en
Feedback
የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

Open in Telegram

በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና(105)፣ በኡመር መስጅድ(09)እና የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!

Show more
1 753
Subscribers
+124 hours
-37 days
-1230 days
Posts Archive
✅ كلمة حول ترتيب أمور الدعوة وإحالة ذلك إلى أخينا الشيخ أبي سلمان عبد المجيد بن ورقو حفظه الله. 🔖 ኡስታዝ አቡ አብድረህማን የደዕዋ ሀላፍትናውን ወደ ታላቁ ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድል መጂድ ማስተላለፉን ተከትሎ የተሰጠ ማብራሪያ 🎙 በሸይኻችን:- አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ እሮብ, 01/11/2018 EC ከዙህር በኃላ 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎 https://t.me/merkezassunnah/19903 📎https://t.me/Adamaselefy/12275

رياض الصالحين 530.mp39.92 MB

مفتاح التجويد 7 (1).mp36.80 MB

منهج السالكين 30.mp39.48 MB

☁️አላህ በቁርኣን ላይ የጠቀሳቸው ነብያቶችና የህዝቦቻቸው ታሪኽ ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ ሙሐደራ ክፍል (1) 🎙ኡስታዝ አቡ ኡወይስ አብድልከሪም ቢን ጀላል አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 20/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12268

🤝የዳዕዋ ፕሮግራም በታላቋ ኡመር መስጂድ‼️ 💥በጉጉትና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ በታላቋ ኡመር መስጂድ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራልና…  🤌በጊዜ በመገኘት ከዳዕዋው እንድንካፈሉ ጥሪ ተላልፎላችኃል። 🚘ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ አለ። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) #አዳማ ⏰ዙሁር እንደተሰገደ--- 🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️ ↪️ መገኘት የምትችሉ ⤵️⤵️⤵️ 🚧እ     🚧ን         🚧ዳ             🚧ት                 🚧ቀ                     🚧ሩ!!! 🔄 Play ▶️ ────◉ 07:00 PM 📲ይህ በአዳማ የሰለፍዮች ቻናል ነው:_⤵️ @Adamaselefy

♻️ጥሩ ስብዕና (ስነ-ምግባር) በእስልምና ያለው ቦታ...! 🔖በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙ሸይኽ አቡ ሰልማን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 19/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12266

♻️ጥሩ ስብዕና (ስነ-ምግባር) በእስልምና ያለው ቦታ...! 🔖በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 19/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12266

منهج السالكين 79.mp39.40 MB

دروس اللغة العربية 89.mp36.28 MB

لامية 1.mp37.53 MB

الأرجوزة الميئية 34.mp37.35 MB

الأرجوزة الميئية 33.mp37.17 MB

الأرجوزة الميئية 34.mp37.35 MB

♻️ከወሬ፣ከዛዛታ እንዲሁም ከማይጠቅም ነገር መራቅ! ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ 🗓ሙሐረም 13/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12263

አስቸካይ የሙሐደራ ፕሮግራም በታላቋ ሱና መስጂድ 🕰ከአስር በኃላ በሱና መስጂድ የሴቶች ሙሐደራ አለና በጊዜ ወደ መስጂድ እንድትሄድ ከወዲሁ ጥሪ ተላልፎላችኃል።

⏳የላሚያ ሪሳላ pdf በሸርህ ✍የሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله ✍ሸርህ አቡ ሰልማን ፋሪስ አል-ሀበሺ حفظه الله

لامية شيخ الإسلام.pdf8.74 KB

🔊አዲስ ደርስ ከታላቋ ኡመር መስጂድ! ♻️​በአላህ ፍቃድ የተከበረውን በግጥም መልክ የቀረበው የአቂዳ ሪሳላ የሚዳስሰው لامية للشيخ الإسلام ابن تيمية የተሰኘው አዲስ የደርስ ፕሮግራ
🔊አዲስ ደርስ ከታላቋ ኡመር መስጂድ! ♻️​በአላህ ፍቃድ የተከበረውን በግጥም መልክ የቀረበው የአቂዳ ሪሳላ የሚዳስሰው لامية للشيخ الإسلام ابن تيمية የተሰኘው አዲስ የደርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። እርሶም የዕውቀት ስንቅ ይሸምቱ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል። 🎙​አቅራቢ: ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🗓​ቀን: በየሳምንቱ ሐሙስ እና ጁሙዓ ⏱​ሰዓት:መግሪብ እስከ ዒሻዕ 🕌​በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)

የመጨረሻው ደርስ! ከመሳኢሉል ጃሂሊያ የመጨረሻው ደርስ እንደዚሁም የተውሂድ ሲልሲላዎች ጨርሰናል። الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ቀጣይ በአላህ ፍቃድ የአቂዳ ሲልሲላዎች እንቀጥላለን። من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين