en
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

Open in Telegram

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

Show more
1 131
Subscribers
-224 hours
-127 days
-2730 days
Posts Archive
360 Security

com.antivirus.apk26.85 MB

4⃣ AVG Anti Virus

com.kms.free.apk47.38 MB

3⃣ Kaspersky Free

com.avast.android.mobilesecurity.apk26.67 MB

2⃣ Avast Mobile

com.avira.android.apk20.05 MB

Avira AntiVirus And Security

Best Anti Virus Apps of 2018 For Phones 1. Avira AntiVirus And Security. 2. Avast Mobile 3. Kaspersky Free 4.AVG Anti Virus 5. 360 Security

ሰላም የ channel ተከታዮች ዛሬ ስለ malware ምንነት malware ወይም በሙሉ ቃል (malicious software ) የሚባለው የ computer program ወይም file ሲሆን computer ና mobile ስልክ ውስጥ በመግባት computer ችንን ስልካችን እና ፋይላችን damage ማረግ እና የኛን መረጃ ያለኛ ፍቃድ ለመውሰድ program የሚደረጉ software ዎች ሲሆኑ ይህ malware የተባለው የcomputer program የተለያዩ ክፍሎች አሉት እነሱም :- ★viruses ☆worms ❂Trojan horses ⚄Rootkits ✿spyware ✾Keyloggers. ሲሆኑ በጋራ አንድ በሚያረጋቸው ባህሪ ከፍለን እናያቸዋለን virus & worms - በባህርያ define ስናረጋቸዉ :- ያለ userኡ ወይም ተጠቃሚው ፍቃድ እራሳቸውን የሚስፋፉ program የተደረጉ ጎጂ software ናቸው:: virus ህጋዊ software ን ያጠቃል software ኡን ተጠቃሚው ሲጠቀም virusኡ እራሱን ያስፋፋል ይህ ማለት virus ከመስፋፋቱ በፊት የተጠቃሚውን ድርጊት ወይም action ይፈልጋል:: በሌላ በኩል worm ደሞ የ userኡን action ድርጊት አይፈልግም ማለትም ጥገኛ ስላልሆነ እራሱን በቀላሉ ያስፋፋል :: በአጠቃላይ virus ና worms file ለማጥፋት የ ተሰሩ ናቸው እናም እንደ video photo ተቀምጠው እናገኛቸዎለን:: Trojans & Rootkits - እነዚ በ ድብቅ computer አችንን የሚያጠቁ ናቸው:: Trojan horses መጥፎ software ኦች ሲሆን እራሳቸውን እንደ ጤናማ application የሚያስመስሉ ናቸው::ሰዋችም እንደ ጤናማ software በመቁጠር download ያረጓቸዋል ከዛም ቀስ በቀስ fileዎቻቸው ይበከላሉ እናም data(file) ኦችን delete modify copy block ማረግ እናም device ኡን slow ማረግ ይችላሉ::softwareዎችን ከታወቀ website ብቻ download በማረግ መከላከል ይቻላል Rootkits - የmalware softwareዎችን ለመደበቅ የሚያገለግሉ ናቸው ነገር ግን damaging ማለትም አጥፊ software አይዙም ; የRootkit techniques በ virus programmer ዎች malware ን ለመደበቅ በጥንቃቄ build ሰለሚደረጉ በAntivirus እንኮን ላይ ታወቁ ይችላሉ:: ★spyware & Keyloggers - ጎጂ software ሲሆኑ አብዛኛውን ጊዜ በblakhat hackerዎች የሚዘወተሩ ሲሆኑ designed የተደረጉት internet ን በመጠቀም ከማያውቃቸው የ online የbank ተጠቃሚዎች ገንዘብ ለመስረቅ ነው:: ══════❁✿❁ ══════

የካናዳ Trent University ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ CO2ን መጦ በውስጡ የሚያስቀር ሚኒራል ሰሩ በአሁኑ ሰዓት ምድራችንን ሰው ከሰው ጋር እየተባላ ራስ ምታት ከመሆኑ ቀጥሎ ምድራችንን እያስጨነቋት ካሉ አሳሳቢ ጉዳዮች አንዱ የመሬት ሙቀት መጨመር ነው፡፡የምድር ሙቃት መቸመር ደሞ ዋነኛው ምክንያቱ ከፍተኛ የሆነ የ CO2 ልቀት ነው፡፡ ይህን CO2 በዋነኛነት በመቀነስ በተፈጥሮ ያሉን ሀብቶች ውቂያኖሶቻችን እና እፅዋቶቻችን ናቸው፡፡ ነግር ግን አሁን ያለውን የ CO2 መጠን ለመቀነስ እነዚህም በቂ ሊሆኑ አልቻሉም፡፡ በካናዳ Trent University ተመራማሪዎች ግን ለዚህ ተስፋ ሰጪ የሆነ ግኝት አበርክተዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ የሰሩት ይህ ሚኒራል Magenesite እሚባል ሲሆን CO2ን በውሃ በውሃ ውስጥ በማማሟት ከ magnesium ጋር react በማድረግ የሚፈጠር ነው፡፡ ይህን ሚኒራል በከፍተኛ ሁኔታ ማምረት ከቻልን ከፍተኛ የሆነ የ CO2 መጠን ከምድራችን የአየር ክበብ ላይ ማስወገድ እንደምንችል ተመራመሪዎቹ ገልፀዋል፡፡ ይህ ደሞ ለአየር ንብረት ለሚሟገቱ አካላት ትልቅ ተስፋ ሰጪ ሀኑዋል፡፡ ሼር እና ላይክ ማፍረግዎን አይዘንጉ ለኛ አዲስ መረጃ ለ ወዳጆቻችን ለማቅረብ ሞራል ይሆነናል @hevas_App_store

