en
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

Open in Telegram

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

Show more
1 131
Subscribers
-224 hours
-127 days
-2730 days
Posts Archive
Lecture 36: Java Programming Tutorial Method Overloading in Amharic | በአማርኛ

AntiPublic.exe2.40 KB

🆔ᴀɴᴛɪᴘᴜʙʟɪᴄ ᴄᴏᴍʙᴏ ᴄʜᴇᴄᴋᴇʀ 🔻ʜᴏᴡ ᴛᴏ ᴜsᴇ ? 🔸ᴄʀᴇᴀᴛᴇ ᴀ ғᴏʟᴅᴇʀ & ᴘᴀsᴛᴇ ᴛʜᴇ ᴀɴᴛɪ ᴘᴜʙʟɪᴄ ᴄʜᴇᴄᴋᴇʀ ᴏɴ ᴛʜᴀᴛ ғᴏʟᴅᴇʀ 🔸ᴀғᴛᴇʀ ᴛʜᴀᴛ ᴄʀᴇᴀᴛᴇ ᴀ ᴛᴇxᴛ ғɪʟᴇ ɪɴ ᴛᴇxᴛ ғɪʟᴇ ɴᴀᴍᴇ ᴀs ᴘʀᴏxɪᴇs.ᴛxᴛ 🔸ᴘᴀsᴛᴇ sᴏᴍᴇ ᴘʀᴏxɪᴇs ᴏɴ ᴛʜᴀᴛ ғɪʟᴇ 🔸ᴀғᴛᴇʀ ᴛʜᴀᴛ sᴛᴀʀᴛ ᴄʜᴇᴄᴋᴇʀ 🔸ᴀғᴛᴇʀ ᴏᴘᴇɴɪɴɢ ᴄʜᴇᴄᴋᴇʀ ᴛʏᴘᴇ 𝟷 🔸ᴇɴᴛᴇʀ ᴛʜʀᴇᴀᴅ ʜᴏᴡ ᴍᴜᴄʜ ᴜ ᴡᴀɴᴛ 🔸ᴇɴᴛᴇʀ ᴘʀᴏxɪᴇs ᴛʏᴘᴇ ғᴏʀ ʜᴛᴛᴘ ᴛʏᴘᴇ 𝟶 🔸ᴀғᴛᴇʀ ᴛʜᴀᴛ ᴅʀᴀɢ & ᴅʀᴏᴘ ᴄᴏᴍʙᴏ ʟɪsᴛ 🔸ɪᴛ ᴡɪʟʟ ᴄʀᴇᴀᴛᴇ ᴀ ғᴏʟᴅᴇʀ ᴏɴ ʏᴏᴜʀ ᴄʜᴇᴄᴋᴇʀ ғᴏʟᴅᴇʀ ᴛʜᴀᴛ ɴᴀᴍᴇ ᴀs ʀᴇsᴜʟᴛ 🔸ɪɴ ʀᴇsᴜʟᴛ ғᴏʟᴅᴇʀ ᴜ ᴡɪʟʟ sᴇᴇ ᴛʜᴀᴛ ʀᴇsᴜʟᴛs ᴏғ ᴄᴏᴍʙᴏ ʟɪsᴛ ᴘʀɪᴠᴀᴛᴇ ᴄᴏᴍʙᴏ & ᴘᴜʙʟɪᴄ ᴄᴏᴍʙᴏ ●▬۩❁ @hevas_App_store ❁۩▬●

