en
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

Open in Telegram

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

Show more
1 131
Subscribers
-224 hours
-127 days
-2730 days
Posts Archive
Explaindio Video Creator Platinum 3.030-@TLSoftwares.zip487.49 MB

​​Explaindio Video Creator Platinum 3.030 Multilingual The #1 Animation, Doodle Sketch, and Motion Video Creation Software. How To Create Attention-Grabbing Professional-Looking Marketing, Explainer & Training Videos in Just Minutes! Make Amazing Professional Animated, Doodle Sketch, and Motion Videos in Minutes! CAPTIVATE…ENGAGE…EXPLAIN Make Amazing Professional 2D & 3D Animated, Doodle Sketch, and Motion Videos in Minutes.

com.fingersoft.hcr2.apk84.82 MB

photo content

com.olzhas.dragRacing2.apk69.18 MB

photo content

com.creativemobile.nno.apk37.98 MB

photo content

com.foosegames.atvquadracing2.apk33.74 MB

photo content

com.hammerhead.furious7new.apk42.76 MB

photo content

#Best_racing_🎮

📲ስልኮ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች(contacts) ባጣውስ ብለው ይሰጋሉ⁉️ ❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍ ✍እንግድያውስ የሚቀጥለውን መረጃ ያንብቡ። ✏️ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግ ከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል። ለዚህም የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ። 1⃣ የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.” 2⃣ “Accounts and sync.” መጫን 3⃣ “Add account” button መጫን 4⃣ “Google.” የሚለው አማራጭ መጫን 5⃣ “Next” button መጫን 6⃣ የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create” button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን መፍጠር። 7⃣ “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር መረጃዎችን ያወርዳል። 8⃣ “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን 9⃣ “Finish” button መጫን ✏️ ከላይ ያሉትን ስቴፖች በመከተል የስልክ ቁጥሮን ማስቀመጥ ይችላሉ። 🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇 ══════❁✿❁ ══════ 🗣© Share & Join Us•

#Tech_News ኢትዮጵያ ሳተላይት ልታመጥቅ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣዩ የፈረንጆቹ ዓመት የመጀመሪያዋን ሳተላይት ወደ ህዋ እንደምታመጥቅ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
#Tech_News ኢትዮጵያ ሳተላይት ልታመጥቅ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣዩ የፈረንጆቹ ዓመት የመጀመሪያዋን ሳተላይት ወደ ህዋ እንደምታመጥቅ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ሳተላይት ወደ ህዋ ለማምጠቅ የሚያስችለውን ዓለም አቀፋዊ ፈቃድ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡

ዛሬ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ ገጾችን እንጠቁማችሁ ┈┈┈┈┈••✦ 1. http://gen.lib.rus.ec/ ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መጻፍ ማውረድ የሚያስችሎት ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መጻፎች አሉት በዉስጡ ከሚግኙ መጻፎች መካከል የትምህርት መጻፎች፤ የሳይኮሎጂ መጻፎች፤ ፍልስፍና መጻፎች ፤የታሪክ መጻፎች ይገኙበታል፡፡ 2. http://sci-hub.org/ ይህ ድህረ-ገጻ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናጥ ወረቀት የሚገኝ ሲሆን ከዚድረገዝ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለል ፡፡ በዚህ ድረ-ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ 3. https://bookboon.com/ ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት ሱሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም ለማንኛው የስራ ሁኔታለይ ላሉ ሲዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡ 4. http://bookzz.org/ ቡክዚ አለማችን ለይ ካሉ ትልቅ የመጻሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል ይህ ድረ ገጺ ባለው ከፍተኛ ክምችት ብዙ አይነት ማጻፍ ያገኛሉ፡፡ 5. www.allitebooks.com/ ይህ ድህረገጺ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፈት ያሉት ሲሆን የፒሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና የተለዩ የትምህርተ መጻሃፎች ያገኘሉ፡፡ # ለወዳጅዎ ያጋሩ

ዩቲዩብ ለትምህርታዊ ቪዲዮዎች ድጋፍ እንደሚያደረግ ገለጸ ================================== ዬቲዩብ በፕላትፎርሙ ለሚለቀቁ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች የሚሆን የ20 ሚሊዮን ዶላር መዋእለ ነዋል ይፋ አድርጓል፡፡ ኩባንያው ትላንት ሰኞ ባወጣው መግለጫ ለትምህርታዊ ተንቀሳቃስ ምስሎች የሚሆን የ20 ሚሊዮን ዶላር ኢንሼቲቭ ያቀረበ መሆኑን አሳውቋል፡፡ ገንዘቡም ትምህርትን መሰረት አድረገው ለሚሰሩ የተንቀሳቃሽ ምስሎች ድጋፍ እንደሚውልም ተጠቁሟል፡፡ በዚህም የተሻሉ እና አስተማሪ ምስሎችን በፕላትፎርሙ ለማቅረብ የራሱ ድርሻ እንደሚኖረውም ይጠበቃል፡፡

Lecture 13: Java set and get methods and Constructor Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ @hevas_App_store

Lecture 12: Java Constructor Continued Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ @hevas_App_store

Lecture 11: Java set and get method Continued Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ @hevas_App_store