en
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

Open in Telegram

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

Show more
1 131
Subscribers
-224 hours
-127 days
-2730 days
Posts Archive
Lecture 18: Java while Loop Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ

Lecture 17: Java Conditional Operator Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ

Lecture 16: Java if if else nested if else block Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ

Lecture 15: Java Premitive and reference types Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ

ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ አፕ 📲#Remot_Desktop_Reciver ይባላል። 1. ኮምፒውተርዎን 💻 በሙሉ በስልክዎ 📱 መቆጣጠር ያስችላል (remote desktop stuff) ⚫️ ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ በቀጥታ የሚሰሯቸውን ነገሮች በሙሉ ስልክዎ 📱 ላይ በማዘዝ መስራት ይችላሉ። 2. ስልክዎን 📱 እንደ #Projector በመጠቀም ምስል ቪድዩ ወይም ሌላ የፈለጉት ነገር ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ እንዲታይ ማድረግ (projector stuff) 3. ምንም cable ሳይጠቀሙ #Data_Share ለማድረግ። (data cable stuff) 4. ስልክዎን 📱 እንደ wireless mouse መጠቀም። (touchpad stuff) ⚫️ በተለይ የኮምፒውተርዎ touch pad ቢበላሽብዎ ይሄን መጠቀም ይችላሉ። 5. ስልክዎን 📱 እንደ wireless joystick 🎮 በመጠቀም ጌም መጫወት ። ☑️☑️ አፑ ከላይ ያሉት እና ሌሎች ብዙ ጥቅሞች አሉት ይሞክሩት። 🔆አጠቃቀም🔆 ✔️ በመጀመሪያ ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ #Hotspot ያብሩ ከዚያም ኮምፒውተርዎ ላይ ያለውን ስራ ጨርሰዋል። ⚠️ Computer ላይ እንዴት hotspot ማብራት እንደሚቻል በቀጣይ ክፍል ይዘን እንቀርባለን። ✔️ በመቀጠልም ስልክዎ ላይ የጫኑትን አፕ ይክፈቱና #Scan ይበሉት። ✔️ የሆትስፖቱ ስም ሲመጣ #Connect ያድርጉት። 〰〰〰〰〰〰〰〰 @hevas_App_store 〰〰〰〰〰〰〰〰 #Like & #Share ማድረግ እንዳይረሱ

