en
Feedback
የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

Open in Telegram

በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና(105)፣ በኡመር መስጅድ(09)እና የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!

Show more
1 753
Subscribers
+124 hours
-37 days
-1230 days
Posts Archive
مسائل الجاهلية 35.mp37.13 MB

رياض الصالحين 529.mp39.06 MB

رياض الصالحين 528.mp310.25 MB

رياض الصالحين 527.mp39.20 MB

منهج السالكين 78.mp311.17 MB

مفتاح التجويد 6.mp34.44 MB

منهج السالكين 77.mp312.12 MB

دروس اللغة العربية 88.mp35.22 MB

مسائل الجاهلية 34 (1).mp38.96 MB

الأرجوزة الميئية 32.mp37.76 MB

ተገኝታለች

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አንዲት እህታችን ትንሽ የአይምሮ ህመም አለባትና እኛጋ #አዳማ 105 አካባቢ ትገኛለች  ስሟ ነይማ ጀማል ትባላለች ከፉርቃን አካባቢ ነው የመጣሁት አለች የጠፋበት ቤተሰብ እኛጋ ማግኘት ብላለች 0938344125

رياض الصالحين 526.mp38.01 MB

الأرجوزة الميئية 31.mp310.41 MB

رياض الصالحين 525.mp38.94 MB

🚫ቁርኣን በራሱ ግልፅ ነው ቁርኣን ከሀዲስም ይሁን ከደጋግ ሰለፎች ማብራሪያ አያስፈልገውም የምንል ከሆነ ግልፅ የሆነ ጥመት ላይ ነን። 👌ይልቁንስ የነብያችን ﷺ ሀዲስ የቁርኣን ማብራሪያው ነው መግለጫው ነው፣የሶሀቦች ግንዛቤ(አረዳድ) የቁርኣን ማብራሪያ ነው መግለጫው ነው፣ከዛ በኃላ ያንን እውቀት ከነሱ የወሰዱት የዲኑ ሊቃውንቶች የዲኑ ምሁራን ለዚህ ዲን ብዙ የደከሙ ብዙ የለፉ የነሱን ግንዛቤ የነሱን አረዳድ ከነሱ በኃላ ለሚመጡት መመለሻ ነው...!!! 🔥...ከዛ ወጥተን በራስ የመደነቅ ስሜት ውስጥ ገብተን እኛ የተረዳነው እኛ የተገነዘብነው እንጂ ሌላ አያስፈልገንም ካልን ልክ ኸዋሪጆች መንገድን በሳቱበት መንገድን እንስታለን! ↪️ለንደዚህ አይነት ሹቡሀዎችና ማደናገሪያዎች ትልቁ መፍትሄ ትክክለኛ በሆኑ የእውቀት ባለቤቶች እውቀትን መማር ነው። 🎙አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 📲የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/397 📎https://t.me/Abuselmane/4193

♻️የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 💎መልክተኛውን የሚከተልና የሚታዘዝ በርግጥም አላህን ታዟል!!! 🔖በሚል ርእስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት አንገብጋቢና ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 06/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12239

الأرجوزة الميئية 30.mp39.55 MB

♻️የእለተ ቅዳሜ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖የሙሐረም ወር ከተከበሩ ወሮች አንዱ ነው እንደዚሁም የአሹራ ፆምና ትሩፋቶቹ ! ↪️ በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 06/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12237

مفتاح التجويد 5.mp36.31 MB