en
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

Open in Telegram

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

Show more
1 131
Subscribers
-224 hours
-127 days
-2730 days
Posts Archive
3⃣ Microsoft Edge

Mozilla Firefox.Apk38.36 MB

2⃣ Mozilla Firefox

Google Chrome.Apk59.37 MB

1⃣ Google Chrome

🌐Top Five Browsers For Android OS. 1. Google Chrome 2. Mozilla Firefox 3. Microsoft Edge 4. Mozilla Focus 5. Opera Touch

Traffic Rider.Apk78.45 MB

Traffic Rider v1.5 Mod Unlimited Money 💵 Category - Games 💯 Enjoy 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

virus_Scanner.RAR3.45 MB

VirusTotal Scanner 7.5 The Name Of The Desktop Version Is The Popular And Powerful Antivirus VirusTotal Scanner. Have You Ever Used Online Antiviruses? VirusTotal Scanner One Of The Most Popular Online Services Is Scanning All Types Of Files In The Web. If You Are Unsure Of Being Malicious Or Reliable Before Downloading A File, It's Best To Use The VirusTotal Scanner Website To Scan The Download Link. Now The Desktop Version Of This Software Is Also Available To Users, Which Will Import This Feature To Your Computer Environment Locally. One Of The Most Important Tips For The Format Of This Software's Attention Is The Use Of The 40 Most Popular Antivirus Website In The World And Examines Each Of The Files You Want With The Respective Servers And Displays The Result. The VirusTotal Scanner Antivirus Desktop Version Has A Very Simple Function, Just Drag The File You Want To Scan In The Software Environment. Therefore, It Is No Longer Necessary To Scan Your Files By This Online Antivirus Website; This Process Is Provided By A Very Lightweight Software In Your Desktop Environment Password 👇👇👇👇👇 www.yasdl.com

የ FIFA የ 2017/2018 ምርጥ ኮከብ ተጫዋች ምርጫ ስነ-ስርአት ከዛሬ ሰኞ ምሽት 2:30 ካሁን ሰአት ጀምሮ በናይል ሳት ቤትዎ ሆነው ይመልከቱ። Satellite= Nilesat Channel Name= Onsport HD Frequency = 10851 Symbolrate= 27500 Polarization = Horizontal መልካም መዝናኛ

#ethio_tech_facts 🔆ስልካችንን ለሊቱን ሙሉ #ቻርጅ እያደረገ ማደር እንደሌለበት ሲነገር ብዙ ጊዜ እንሰማለን። ነገር ግን ስልኮች 📲 በቂ የሆነ ቻርጀር ከተቀበሉ በኻላ የሚያቆሙበት መተግበርያ አላቸው በተለይ #smart ስልኮች አስተማማኝ መተግበርያ ነው ያላቸው።

#html

Do you want learn #html ? take this books

ፌስቡክ የሃሰት መረጃዎች ስርጭት ራስምታት እንደሆነበት ገለጸ ================== የማህበራዊ ሚዲያ መድረኩ ፌስቡክ የሃሰት መረጃዎችን ስርጭት ለመከላከል ከፍተኛ የሚባል ስራዎችን እየሰራ ቢሆንም ከእውነት የራቁ መረጃዎች ስርጭት እያደገ መምጣቱን አንስቷል፡፡ ኩባንያው ትለንት ረቡእ ባወጣው መግለጫ በአሜሪካ ካሉ ሁለት ለትርፍ ካልተቋቋሙ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን በሃገራት ምርጫ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ሊፈጥሩ የሚችሉ የተሳሳቱ መረጃዎች ስርጭትን ለመቀነስ እየሰራ መሆኑን ጠቁሟል፡፡ ሆኖም ኩባንያው የሃሰት መረጃዎችን ስርጭት ለመቀነስ ደፋ ቃና ቢልም አሁንም የሀሰት መረጃዎች ስርጭት እያደገ መምጣቱን ተከትሎ የተሳሳቱ መረጃዎች በሚሊዮኖች እንደሚነበቡ ጠቁሟል፡፡ ይህ ሁኔታም ኩባንያቸው ብዙ ስራዎች እንደሚጠብቁት ያሳየ ነው ሲሉ የኩባንያው የዜና ውጤቶች ማናጀሩ ግሬግ ማራ ተናግረዋል፡፡ ፌስቡክ የተሻለ ስራዎችን ለማከናወን የቀድሞ ስልቶች መለወጥ እንደሚገባው የስታንፎርድ እና የኒውዮርክ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች ጠቁመዋል፡፡ ሊወሰዱ ከሚገቡ ማሻሻያዎች መካከልም በቤተሰብ እና በቅርብ ሰዎች በሚለጠፉ መረጃዎች ላይ ትኩረትን በማድረግ የተጋነኑ ርእሶችን በመስጠት የክሊክ መጠንን ለመጨመር የሚደረጉ ሩጫዎችን መቀነስ እንደሚገባም ተመራማሪዎቹ አንስተዋል፡፡ ቢቢሲ

com.qihoo.security.apk20.37 MB