cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

الدين هو النصيحة

يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى «ዋ እኔ! ምነው ለሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ┈┅•٭📚🌹📚٭•┅┈

Show more
Advertising posts
860
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፈትዋ J 36 =================== ጥያቄ :- 1 ) ከሃይድ ጋር በተያያዘ ከመጣው ( እኔ ደሞ እንደሷ ሳልሆን ባሌ ሌላ ሃገር ለትምህርት ሄዶ ትምህርቱን እስኪጨርስ ድረስ መርፌ ወይም Implant ተጠቅሜ ነበር የኔውም ሃይድ እንደሷው ተዛባብኝ ይሃው ዛሬ ሃያ ሁለተኛ ቀኔ ነው ሃይዴ ግን አምስት ቀን ነበር ምን ይሻለኝ ? ) ምላሽ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አብድል ሀሚድ አል_ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ ═════ ❁✿❁ ══════ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Jebrilsultan
Show all...
ማሳሰቢያ :- ከፅሁፎቼ ተመልሻለሁ ምናልባት የአረዳድ አለመግባባት ተፈጥሮ እንዳይሆን እየሰጋሁ አንድ ነገር ሊል ወደድኩ ከአሁን በፊት ከአንድ በላይ ስለማግባት የተለያዩ ፅሁፎችን እንደፃፍኩ ይታወቃል ነገር ግን አንዳንድ ውድ ወንድሞቼ የኔን ፅሁፍ ከአንድ በላይ ማግባት አይቻልም ማግባት ዬለባችሁም እንዳልኩ አስመስለው ተረድተውኝ መሰል ምላሽ ሲፅፉ ከአሁን በፊትም አይቻለሁ ነገር ግን ውድ ወንድሞቼ እኔ በጭራሽ እንደዛ አላሰብኩም አላልኩምም ሊያስብም አይገባኝም ቆይ በምን አቅም እና ድፍረት ነው እሱን የሚለው ' ወላሂ እኔ በጭራሽ እንደዛ አላሰብኩም ላስብም አልችልም ' በምን ሞራል አላህ ሃላል ያደረገውን የፈቀደውን አድርጉ ያለውን ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰርተው ያሳዩንን ተግባር እኔ እጋጫለሁ ይህን በፍፁም አላሰብኩበትም ። ፅሁፌን በቀናነት (positively) ያነበበው ይህን ይረዳል እኔ አሁንም የሚለው ( በምክር ደረጃ ነው ) ሁለተኛ ስናስብ ቢክራ መምረጥ 100% መብታችን ነው ግን አንዳንዴ ከደግነት አንፃርም አግብተው በመንሀጃቸው ምክንያት የተፈቱትን ባላቸው የሞተባቸውን ሰለምቴዎችን እንምረጥ ይህ የነቢዩም ፈለግ ነው የሚል ነው እና ደሞ ለእህቶች በማሰብ በየወሩ አንዷን አግብተን አስረግዘን ፈታሁሽ አንበልና ሌላ ለማግባት አንሩጥ ነው ምናልባት ይህንንም ተግባር ሸሪዓው ከደገፈው ከእሱም ተመልሻለሁ ከሸሪዓው መጋጨት አልፈልግም ( እኔ በማውቀው ግን ይደግፈው አይመስለኝም ) በእህቶች አንጫወት ብያንስ ሴቶች ጥፋት ይኖርባቸዋል ትንሽም ሲያጠፉ በቃ እንዲህ እንዲህ ነሽ ብለን ለፍቺ ከምንሮጥ እና ሌላ ከምንፈልግ እኛ ወንዶችን አላህ ከሴቶች በላይ አስተዋዮች አድርጎናልና ረጋ ብለን ለማሻሻል ለማስተካከል እንጣር ለፍቺ አንጣር ነው መልዕክቴ ምናልባት ለዚህም ሸሪዓዊ ድጋፍ ካለው አላውቅም እኔ ዛሬም ነጌም ሁሌም ከሸሪዓው ከመጋጨት የጠራሁኝ ነኝ ከሸሪዓው የተጋጨሁባቸው መልዕክቶች ካሉኝ ከእነሱ እኔ የጠራሁኝ ነኝ ። ሳጠቃልል :- የኔ አቋም ከአንድ በላይ እስከ አራት ሚስት በአንዴ ማግባት ይቻላል ከእነሱ ምናልባት ከአቅም በላይ የሆነ እስከ ፍቺ የሚያደርስ ችግር ቢፈጠር መፋታት ይቻላል ( ፍቺ አላህ የማይወደው ግን ሃላል ያደረገው ነው ) ከእነሱ ከተፋታ ቦሃላ ሌላ ማግባት ይችላል ። ለሁለተኛ ለሶስተኛ ለአራተኛ ብሎም ለአንደኛም ሲያገባ ድንግልናን መስፈርት ማድረግ ይችላል መብቱ ነው ። وَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تُقْسِطُوا فِي الْيَتَامَىٰ فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَلَّا تَعُولُوا በየቲሞችም (ማግባት) አለማስተካከላችሁን ብትፈሩ (ዝሙትንና ከተወሰነላችሁ በላይ ማግባትንም ፍሩ)፡፡ ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ፡፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው፡፡ ከእነዚህ አቋም ውጪ የሚያንፀባርቅ መልዕክት አዘል ፅሁፍ እኔ እስከማውቀው አልፃፍኩም የፃፍኩትም ካለ የኢስላም ሊቃውንት የማይደግፉት ሸሪዓው የማይደግፈው ፅሁፍ የፃፍኩት ካለ 1 ) ከእሱ ፅሁፍ ተመልሻለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ ይለኝም ዘንድ ዱዓዕ አድርጉልኝ (ሌሎችንም ወንጀሎቼን ) 2 ) ፅሁፉን ላኩልኝና በላካችሁልኝ ቅጽበት ላጥፋው ✍ ጅብሪል ሱልጣን ═════ ❁✿❁ ══════ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Jebrilsultan
Show all...
አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

🔻ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ♦️ የዘይድ ብን ሣቢት የቁርኣን ሂፍዝና መስረታዊ የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል በ online ተማሪዎችን በተለያዩ የእውቀት ዘርፍ ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምሯል የሚሰጡት ትምህርቶች :—    ① ቁርኣን በሒፍዝ በሶስት(ሪዋያ) የአቀራር ዘይቤ ማለትም  ✔️ ሀፍስ ዐን ዓሲም                     ✔️ ሱሲ ዐን አቢ ዐምር                      ✔️ ኸለፍ ዐን ሀምዛ ② ቁርኣን በነዘር( እያዩ አስተካክሎ) መቅራት ③ የመንሀጅ የዐቂዳ ክታብ ④ የተጅዊድ ክታቦች በየደረጃውና በየአይነቱ ⑤ የአረብኛ አፃፃፍ ⑥ የነህው ⑦ ሰርፍ ⑧ ቃዒደቱ ኑራኒያ 9. የፊቂህ ኪታቦች ⏰ደርሱ የሚሰጠው በሳምንት አምስት ቀን ነው 📌በተጨማሪም በትምህርታቸው ብቁ ለሆኑ ተማሪዎች ሰርተፍኬትየሚሰጥ ይሆናል 📢በመጨረሺያም: – ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች ባሉት ዩዘሮች ና ስልኮችን በመጠቀም  ማናገር ና መመዝገብ ትችላለችሁ 🔴ለወንዶች ይህንን  አድራሻ በመጫን ይመዝገቡ 👇👇👇 @Abushuraih12 🟢ለሴቶች ይህንን አድራሻ በመጫን ይመዝገቡ 👇👇👇 @Umu_Abdurehman አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቀን ለሁላችንም             አሚን‼ https://t.me/abushuayb1 https://t.me/abushuayb1 https://t.me/abushuayb1
Show all...
Abu shuayb

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

የጁመዓ ኹጥባ ==================== ርዕስ :- በግዜ እና በአጋጣሚዎች የተደነገጉ ኢባዳዎች ✔️ ወሳኝ ርዕሶች ተዳስሰውበታል 🎙 ኻጢብ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አብድል ሀሚድ አል_ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Jebrilsultan
Show all...
ፈትዋ J 31 =================== ጥያቄ :- እነሳዳት ከማልን የበደዓችሁበት ምክንያት እንደ ድሮ መሳደብ ስለተዉ ነው ? ምላሽ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አብድል ሀሚድ አል_ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ ከእራሱ ከሳዳት ድምፅ ጋር ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Jebrilsultan
Show all...
በአላህ ፍቃድ ከሰአት የሚቀሩ ኪታቦች ⏰ 8:00 ሰአት ላይ ቀጥታ ስርጭት አርበኡነ ለተሚያ ይጀምራል ኪታብን አዘጋጁና በጊዜ ገባ ገባ በሉ ከሱ በመቀጠል ደግሞ አዱረቱል በሂያ ይቀጥላል https://t.me/AbraribnAwal @bilalibnurebahmedresa @bilalibnurebahmedresa
Show all...
አብራር አወል ( Abu ubeyda)

ይህ ቻናል የአቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል

ፈትዋ J 30 ============ ጥያቄ :- አላህ ከአርሽ በላይ ተቀምጧል ማለት እንዴት ይታያል ? ምላሽ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አብድል ሀሚድ አል_ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Jebrilsultan
Show all...
ውድ ቤተሰቦቻችን እንደምን ወላችሁልን መልካም ጤናን ተመኘንልዎ !! ከአጠቃላይ ቀዶ ጥገና ጋር በተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት በግሩፓችን መጠየቅ ይችላሉ በሙያው ብቃት እና ስፔሺያሊቲ ባላቸው ብቁ ዶክተሮች ይመለስላቹሃል ። ◈ሀላባ ኬር መካከለኛ ክሊኒክ ! https://t.me/halabacare https://t.me/halabacare
Show all...
አዲስ ==============°==== ርዕስ :- ተቅዋ ክፍል :- አንድ ✔️ ብዙዎቻችን የዘነጋነው ርዕስ ተቅዋ የአላህ ፍራቻ 🎙 ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አብድል ሀሚድ አል_ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Jebrilsultan
Show all...
ሸይኽ ሁሰይን ገብቷሉ ገባ ገባ በሉ ውዶች ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን https://t.me/kiltoselefia?videochat
Show all...
የቂልጦ (ኑር መስጂድ) ሰለፊዮች ጀመዓ

ይህ ቻናል የተከፈተበት ዓላማ ቂልጦ የሚገኙ ሰለፊዮችን በአቅምም ይሁን በሞራል ከጎናቸው ቆመን ለማበርታት ነው !! ባረከላሁ ፊኩም ሼር አድርጉት !!!