🙌 ሰላም የHe1 tech ቤተሰቦች የተወሰኑ ICT ታክኒካዊ ስያሜዎች እናሳውቃችሁ፡፡👏🙌 1. ጥቁር መዝገብ (Blacklist) - በገዳቢ የክልከላ ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት አገልግሎቶች ዝርዝር ነው። 2. ብሉቱዝ (Bluetooth) -አልባ ከሞባይል እና ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ የሚያስችል ገመድ የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል 3. ቡቲንግ (Booting) - ኮምፒውተርን ሥራ ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው። 4. አቫስት (Avast) - ጸረ ቫይረስ መሣሪያ 5. መሠረታዊ የግብአት/ውጤት ሲስተምሶፍትዌር (Basic Input/Output System-BIOS) - የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤ ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው። 6. ሲክሊነር (CCleaner) - በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድ ዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር ነው። 7. ሲዲ በርነር (CD Burner) - በባዶ ሲዲዎች ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው። ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል። ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው መጻፍ ይችላሉ። 8. ሰርከምቬንሽን (Circumvention) - በኢንተርኔት አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ለማግኘት እገዳውን ማለፍ። 9. ክሌም ዊን (Clam Win) - ለዊንዶውስ የተሠራ የኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ 10. ኮቢያን ባክአፕ (Cobian Backup) - የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው። የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤ የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ። 11. ኮሞዶ ፋየርዎል (Comodo Firewall) - ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው። 12. ኩኪ (Cookie) - የኢንተርኔት ማሰሻ (browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ አነስተኛ ፋይል ነው። 13. ዲጂታል ፊርማ (Digital signature) - ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን የማረጋገጫ መንገድ 14. የዶሜይን ስም (Domain name) - በቃላት የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት አድራሻ 15. ኢንክሪፕሽን (Encryption) - የተራቀቀ ሒሳባዊ ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤ ትክከለኛው መረጃ ማለትምያለው የይለፍ ቃል ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key) ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ 16. ኢንጂሜይል (Enigmail) - የታንደርበርድ የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤ ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል የሚያስችል 17. ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) - ከኮምፒውተር ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት 18. ፋየርፎክስ (Firefox) - የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው። 19. ፋየርዎል (Firewall) - ኮምፒውተርን አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው። 20. ነጻና ቀመሩ የሚታይ ሶፍትዌር- ኤፍኦኤስኤስ (Free and Open Source Software-FOSS) - ያለክፍያ በነጻ የሚገኙ እንዲሁም ተጠቃሚዎች የሶፍትዌሮቹን አሠራር እንዲመረምሩ፣ እንዲፈትሹ፣ እንዲያሻሽሉና ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ የሚፈቅዱ ሶፍትዌሮች ምድብ 21. ፍሪዌር (Freeware) - በነጻ የሚገኙ፣ ነገር ግን ተጠቃሚዎች መሠረታዊ የፈጠራ አወቃቀሩን (source code) እንዳያገኙ ሕጋዊና ቴክኒካዊ ክልከላዎችን የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች 22. ጂኤንዩ/ሊኑክስ (GNU/Linux) - የኤፍኦኤስኤስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ነው፤ ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ አማራጭ ሲስተም ነው። 23.ጂፒኤስ (Global Positioning System - GPያደረገ በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤ በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣ በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል የሳተላይት መመልከቻ ነው። 24. #ሐከር/ሰባሪ (Hacker) -❤️❤️❤️❤️ በዚህ አገባቡ፣ ከርቀት ኮምፒውተራችንን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ወይም ስሱ መረጃዎቻችንን ለመስረቅአይፒ የሚሞክር ወንጀለኛ 25. የኢንተርኔት ፕሮቶኮል አድራሻ-( አድራሻ) (Internet Protocol address -IP address) - ማንኛውምሰጪ ኮምፒውተር ከኢንተርኔት ጋራ ሲገናኝ የሚሰጠው ልዩ መለያ 26. ኢንተርኔት አገልግሎት (አይኤስፒ) (Internet Service Provider-ISP) - የኢንተወይም ግንኙነት መስመር አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ወይም ድርጅት። የብዙ አገሮች መንግሥታት ኢንተርኔትን በጣም ይቆጣጠራሉ፤ እነዚህን አገልግሎት ሰጪዎች (አይኤስፒ) በመጠቀምም የኢንተርኔትአሶሲዬሽን ክልከላ፣ ስለላ እና እገዳ ያደርጋሉ። 27. ኢንፍራሬድ ዳታ (Infrared Data Association) (ኢርዳ/IrDAአልባ በአጭር ርቀት የኢንፍራሬድ ስፔክተረም ጨረሮችን በመጠቀም መረጃ/ዳታ ለመለዋወጥ የሚያስችል ገመድ አልባ የግንኙነት መንገድ ነው። በዘመናዊ መገልገያዎች ውስጥ ኢርዳ/IrDA በብሉቱዝ ተተክቷል። 28. ጃቫ አፕሊኬሽንስ (Java Applications) (አፕልትስ/Applets) - በብዙ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ የሚሠሩ አነስተኛ ፕሮግራሞች ናቸው። ብዙውን ጊዜ በድረ ገጾች ውስጥ የተሻሻሉ አገልግሎቶችን (functionalities) ለመስጠት ጥቅም ላይ ይውላሉ። 29. ኪይሎገር (Keylogger) - ለስለላ ተግባር የሚውል የስፓይዌር አይነት ነው፤ በኮምፒውተሩ የመተየቢያ ገበታ (keyboard) ላይ የነካናቸውን/ የተጫንናቸውን ቁልፎች/ፊደሎች በሙሉ መዝግቦ ለሦስተኛ ወገን ይልካል። ኪይሎገሮች የኢሜይሎችን እና የይለፍ ቃሎችን ለመስረቅ በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ። 30. ኪፓስ (KeePass) - የአስተማማኝ የይለፍ ቃል ማከማቻ (database) ፍሪዌር ነው። .......

⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሞባይላችን ላይ አፖችን ስንጭን ከላይ የምታዩትን ምስል.....ስልካችን ላይ መልዕክት ከሰጠን ይህም የሚከሰተው፦ 1.ዳውንሎድ ያደረግነው ፋይል corrupted ሲሆን ወይም ሙሉ ፋይል ዳውንሎድ ሳይደረግ ሲቀር 2.ፋይሉ(app) ከስልኩ ጋር compatible ሳይሆን ሲቀር ወይም የምንጠቀመው ኦፕሬቲንግ ሲስተም (OS) ። . .

photo content

ለHacker ጠቃሚ የሆኑ cmd ኮዶች 🔸nslookup 🔸net view 🔸net use 🔸net user 🔸ping 🔸tracert 🔸arp 🔸route 🔸netstat 🔸ipconfig 🔸nbstat .........ተጨማሪ ኮዶችን ለማወቅ ከፈለጉ cmd ላይ /? ወይም #Help ብለው ይፃፉ