photo content

ሃከሮች እንዴት መረጃዎቻችን ይጠልፋሉ/ይሰርቃሉ ?? 🔅 ቸልተኝነት በማወቅም ሆነ በመዘናጋት የምንፈጥራችው ክፍተቶች ለሃከሮች በቀላሉ ኢሜላችንን ወይንም ፌስቡካችንን ሃክ እንዲያደርጉ ያደርጋል፡፡ ለምሳሌ ኢንተርኔት ካፌ ውስጥ ተጥቅመን ስንጨርስ ሎግ አውት ሳናደርግ ብራውሰሩን ክሎዝ አድርገን እንወጣልን፤ ይህ ማለት ቀጥሎ የሚመጣው ሰው ብራውሰሩን መልሶ ሲከፍተው እኛ መጨረሻ ላይ ዘግተን የወጣነውን ገጽ ነው የሚከፍትለት ይህም ፌስቡክ ወይንም አሜይላችን ቀጥታ ከፈተለት ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ አካውንታችን ሎግ ኢን ስናደርግ ፓስዎርዳችንን ሴቭ ላድርግላቹ የሚል መልእክት ብቂ ሲል በቸልተኝነት ሳናነብ የስ እንለዋለን ይህም ማለት ዩሰር ኔማችን እና ፓስዎርዳችን ኮፒውተሩ ላይ ሴቭ ተደረገ ማለት ነው በሌላ አገላለፅ ከ ቆይታ በኋላ በቀላሉ ፓስወርዳችንን ሶስተኛ ወገን ማግኘት ይችላል ማለት ነው፡፡ 🔅 ግምት ይህ መንገድ ብዙ ጊዜ በአቅራቢያችን በሚገኙ ለማጅ ሀከሮች የሚደረግ ነው፡፡ ይህም በቃላሉ ፓስዎርዳችንን በመገመት ኢሜላችንን ወይንም ፌስቡካችንን ሃክ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል፡፡ ለምሳሌ በእኛ አገር የተለመደው ፓስዎርዳችንን ስልክ ቁጥር እናደርጋለን ብዙ ጊዜ ላለመርሳት አናዳዴም እንደዚው ስለመጣለን እናደርገዋልን ወይንም የምንወደውን ሰው ስም ወይንም ስልከ ቁጥራቸውን እናደርጋለን ይሄ ደገም በቀላሉ የሚገመት እና አጋለጭ ነው፡፡ የራስ ሰልክ ቁጥር፣ የፍቅረኛ ስልክ ቁጥር ወይንም ስም፤የእናት ስም የተለመዱ የሀገራችን ፓስዎረድ ናቸው፡፡ 🔅 ማታለል ብዙም ባያጋጥምም አንዳንዴ ከማናውቃቸው ላኪዎች በኢሜላችን ፓስወረዳችንን እንጠየቃለን አሳማኝ ለማስመሰልም በተደራጀ መልኩ የተዘጋጀ ቅፅ እንዲሁም ኢሜይሉ ከታማኝ ምንጭ ወይም ከታዋቂ ድርጅት እንደተላከ እና ፎረሙን በመሙላታችን ወይንም መልስ በመፃፉ ተጠቃሚ እንደምንሆን አድርገው ሊያታልሉን ይችላሉ፡፡ እንዲዚህ አይነት መልእክቶች ሲመጡ በጭራሽ መመለስ የለብንም፡፡አንዳዴ ፓስዎረዳችንን ብቻ ሳይሆን በተጨማሪም የባንክ አካውንት ቁጥር ጭምር ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡ 🔅 ፒሺንግ ይሄኛው መንገድ የፕሮገራሚንግ እውቀት የሚጠይቅ ሲሆን የተፈለገውን አካውንት ሃክ ለማድረግ ተመሳሰይ የሆነ ገፅ በመገንባት ዩሰር ኔም እና ፓሰዎረዳችንን ለሶስተኛ ወገን የሚተላለፍበት መንገድ ነው፡፡ ለምሳሌ ፌስቡክን ሃክ ማድረግ ከተፈለገ ከፌስቡክ ጋር በጣም ተቀራራቢ የሆነ ካልተጠነቀቅን በጣም ተመሳሳይ የሆነ ዌብሳይት በመስራት እኛ ፌስቡክ መስሎን ኢሜልን አና ፓስዎረድ ስናስገባ የኛነን መረጃ ወደ ትክክለኛው ፌስቡክ እንደ መላክ ወደ ሀከሮቹ መረጃችንን ይለካል ማለት ነው፡፡ ፒሺንግን ለመከላከል ዋንኛው መንገድ የምንጎበኘውን ዌብሳይት እራስችን በቀቀጥታ በመጻፍ መከላከል አነችላለን፡፡ ለምሳሌ www.facabook.com ወይንም www.facbooc.com ወይንም ደግሞ አድራሻው ከፌስቡክ ጋር የማይገናኝም ሊሆን ይችላል www.newbook.nt78.net ሊሆን ይችላል፡፡ ምንጊዜም እኛ የምንፈልገው ፌስቡክ እነዳልሆነ ኢሜላችንን ከማስገባችን በፊት መገንዘብ ይኖርብናል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ፋጽሞ የማይገናኝ አድራሻ ወይንም ቀጥር (አይ ፒ አድሬስ) ሊሆን ይችላል ገፅታው ግን እኛ ከምናውቀው ፌስቡከ ወይንም ያሆ ጋረ ፈፅሞ ተመሳሳይ ሊሆን ሰለሚችል ምንጊዜም አድራሻውን መገንዘብ ይኖርብናል፡፡ ጥንቃቄዎች በተቻለን መጠነ ፓሰወረዳችን ረዘም ማድረግ በቀላሉ የማይገመቱ ፐሰዎረዶችን መጠቀም የኛ ባልሆነ ኮምፒውተር ስንጠቀም ብራውዘሩ ፓስዋርዳችንን ላስታውስ (Remember your password) ብሎ ሲጠይቀን ምንጊዜም ክሎስ ማድረግ ወይንም No ማለት ይኖርብናል፤ በርግጥ እንደ ምንጠቀመው ብራውሰረ የሚጠይቀን ጥያቄ ሊለያይ ይችላል ሆኖም ቁምነገሩ ፓስዎረዳችንን የኛ ያልሆነ ኮምፒውተር ሴቭ እንዲያደርገው አንፍቀድለት፡፡ በከፍተኛ ባለሙያዎች የሚደረጉ ሃኪንጎችን ለመከላከል ፓስዎረዳችንን የተለያያ ካራክተሮች ቀላቅለን መጠቀም፡፡ ለምሳሌ ቁጥር እና ፊደልን አንድላይ መጠቀም በተጨማሪም ኪይቦርዳችን ላይ የሚገኙ ምልክቶችን መጠቀም ይቻላል ኢንተርኔት ካፌ ውስጥ ስንጠቀም ሎግ አውት ማድረጋችንን እርገጠኛ ሆነን መውጣት የራስችን ኮምፒውትር ከሆነ ደግሞ በዩዘር አካውንት መቆለፍ ፡፡ ሂንት መስጠት ካለበን ደግሞ የምንሰጠው ሂንት ቀጥታ ፓስዎረዱን ሳይሆን ፓስዎረዳችንን ሊያስታውሰን የሚችል ብቻ ነው መሆን ያለበት፡፡ በተጨማሪም ምንጊዜም አንቲቫይረሳችንን በተቻለ መጠን አፕዴት ማድረግ ይጠበቅብናል፡፡ 🔱የተለያዩ መረጃዎች እንዲደርሳቹ የቻናሉን ሊንክ ፎርዋርድ ያርጉ

