ፈለገ ቂርቆስ ህጻናት ክፍል🔔
Open in Telegram
ይህ በአንቀጸ ህይወት ሰንበት ት/ቤት :- የፈለገ ቂርቆስ ህጻናት ክፍል ቻናል ነው። በዚህ ቻናል የህጻናት ክፍሉ አገልግሎቶች - ዝማሬዎች - ትምህርቶች - ኪነ-ጥበባዊ ሥራዎች ይለቀቁበታል። ❝ዛሬ ላይ በህጻናት ጩኸት የማትረበሽ ቤተክርስቲያን ለነገ ተተኪ ትውልድ አይኖራትም!❞ በመቀላቀል አገልግሎቱን ይደግፉ🙏 @Henok_venesia💥
Show more317
Subscribers
-124 hours
+17 days
+430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+6
in 0 channels
August '26
+10
in 0 channels
Get PRO
July '260
in 0 channels
Get PRO
June '260
in 0 channels
Get PRO
May '260
in 0 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 0 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 0 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '250
in 0 channels
Get PRO
September '250
in 0 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '25
+2
in 0 channels
Get PRO
May '25
+9
in 0 channels
Get PRO
April '25
+14
in 0 channels
Get PRO
March '25
+11
in 0 channels
Get PRO
February '25
+10
in 0 channels
Get PRO
January '25
+15
in 0 channels
Get PRO
December '24
+13
in 0 channels
Get PRO
November '24
+32
in 0 channels
Get PRO
October '24
+28
in 0 channels
Get PRO
September '24
+17
in 0 channels
Get PRO
August '24
+24
in 0 channels
Get PRO
July '24
+21
in 0 channels
Get PRO
June '24
+9
in 0 channels
Get PRO
May '24
+27
in 1 channels
Get PRO
April '24
+9
in 0 channels
Get PRO
March '24
+26
in 1 channels
Get PRO
February '24
+15
in 0 channels
Get PRO
January '24
+23
in 2 channels
Get PRO
December '23
+25
in 0 channels
Get PRO
November '23
+44
in 0 channels
Get PRO
October '23
+49
in 0 channels
Get PRO
September '23
+32
in 0 channels
Get PRO
August '23
+20
in 0 channels
Get PRO
July '23
+22
in 0 channels
Get PRO
June '23
+11
in 0 channels
Get PRO
May '23
+13
in 0 channels
Get PRO
April '23
+12
in 0 channels
Get PRO
March '23
+12
in 0 channels
Get PRO
February '23
+14
in 0 channels
Get PRO
January '23
+65
in 0 channels
Get PRO
December '22
+260
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | +3 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | ሙሉ የቀረጻ ቪዲዮ🎬
አንቀጸ ህይወት ሚዲያ🎬 | 50 |
| 3 | ተመራቂ ተማሪዎች🎓 | 28 |
| 4 | እንኳን ለአመታዊው የቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ንግሥ በአል ጳጉሜ 3 አደረሳችሁ! | 30 |
| 5 | የምርቃት ፎቶ አልበም 5🎓
የደረጃ ተማሪዎቻችን
1ኛ ሜሮን ጥበበ
2ኛ አሜን አበበ
3ኛ ኤልሻዳይ ጥበበ
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትጠነክሩ ይርዳችሁ...
ህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ ይጠብቃችሁ!
📸ጳጉሜ 1-13-18 አ.ም
አንቀጸ ህይወት ሚዲያ ክፍል📸 | 52 |
| 6 | የምርቃት ፎቶ አልበም 4🎓
ተመራቂ ተማሪዎቻችን እና
እነዚህን ፎቶዎች ለታሪክ እና
ለትውስታ ባማረ መልኩ ያነሳልን
የአንቀጸ ህይወት ሚዲያ ክፍል
አገልጋይ ወንድማችን ቢኒያም ባንተላይ አብረው የተነሡት...
ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን
ይባርክልህ! እናመሠግናለን!
📸ጳጉሜ 1-13-18 አ.ም
አንቀጸ ህይወት ሚዲያ ክፍል📸 | 26 |
| 7 | የምርቃት ፎቶ አልበም 3🎓
የሰንበት ት/ቤታችን ጸሀፊ:- በለጠ ባህሩ እና ሊቀ ዲያቆን ሲራክ(የልሳነ-ግዕዝ መምህር) ከተማሪዎች ጋር የተነሱት...
እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን!
📸ጳጉሜ 1-13-18 አ.ም
አንቀጸ ህይወት ሚዲያ ክፍል📸 | 25 |
| 8 | የምርቃት ፎቶ አልበም 2🎓
ተመራቂ ተማሪዎቻችን
ከወላጆቻቸው ጋር የተነሱት...
የተማሪ ወላጆች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ! ሁሌም ከጎናችን ስለምትሆኑ እናመሠግናለን!
📸ጳጉሜ 1-13-18 አ.ም
አንቀጸ ህይወት ሚዲያ ክፍል📸 | 56 |
| 9 | የምርቃት ፎቶ አልበም 1🎓
ከገዳማችን የበላይ ጠባቂ
ቆሞስ አባ መልአከ ህይወት
ጋር የተነሱት...
አባታችን ሁሌም ከጎናችን ስለሆኑ እናመሠግናለን!
📸ጳጉሜ 1-13-18 አ.ም
አንቀጸ ህይወት ሚዲያ ክፍል📸 | 57 |
| 10 | የምርቃት ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን ከነገ ጀምሮ በዚሁ ቻናል የምንለቃቸው ይሆናል🎓🤗 | 39 |
| 11 | ክፍሉ እየመከረ ነው!
በዛሬው እለት ከ9:30
ጀምሮ የአንቀጸ ህይወት
ሰ/ት/ቤት ጽ/ቤት
ከፈለገ ቂርቆስ ህጻናት
ክፍል ጋር በመተባበር
የገዳማችን የበላይ ጠባቂ ቆሞስ አባ
መልአከ ህይወት
በተገኙበት ከህጻናት
ተማሪ ወላጆች ጋር
ውይይት አድርጓል።
በውይይቱም የነበሩት
መልካም ሥራዎች እንዲቀጥሉ እንዲሁም
የነበሩ ክፍተቶች ለወደፊት ተቀርፈው አገልግሎቱ በዚሁ እንዲቀጥል አቋም የተያዘ ሲሆን አዳዲስ ሥራዎችም ታቅደው ስብሰባው ተጠናቋል።
ከህጻኑ ቂርቆስ ጋር ወደፊት።
ፎቶ:-አንቀጸ ህይወት ሚዲያ ክፍል📸
ጳጉሜ:-1/13/18 አ.ም | 68 |
| 12 | ተመራቂ ልጆቻችን እንኳን ደስ አላችሁ🎓
አንቀጸ ህይወት ሰ/ት/ቤት | 50 |
| 13 | አምና የነበረው የህጻናት የምርቃት መርሐ ግብር
ጥቂት ፎቶ ለትውስታ...
ዘንድሮስ እንዴት ይሆን?🤔
እግዚአብሔር ቢወድ ቢፈቅድ እሁድ ጳጉሜ 1
ይጠብቁን🎓🤗
#ከፎቶ_ማህደር📸
@ነሐሴ-2017📸 | 103 |
| 14 | ስንናፍቃት የነበረችው ቀን ደረሰች!
ጳጉሜ 1 በፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት
አርሴማ ወ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🤗
አንቀጸ ህይወት ሰ/ት/ቤት🎓 | 64 |
| 15 | ❝ናና አማኑኤል❤❞
በፈለገ ቂርቆስ ህጻናት👏 | 62 |
| 16 | ❝ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም። ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው! ትታገሱም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋራ መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል!!!❞
1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13 | 62 |
| 17 | 🎓🎓🎓... | 62 |
| 18 | ❝መላዕክት በሰማይ❤❞
በፈለገ ቂርቆስ ህጻናት👏 | 78 |
| 19 | የ1ኛ ክፍል የ2ኛ ሴሚስተር የመጨረሻው ትምህርት 'ልሳነ ግዕዝ' ማጠቃለያ ልጆቻችን በፈተና ላይ...
መልካም ዕድል🙌
📸ነሐሴ 23-12-18 አ.ም
#ከፎቶ_ማህደር📸 | 123 |
| 20 | ❝እመናት ይለኛል 21❤❞
በፈለገ ቂርቆስ ህጻናት💥 | 89 |