ከ200ሺ በላይ ቃላትን የያዘው ኦክስፎርድ የኢንግሊዘና ድክሽነሪ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ፡፡ Oxford English Dictionary with more than 200,000 words

በተለያዩ አጋጣሚዎች ስልክዎ ዉሀ ዉስጥ ሊገባ ይችላል። ይህ ሁኔታ ሲፈጠር ከመደናገጥ ይልቅ ቀላል የሆኑ አካሄዶችን በመከተል ስልክዎ እንዳይበላሽ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ከሁሉም በፊት ስልክዎን በፍጥነት ከዉሀ ዉስጥ ማዉጣት ይኖርቦታል፡፡ ስልክዎ ዉሀ ዉስጥ በቆየ ቁጥር ዉሀ ወደ ስልክዎ ዋና ክፍሎች ዉስጥ የመግባት እድሉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ሊከተሉዎቸዉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን እንመልከት። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ በፍጹም ሊያደርጉዎቸዉ የማይገቡ ነገሮች 👇👇👇👇 ✔️ ስልክዎን እንዳያበሩት ✔️ ስልክዎ ላይ የሚገኙትን ቁልፎች አይንኩ ✔️ ስልክዎን አያወዛዉዙት ወይም ስልክዎ ከሌሎች ነገሮች ጋር አያጋጩት ✔️ የስልክዎን ዉስጠኛ ክፍሎች አይንቀሉ፡፡ [ስልክዎ የዉሀ ብልሽት አመላካች(Liquid Damage Indicator(LDI)) ተገጥሞለታል፣ የስልክዎን ዉስጠኛ ክፍሎች የሚከፍቱት ከሆነ ይህ የዉሀ ብልሽት አመላካች አክቲቭ(Active) ይሆናል፡፡ ይህ ደግሞ ከስልኩ አምራች ድርጅት የሚሰጠዉን Warranty ያሳጣዎታል፡፡] ✔️ በትንፋሽዎ ዉሀዉን ለማድረቅ አይሞክሩ፣ ምክንያቱም ስልክዎ ላይ በሚተነፍሱበት ጊዜ ዉሀ ወደ ዉስጠኛዉ የስልክዎ ክፍል ዉስጥ ሊገባ ስለሚችል ነዉ፡፡ ✔️ ስልክዎን በማንኛዉም አይነት የሙቀት መሳሪያ ለማድረቅ አይሞክሩ፡፡ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ዉሀ ዉስጥ የገባን ስልክ ከብልሽት የሚከላከሉባቸዉ አካሄዶች 👇 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 1) ስልክዎን ከዉሀ ዉስጥ ሲያወጡት እየበራ ከሆነ ያጥፋት እና ቀጥ አድርገዉ ይያዙት፡፡ 2) የስልክዎን ከቨር በመክፈት ባትሪ፣ ሲም ካርድ እና ሚሞሪ ካርዱን ያዉጡ፡፡ 3) ደረቅ ጨርቅ ወይም ማድረቂያ በመጠቀም ስልክዎን ያድርቁ፡፡ [ዉሀ ወደ ሌላ የስልክ ክፍሎች እንዳይተላለፍ ይጠንቀቁ፡፡] 4) በጐድጓዳ ሰሀን ላይ ያልተቀቀለ ሩዝ ይጨምሩ እና ስልክዎን ሩዝ ዉስጥ ይክተቱት፡፡ ሩዝ ዉሀን የመምጠጥ አቅሙ በጣም ከፍተኛ ስለሆነ አብዛኛዉን ጊዜ ስማርት ስልኮችን እና ታብሌቶችን ለማድረቅ ጥቅም ላይ ይዉላል፡፡ 5) ስልክዎ በሩዝ ዉስጥ ለአንድ ወይም ሁለት ቀን እንዲቆይ ያድርጉ፡፡ በእነዚህ ቀናቶች ዉስጥ ስልክዎን ለማብራት እንዳይሞክሩ፡፡ 6) ከጥቂት ቀናቶች በሗላ ስልክዎን ከሩዝ ዉስጥ ያዉጡ እና ባትሪዉን አስገብተዉ ያብሩት፡፡ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ስልክዎ አሁንም ካልበራ ባትሪዉን ቻርጅ ያድርጉት፣ ቻርጅ ተደርጎም የማይበራ ከሆነ ባትሪዉ ብልሽት አጋጥሞታል ማለት ነዉ፡፡ ባትሪ ይቀይሩለት ወይም ወደ ስልክ ሰሪዎች ይዉሰዱት፡፡

ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ / ኮምፒውተር ሳይንስን ለመማር የሚያስገድዱን ምክንያቶች ለአድስ ዩንቨርስቲ ገቢዎች ታስቦ የተዘጋጀ ማንኛውም ሰው የራሱ የሆነ ልዩ ችሎታና ተሰጥኦ አለው:: ነገር ግን ግዜው የሚፈልገውን እውቀት መያዝ ለሁሉም ባለሙያ አስፈላጊ የሆነ እውቀት ነው:: ዛሬ ላወራላቹ ያሰብኩት ስለ ኮምፒውተር ሳይንስ እና ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና እነዚህን ደፓርትመንቶች መማር ያለውን ልዩ ጥቅም ነው:: እነዚህን ምክንያቶች እንይ: 1. ፈጠራ ላይ ያተኮረ መሆኑ: አሁን ላይ ያሉ ሁሉም ማኑዋል አሰራሮች መዘመንን ይፈልጋሉ :: ይህ ማለት ደግሞ ሰፊ የስራ ዕድል አለን ማለት ነው:: በተለይ በአህጉራችን አፍሪካ 2. ዲጂታል ዘመን የኮምፒተር ሳይንቲስቶችን በሰፊው ይፈልጋል:: ይህ ሥራ የማጣት ስጋትን ከመቀነሱም ባሻገር የዓለም ለውጥ አካል እንድንሆን ያደርገናል 3. የቡድን ስራን የሚፈልግ መሆኑ:: ይህ ለራስ ሥራ ፈጥሮ ሌሎችንም ተጠቃሚ በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው:: 4. በሁሉም ቦታ ተፈላጊ መሆኑ: የትኛውም የስራ መስክ የምፈልገው ሙያ መሆኑ ሌላ በራስ መተማመንን ይፈጥራል:: 5. ሐሪፍ ክፍያ ስለሚያስገኝ: አለም ላይ ካሉ በለሃብቶች አብዛሃኞቹ በቴክኖሎጅ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ናቸው:: 6. አለማቀፍ ገበያ ዉስጥ ለመግባት በር ስለሚከፍት: አለማችን አንድ መንደር መሆኗን ተከትሎ ስራዎች online ሁነዋል:: እንደነ upwork እና fiverr ያሉ የሥራና አሰሪ አገናኞችን ማንሳት እንችላለን:: 7. አስተማማኝ ዘላቂነት: አብዛኞቹ ስራዎች ብዙ ጊዜ በኮምፒተር እና ሶፍትዌል ሊተኩ ስለሚችሉ ዘላቂ አይደሉ:: ለምሳሌ ባንኮች ሰራተኛ ከመቅጠር የATM ማሽንን መጠቀም ይፈላግሉ:: ይህ ደግሞ ባንኮች ወደፊት የሚቀጥሩት የሰው ቁጥር እንደሚቀንስ ያሳየናል:: ነገር ግን እነዚህ አዳዲስ ፕሮግራሞች አሁንም ቢሆን መገንባትና መጠበቅ አለባቸው:: ይህ ስራው ሁለም ዘላቂ አና ግዜው ጋር እንድንሄድ ያደርገናል::

Instagram ላይ የሚለቀቁ ፎቶዎችና ቪድዮ ዳውንሎድ ለማረግ የሚጠቅም አሪፍ አፕ ነው For more @hevas_App_store

Huji Cam (kr.co.manhole.hujicam) Version: 2.2(102) Last Updated: 02-Jul-2018 Size: 18.85MB

photo content

Huawei Mate 20 Pro review: Positive optics

Huawei Mate 20 Pro Camera Review - Better than Huawei P20 Pro ?!

I Don't want believe that !! It is 8 mp.. 20mp.. & 40 mp camera 😳😳😳😳 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 Huawei Mate 20 Pro
I Don't want believe that !! It is 8 mp.. 20mp.. & 40 mp camera 😳😳😳😳 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 Huawei Mate 20 Pro

Lecrure 14: Java static keyword and import declaration Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ @hevas_App_store

Find here Quality Ethiopian Telegram Channels Groups and Bots. #Category #TECH #GROUP_PROMOTION #SPORT #HACKING #ስነ-ፅሁፍ #MUSIC_&_ENTERTAINMENT #FASHION #SALE_&_BUSINESS & MORE.... Do you want List your channel Send Your Entries to @He_vas @eth_tg_links @eth_tg_links @eth_tg_links @eth_tg_links