Let's edit our PC ( Our Personal Complexity) ..... ዛሬ ራሳችንን EDIT እናደርጋለን። የውስጥ አሰራራችንን ለማስተካከል እንሞክራለን። አንዳንድ የሰውነታችንን Major አፖች Selectively Edit እናደርጋለን። ከተስማማችሁ አብረን እንቀጥል። ... መጀመሪያ ጭንቅላት ውስጥ እንግባ። ጎጥ፣ ሰፈር፣ መንደር፣ አጥር፣ ቀበሌ፣ ብሄር፣ ክልል...ወዘተ የሚል ዝርዝር ይመጣል ። ከስሩ Select or Skip ይለናል። Skip በለው። እነዚህን ወዘተረፈ ስኪፕ ስትል 'አገር' የሚል Option በራሱ Activated ይሆናል ። አገር ላይ Double Click አድርግ። ( አይዞን ጨክነህ ጨቁነው!) አገር በሚለው ዝርዝር ውስጥ "ኢትዮጵያ" የሚለውን ምረጥ። : "Do you want to save the changes you made?" ይልሃል። ግዴለም "Save" በለው ። አሁን... አንድ Major Operating System ተስተካክሏል። . እዛው ጭንቅላት ውስጥ ሳንወጣ፣ ትንሽ ወረድ እንበልና Advanced Features በሚለው ስር "ማንነት" የሚል Item እናገኛለን። እሱን ክሊክ ስናደርግ በስሩ አሸን አማራጮች Race, ethnicity, clan, tribe, religion, skin colour....ዘር፣ ዘርማንዘር፣ ጎሳ፣ ሃረግ፣ ወዘተ ገለመሌዎች ይመጣሉ። እነዚህን "Skip" በላቸው እና "ሰውነት" የሚለውን ጨቁን። አይዞህ ጨክን! : (ጨቆንክ...?! ) ጎሽ! ( አንዳንዴ ሊያስቸግር ይችላል....)....እምቢ ካለ Refresh አድርገህ ደግመህ ጨቁነው። ቀጥሎ "Do you want to make ሰውነት your default ማንነት?" ይለናል። "Yes" እንበለው። ከቻልክ ይሄን ማንነት እና ኢትዮጲያ የሚለውን፣ Drag አርገህ የጭንቅላትህ Frontal Lobe...top ላይ አስቀምጠው። ግልግል! Now you have secured and corrected a major identity problem. ከዛ እንቀጥል። አሁንም እዛው ጭንቅላት ውስጥ ሳንወጣ፣ ጥቂት ወረድ እንበል እና.... "Which one do you prioritize?" በሚለው ስር "እኔ Vs እኛ" የሚል እናገኛለን። "እኛ" ላይ ክሊክ አ'ርግ ። 'እኛ' ON ( Active Mode) ሲሆን 'እኔ' የሚል Option በራሱ ይጠፋል። አሁን ከጭንቅላት እንውጣ! .... ከርሰሩን ወረድ አድርገን ደረታችን ላይ እናስቀምጠው። Double click አድርገህ ልብህን ክፈት። (Select default app ይልሃል። ) የልብህን Player ምረጥ። Normaly what is installed in the heart as a default player is love. Love was there since the beginning. ስትፈጠር install የተደረገልህ ፍቅር ነው። ሰው በፈጣሪው አምሳል ወደ ምድር ብቅ ሲል ከደግነት፣ በጎነት፣....ከቅን፣ የዋህ እና ቸር፣.....መሰል አዎንታዊ ስሜቶች ወይም ሁነቶች ጋር ነው የመጣው። ካላመንከኝ (ህፃናትን)፣ ልጆችህን ወይም የልጅነት ጊዜህን ለአፍታ መለስ ብለህ አስታውሰው። እነዚህ አዎንታዊ ስሜቶች እና ሁነቶች ናቸው የሰው ልጅ ከእናቱ ማህፀን ሲወጣ አብረውት የተወለዱት። ጥላቻ የመጣው ኋላ ነው ። ኋ..................ላ... ቆይቶ! ጥላቻ፤ በኑሮ ጣጣ፣ በህይወት ውጣ ውረድ፣ በዚች ዓለም ውስብስብ ሂደት፤ ፍቅር እየደበዘዘ ሲመጣ የሚፈጠር ሁነት ነው። ጥላቻ የመጣው ፍቅር ሲከስም ወይም በሂደት inactivated ሲሆን ነው። እንጅ ስንፈጠር ጥላቻ የሚባል ስሜት በቦታው አልነበረም። በዚህ Concept ከተስማማን እንቀጥል። (ከዚያ በፊት ግን) ምናልባት የልብህ ቋት ውስጥ ስትገባ ፍቅር የሚባል ነገር ብታጣ ብዙም አንዳትደናገጥ። ፍቅር ጠፍቶ አይደለም። ወይም ስለሌለህ አይደለም። ቅድም እንዳልነው፣ አንዳንዴ ፍቅር ባጋጣሚዎች ወይም በኑሮ ኩነቶች...ቅናት፣ ሃሜት፣ ሸፍጥ፣ ደባ፣ ሴራ፣ ጥላቻ ወዘተ በሚባሉ ቫይረሶች ሲለከፍ እና አሰራሩ ሲዳከም፤ Dormantly hidden ወይም Temporarily deleted ሊሆን ስለሚችል፣ በቀጥታ Recycle bin ውስጥ ግባ እና "ፍቅር" የሚለውን Restore to previous version በለው። ፍቅር ሞድ Disabled ሆኖ ከነበረም ON አድርገው። ፍቅር Mode ON ሲሆን፣ ጥላቻ በራሱጊዜ Deactivated ይሆናል። አሁን Major editting ሰርተሃል። . እንቀጥል....እና ወረድ ብለን ሆድ ውስጥ እንግባ። እዚህኛው ቋት ውስጥም አሸን አሰስ ገሰስ ስሜቶች ተጠራቅመው ይገኛሉ። ገር፣ ገራገር ፣ ቡቡ፣ ሩህሩህ ወዘተ የሚሉትን በሙሉ Enable አድርጋቸው ። ቂም ፣ በቀል ፣ ደባ፣ ሸፍጥ፣ ቅናት፣ ቁርሾ ወዘተ አይነቶቹን ደግሞ አንድ በአንድ Disable አ'ርገህ ደብዛቸውን አጥፋቸው። አሁን ኤዲቲንጉን ጨርሰናል። ከመጨረሳችን በፊት ግን "Do you want these changes to alter your personality?" ይልሃል። "OK" በለው። ከዚያ "Save the changes you made" ይለናል። "Save" እንበለው። አሁን PCህ ሰላሙን ያገኛል። ሰላሙን ያብዛልን!

