en
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

Open in Telegram

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

Show more
1 131
Subscribers
-224 hours
-127 days
-2730 days
Posts Archive
Lecture 26: Java Programming Tutorial Simple Project part 2 in Amharic | በአማርኛ

Lecture 25: Java Programming Tutorial 25 Simple Project Part 1 in Amharic | በአማርኛ

የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ 5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት) 1᎐ Stanford Engineering Everywhere(SEE) ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ሲሆን ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ ነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው። 2᎐ MIT Open Courseware የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል። 3᎐ GitHub.com GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ ዓይነት ነው። 4᎐ W3 Schools ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት የሚሰጥ ይሰጣል። በተጨማሪም በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል። 5᎐ Codecademy አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ ለኮዲንግ ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው። ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት

Lecture 23: Java Programming Tutorial Logical Operators in Amharic | በአማርኛ

Lecture 24: Java Programming Tutorial Switch, Break and Continue statements in Amharic | በአማርኛ

Lecture 22: Java Programming Tutorial Increment and Decement Operator in Amharic | በአማርኛ

Lecture 21: Java Programming Tutorial Compound Assignment Operator in Amharic | በአማርኛ

CorelDRAW_Graphics_Suite_X7_17_6.rar1433.60 MB

Corel drew graphics

com.ngb.wpsconnect.apk2.94 MB

photo content

com.tester.wpswpatester.apk6.69 MB

photo content

com.themausoft.wpsapp.apk3.27 MB

photo content

com.bigos.androdumpper.apk4.33 MB

photo content

የ #WiFi_ፓስወርድ እንዴት በቀላሉ ማወቅ ይቻላል? ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #WiFi_password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ። 🔴 ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመልከት 1. Andro Dumpper ✔️ 👆 ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን #ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ። ✔️ ሩት የሄኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል። ✔️ የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል። 2. WPS App 👆 የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ ይከፍተዋል። ቀይ የ ❌ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም ማለት ነው። 3. Wps Wpa Tester 👆 ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ። 4.WPS connect ✔️ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PIN የሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። 〰〰〰〰〰〰〰 @hevas_App_store 〰〰〰〰〰〰〰

Lecture 20: Java do while loop Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ

Lecture 19: Java for loop Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