ያላቹ የቻናል ባለቤቶች inbox @special_waver ላይ "wave4" በሉኝ እመልሳለሁ፡፡ ከ50k በላይ ያላቹ inbox @special_waver ላይ wave 5 ማሳሰቢያ ስትመጡ 2 disk ይዛቹ ኑ wave ገብታቹ ከለቀኩ በኀላ መደረብ ከwaveዉ ያስወጣል፡፡ በተረፈ inbox በመምጣት ተቀላቀሉን፡፡
0
14
⚠️አስደንጋጭ መረጃ⚠️ የአሜሪካ president joe biden ሰው ሳይሆን reptilian ወይም የተለየ ፍጥረት እንደሆነ የconspirest ተመራማሪዎች መረጃ አወጡ ሙሉውን መረጃ ለማየት ከስር
⚠️አስደንጋጭ መረጃ⚠️ የአሜሪካ president joe biden ሰው ሳይሆን reptilian ወይም የተለየ ፍጥረት እንደሆነ የconspirest ተመራማሪዎች መረጃ አወጡ ሙሉውን መረጃ ለማየት ከስር ለማየት የሚለውን ይጫኑ👇👇👇
0
15

16

17

18

19
🔥ከ #4000_ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ 🔻 የ programming ትምህርቶች 🔻 ስለ mobile ትምህርት 🔻 የ pc እና የandroid App
🔥ከ #4000_ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት  ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ 🔻 የ programming ትምህርቶች 🔻 ስለ mobile ትምህርት 🔻 የ pc እና የandroid App 🔻 ስለ Hacking ትምህርት 🎙ከ #4k በላይ ያለዉ ምርጥ የ Technology ቻናል🎙 👊💯እዉነተኛ ማስታወቂያ💯👊 https://t.me/+RUQx0veXqnLhvvA8 https://t.me/+RUQx0veXqnLhvvA8
0
20
ስለ ውሻዎች ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ........? 🦮🦮🦮🦮 ✔dog port ✔German ship ✔Dog logis ✔Brozz ✔Botinn ✔Kartt..... etc....... 🦮🦮🦮🦮 የእነዚ
ስለ ውሻዎች ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ........? 🦮🦮🦮🦮 ✔dog port ✔German ship ✔Dog logis ✔Brozz ✔Botinn ✔Kartt..... etc....... 🦮🦮🦮🦮 የእነዚን የውሻ ዘሮች ሁሉ ሰለእነሱ እውነታ በቻናላችኝ መከታተል ይችላሉ ። ማሳሰቢያ !! ፈጠን ብለው ይቀላቀሉን.....
0