Lecture 35: Java Programming Tutorial Argument Promotion and Type Casting in Amharic | በአማርኛ

Lecture 34: Java Programming Tutorial Method Call stack and Stack Frame in Amharic | በአማርኛ

Lecture 33: Java Programming Tutorial Declaring and Using Methods in Amharic | በአማርኛ

Lecture 32: Java Programming Tutorial Multiple Parameters in Methodsin Amharic | በአማርኛ

Lecture 31: Java Programming Tutorial Why Method main is Static in Amharic | በአማርኛ

Snaptube_VIP_v4.43.1.4431501_build_4431501.apk10.17 MB

photo content

✅ስልክዎ 📱 ላይ ያሉትን አፕልኬሽኖች update ማድረጊያ ናት። ⚠️በተለይ playstore አልሰራ 🚫 ላላችሁ 👍

A mobile monitor for couples to track their calls, texts, location and Facebook-Pro version

Latest version of Whatsapp + v3.70

Lecture 30: Java Programming Tutorial Static Variables in Amharic | በአማርኛ

Lecture 29: Java Programming Tutorial Static Methods in Amharic | በአማርኛ

Lecture 28: Java Programming Tutorial Java Methods in Amharic | በአማርኛ

Lecture 27: Java Programming Tutorial Installing Eclipse IDE to run Java Program in Amharic | በአማርኛ