cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Namelefan_High_School@2012

Show more
Advertising posts
1 906
Subscribers
-124 hours
+27 days
+6230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በአሁን ሰአት ናቹራል ተማሪዎች ወደ ሰመራ ዩንቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ በመግባት ላይ ናቸው።
Show all...
በአሁን ሰአት ናቹራል ተማሪዎች ሎጊያ ከተማ ገብተው ለምሳ በመውረድ ላይ ናቸው።
Show all...
ናቹራል ተማሪዎች ገዋኔ ቁርሳቸውን በልተው ወደ ሰመራ ዩንቨርሲቲ ጉዞ ጀምረዋል።
Show all...
ናቹራል ተማሪዎች በአሁን ሰአት ሙሉ በሙሉ ጉዞ ላይ ናቸው።
Show all...
እርስ በእርስ ተቃሳቃሱ ናቹራል ተማሪዎች።
Show all...
የሰአት ማስተካካያ ማስታወቂያ  ናቹራል ተማሪዎች ዝግጅታቹሁን አጠናቅቁ። ባሶች ላይ መሳፈርያ ሰአት ዘሬ ከለሊቱ 10:00 ይሆናል። ወደ ሰመራ ባሶቹ ጉዞ የሚጀምሩት ከለሊቱ 10:45 ይሆናል።
Show all...
ዲጋሚ ማስታወቂያ  ሶሻል ተፈኝ ተማሪ በአሁን ሰአት ሙሉ በሙሉ አዋሽ ገብተዋል። ናቹራል ተማሪዎች ዝግጅታቹሁን አጠናቅቁ። ባሶች ላይ መሳፈርያ ሰአት ከለሊቱ 9:00 ሰአት ነው። ወደ ሰመራ ባሶቹ ጉዞ የሚጀምሩት 10:00 ሰአት ነው።
Show all...
ዲጋሚ ማስታወቂያ ቀን6/11/16 ከሩቅ ቤተሰብ አካባቢ ያላቹህ ናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች በቀን05/11/16 እለት በቴሌግራም ቻናል በተላላፈው መልእክት መሰረት የተዘጋጀላቹሁን ትራንፖርቴሽን እንዳያመልጣቹህ ቅዳሜ ቀን ውሎዋቹህ አዋሽ ከተማ እንዲሆን ከወዲሁ እናሳውቃለን። ሶሻል ተፈኝ ተማሪ በአሁን ሰአት ከሎጊያ ወደ አዋሽ ጉዞ ጀምረዋል።
Show all...
ማስታዋቂያ ቀን 04/11/16 ለ12ኛ ክፍል ናቹራል ተማሪዎች በሙሉ በፈጣሪ ፍቃድ ቅዳሜ ቀን ሶሻል ተማሪዎች አዋሽ ይገበሉ። ሶሻል ተማሪዎች የመጡባቸውን ባሶች ናቹራል ተማሪዎችን ይዘው ወደ ሰመራ ዩንቨርሲቲ ስለ ሚመለሱ ሁሉም ናቹራል ተማሪዎች ቅዳሜ ከለሊቱ 9:00 ጀምሮ በት/ቤት ጊቢ ውስጥ እንድትገኙ ከወዲሁ እርስ በእርስ የሚትቃሳቃሱበት መንገድ በማመቻቸት ና ሌሎች አስፈላጊውን ቅድማ ዝግጅቶችን እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን።
Show all...
በአሁን ሰአት ላይ ነሜሌፈን ሶሻል ተማሪዎች ወደ ሰመራ ዩንቨርሲቲ ጊቢ መግባት ጀምረዋል።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.