የአዳማ መሳጂዶች ደርስ
Open in Telegram
በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና(105)፣ በኡመር መስጅድ(09)እና የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!
Show more1 753
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-1430 days
Posts Archive
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
🎊 አስደሳች ዜና
🔴 ቀድመው ለተመዘገቡ 5 ተማሪዎች 20% ቅናሽ ይኖረናል
ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል ለሁሉም ተስማሚ በሆነ መልኩ ለ 60 ቀን የሚቆይ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህር ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል
ስለ ጠናው ለመውሰድ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም ስልካቹን በመጠቀም እዚሁ የቴሌግራም ቻናላይ ነው
ስልጠናውን ወስደው
◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ይረዱ
◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ይልመዱ
◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገርን ይጀምሩ
አይዘንጉ
የ ዐረብኛን ቋንቋ መማርዎ የታላቁን ቅዱስ ቁርአን እና የነብያችንን ሀዲስ በትክክለኛ መንገድ ለመረዳት አንድ ደረጃ ከፍ እንድትሉ ይረዳዎታል
ለ መመዝገብ
📞 09-13-35-36-13 or 09-94-09-35-35 ይደውሉ
አልያም ባስቀመጥነው የ ቴሌግራም መለያችን ያናግሩን @lisan_35
1 753
♻️የተፈጠርንለት አላማ አላህን ለመገዛት(ለማምለክ) ዲኑን ማወቅ(መገንዘብ) እንደዚሁም የነብያችን ሱና መማር ይኖርብናል!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙነወር ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ አዳማ
🗓ማክሰኞ ምሽት በ7/11/2018 E.c
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12292
1 753
♻️የተፈጠርንለት አላማ አላህን ለመገዛት(ለማምለክ) ዲኑን ማወቅ(መገንዘብ) እንደዚሁም የነብያችን ሱና መማር ይኖርብናል!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙነወር ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ አዳማ
🗓በ7/11/2018 E.c
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
💥ለሌሎችም እንዲደርስ በማድረግ ለኸይር ነገር ሰበብ እንሁን 💎
💎አጠቃላይ በአዳማ የሰለፍዮች ቻናል
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Adamaselefy
💎የኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ቻናል
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abuselmane
💎የአዳማ መሳጂዶች ደርስ
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/adamaders
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አምስቱ ከመምጣታቸው በፊት አምስት ነገራቶችን ተጠቀምባቸው!!!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓ሙሐረም 28/1448 ሂ
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12289
1 753
Repost from አል ቀመር ሚድያ ☪ጨረቃ🌕
Advert.
🌿 السلام عليكم ورحمة الله
وبركاته 🌿
💫 የመርከዝ አስ-ሱና ቂልጦ–ጎምሮ ኦፊሻል ቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ።👇
@merkezassunnah
📚 ቻናሉ በሸይኽ አቡ ቀታዳህ ዓብደላህ حفظه الله የሚሰጡ ደርሶች፣ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች እና ጠቃሚ ፈዋዒዶች (ጥቅሞች) የሚለቀቁበት ቻናል ነው።
✨ በዚህ ቻናል የሚያገኙት፦
📖 የእስልምና ትምህርቶች
🎙 ሙሐደራዎችና ኹጥባዎች
📝 ፈትዋዎችና ናሲሃዎች
🌿 ጠቃሚ እስላማዊ ምክሮችና መልእክቶች
📍 አድራሻ፦ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ስልጤ ዞን፣ ቂልጦ ጎምሮ።
👇 የእስልምና ትምህርቶችን፣ ጠቃሚ ናሲሃዎችንና የእውቀት ተጠቃሚ መልእክቶችን በየጊዜው ለማግኘት ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ።
🔗 መርከዝ አስ-ሱና ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ይህን ሊንከ ተጭነው ያገኙታል👇
https://t.me/merkezassunnah
🌿 ይህን የእውቀት ምንጭ ለራስዎም ለሌሎችም በማድረስ የበጎ ሥራ ተሳታፊ ይሁኑ።
🌿 بارك الله فيكم
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
✅ كلمة حول ترتيب أمور الدعوة وإحالة ذلك إلى أخينا الشيخ أبي سلمان عبد المجيد بن ورقو حفظه الله.
🔖 ኡስታዝ አቡ አብድረህማን የደዕዋ ሀላፍትናውን ወደ ታላቁ ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድል መጂድ ማስተላለፉን ተከትሎ የተሰጠ ማብራሪያ
🎙 በሸይኻችን:- አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።
📅 በዕለተ እሮብ,
01/11/2018 EC ከዙህር በኃላ
🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት።
✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
📎 https://t.me/merkezassunnah/19903
📎https://t.me/Adamaselefy/12275