የካናዳ Trent University ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ CO2ን መጦ በውስጡ የሚያስቀር ሚኒራል ሰሩ በአሁኑ ሰዓት ምድራችንን ሰው ከሰው ጋር እየተባላ ራስ ምታት ከመሆኑ ቀጥሎ ምድራችንን እያስጨነቋት ካሉ አሳሳቢ ጉዳዮች አንዱ የመሬት ሙቀት መጨመር ነው፡፡የምድር ሙቃት መቸመር ደሞ ዋነኛው ምክንያቱ ከፍተኛ የሆነ የ CO2 ልቀት ነው፡፡ ይህን CO2 በዋነኛነት በመቀነስ በተፈጥሮ ያሉን ሀብቶች ውቂያኖሶቻችን እና እፅዋቶቻችን ናቸው፡፡ ነግር ግን አሁን ያለውን የ CO2 መጠን ለመቀነስ እነዚህም በቂ ሊሆኑ አልቻሉም፡፡ በካናዳ Trent University ተመራማሪዎች ግን ለዚህ ተስፋ ሰጪ የሆነ ግኝት አበርክተዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ የሰሩት ይህ ሚኒራል Magenesite እሚባል ሲሆን CO2ን በውሃ በውሃ ውስጥ በማማሟት ከ magnesium ጋር react በማድረግ የሚፈጠር ነው፡፡ ይህን ሚኒራል በከፍተኛ ሁኔታ ማምረት ከቻልን ከፍተኛ የሆነ የ CO2 መጠን ከምድራችን የአየር ክበብ ላይ ማስወገድ እንደምንችል ተመራመሪዎቹ ገልፀዋል፡፡ ይህ ደሞ ለአየር ንብረት ለሚሟገቱ አካላት ትልቅ ተስፋ ሰጪ ሀኑዋል፡፡ ሼር እና ላይክ ማፍረግዎን አይዘንጉ ለኛ አዲስ መረጃ ለ ወዳጆቻችን ለማቅረብ ሞራል ይሆነናል

Here's something VERY important before you flash or update the ROM. 1. Xiaomi Phones manufactured for Chinese market are not able to run MIUI Global ROM. 2. Xiaomi Phones manufactured for Global markets are not able to run MIUI China ROM. We highly recommend you to buy Xiaomi Phones via official or authorized sales channels and double check the system infomation before flashing or updating. Source: http://en.miui.com/thread-3831680-1-1.html

Apple reveals 3 iPhone X models in their event at Cupertino. iPhone XS - starting at $999 iPhone XS Max - starting at $1099 iPhone XR - starting at $699

አፕል 25,000 የሚሆኑ መነሻቸዉ ቻይና የሆኑ አፕሊኬሽንኖችን ከአፕሊኬሽን ማጠራቀሚያ ቋቱ(App Store) ላይ አስወገደ። . አፕል ኩባንያ ቁማር የሚያቋምሩትን 25,000 አፕሊኬሽንኖች ያስወገደዉ ያለ ምንም ፈቃድ ለመንግሥት ግብር ሳትከፍሉ ብር እየሰበሰባችሁ ነዉ በሚል ነዉ። . ይሁን እንጂ ከቻይና ከመንግስት ይሁንታ ካገኙ እና ፍቃድ ከተሰጣቸው የማቋመሪያ አፕሊኬሽንኑን መልሰዉ መጫን እንደሚችሉ ገልፆአል። ====================== @hevas_App_store

�� በ PATTERN ወይም Password የተዘጉ ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንችላለን 1 aroma file manager በሌላ ስልክ ማውረድ ኣለብን 2 ሚሞሪ ካርድ(ያወረድነውን app የምንናስቀምጥበት) 3 የተዘጋው ስልክ ~~~~~~~~~~~~~ Step1:- aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት Step2:- ከዛ ስልኩ power off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል) Step3:- ወደ recovery mode ከገባን ቡኋላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ Step4:- recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን install እንለዋለን Step5:- ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡኋላ ወደ nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት። Step 6:- step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት Step7:- aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ Step8:- ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት Step9:- ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ።

com.appsministry.inc.awesomeshooter.apk46.61 MB

🎮 : Deploy and Destroy: John Wick ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🆚 : 1.1.3 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ Ⓜ️ : Latest Version ✅ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔰 : Dive into the secret underworld of John Wick, the terrifying fun of Ash vs. Evil Dead and post-apocalyptic locations of Divergent. Choose from a gallery of your favorite Hollywood action heroes or create your own with a full suite of customization options - arm them to the teeth before taking them head-to-head against your friends in cinematic arenas. ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭕️ APK

አንድሮይድ ስልክዎት ፍጥነት ጎታታ ሆኖ አስቸገረዎት? የአንድሮይድ ስልክዎን ፍጥነት ወደቀድመው ለመመለስ እነዚህን ቀላል የሆኑ ዘዴዎችን ይጠቀሙ፡፡ 1. ችግሩን ለመለየት ይሞክሩ የስልክ ፍጥነት ችግር በበርካታ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል፡፡ እነዚህን ችግሮች ምናልባት የተከሰቱት ኮራብት በሆኑ አፕልከሽኖችና ፋይሎች፤በRAMና በstorage መጣበብ ወይም በቫይረስ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ እነዚህን ችግሮች በተለያዩ አፕሊኬሽኖች ማወቅ ስንችል latest የሆኑ ስልኮች እራሳቸው cleaner አላቸው። በነዚህ አፕልኬሽኖች ታግዘው የስልክዎን ብቃት (performance) ሪፖርት ማየት ይችላሉ፡፡ ቀጥሎም የሚከተሉትን ዘዴዎችን ይሞክሩ፡፡ 2. አላስፈላጊ የሆኑ አፕልከሽኖችን ያጥፉ ተጠቅመው የማያውቅትን አፕልከሽኖችን ያጥፉ ወይም freeze ያርጓቸው(ለ latest ስልኮች) 3. የአፕልከሽኖችን cach data ያጥፉ ካች ዳታ ማለት አፕልከሽኖች ለሌላ ጊዜ ለፍጥነት እንዲረዳቸው በራሳቸው የሚያስቀምጡት ዳታ ነው ነገር ግን ይህ ዳታ እየበዛ ስሄድ የስልኩን የውስጥ storage ቦታ በከፍተኛ ሁኔታ ሊይዝ ይችላል። ካች ዳታ ለማጥፋት setting =>apps(all application) ውስጥ ገብተን በየአንዳንዱ አፕልኬሽን ውስጥ እየገባን "clear cache" የምለውን በመምረጥ ካች ዳታ ማጥፋት ይቻላል፡፡ 4. የስልክዎን ስቶረጅ( storage ) ያጽዱ የስልክዎ storage አላስፈላጊ በሆኑ ፋይሎች ተጣቦ ሊሆን ይችላል። እነዚህን ፋይሎች ማጥፋት በተለይም የስልኩን የውስጥ ስቶሬጅ(internal storage) ማጥፋት ለስልክዎ ስራ ጥሩ የመተንፈሻ ቦታ ይሰጣል፡፡ 5. (widgets), በአንመሽን የተሞሉ launcher እና(animated launchers and live wallpapers ) አይጠቀሙ። ውድጌቶች(widgets), በአንመሽን የተሞሉ ላውንቸረችንና ዋልፔፐሮች(animated launchers and live wallpapers ) የስልካችንን ራምና ፕሮሰሰር ሊያጣብቡና ሊያጨናንቁ ስለሚችሉ ውድጌቶችን ያለመጠቀም ይምረጣል፡፡ በተጨማሪም ውድጌቶች(widgets), በአንመሽን የተሞሉ ላውንቸረችንና ዋልፐፐሮች(animated launchers and live wallpapers ) የባትሪ ጠላቶች ናቸው፡፡ 6. በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን አይጠቀሙ በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን መክፈት ከስልካችን አቅም በላይ ሆኖ የስልኩን ፕሮሰሰርና ራም ልያጨናንቅና ልያስቸግር ይችላል፡፡ስለዚህ በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን አይጠቀሙ፡፡ 7. ፎርማት(format) ያድርጉ (ፋክተሪ ሪሲት) ከላይ የተጠቀሱት መፍትሄዎች አንድሮይድ ስልክዎን ፍጥነት ልያሻሽሉ ይችላሉ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ልያጠፉ አይችሉም፡፡ ፎርማት(format) ማድረግ ግን ወደ ቀድመው ፍጥንት ልመልስ ይችላል፡፡ ነገር ግን ስልከዎን ፎርማት ከማድረገዎ በፊት ባክአፕ (backup) ማድረግ የግድ ነው። @hevas_App_store