3 632
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-730 days
Posts Archive
3 632
Bu'aa jijjiirraa Marsaa 2ffaa Hospitaala Muka Xurrii...komee keessan guyyaa shan gidduutti lakk.+251 92 310 5748 dhiyeessuu dandeessan👇👇👇👇
3 632
የአዕምሮ ጤንነት!
(የጡረታ ህግ ይከበር)
====================
በአጠቃላይ መልኩ የጤና ባለሙያዎች ደመወዝ፣የተረኝነት(duty😁) እና የትርፍ ጊዜ ክፍያ እጅግ ያነሰ ነው!
---
በዚያ ላይ የሆኑ ጡረታ የማይወጡ እጆች ባለሙያዎችን ተረጋግተው እንዳይሰሩ neurodegenerated ከሆነው ጭንቅላታቸው ቆሻሻ አሊያም ውሃ የማያነሳ ሀሳብ ያመነጩና ወደ ዕድሜ እኩዮቻቸው አስልከው ያፀድቃሉ።
----
የጤና ትምህርት ደረጃ አለው።
---
-ሰርቲፍኬት፣ ዲፕሎማ፣ዲግሪ፣ማስተርስ/ስፔሻሊቲ፣ፒኤችዲ/ሰብ-ስፔሻሊቲ....
-
የ1 ዓመት፣የ2ዓመት፣የ3ዓመት፣የ4ዓመት፣የ5ዓመት፣የ6ዓመት....
--
ይህ በምክንያት የሆነ ነው!
---
ለምሳሌ የመጀመሪያ ዲግሪ(ፕሮፌሽናል ዶክትሬት/ባችለር) ብንወስድ
*ህክምና.....6 ዓመት+
*ፋርማሲ......5 ዓመት
*ጤና መኮንን/ሜዲ ላብራቶሪ ሳይንስ/ነርሲንግ/አኔስቴዢያ ወዘተ.....4 ዓመት
-------
ታዲያ ጤና ሚንስቴር በዚህ ዓመት ካለመነ ማስተካከያ መጠየቅ አለበት። ካመነበት ግን ደመወዝ በተማሩበት ዓመት መሠረት መትከል አለበት። በቃ ደመወዝ ሌላ መስፈርት አይፈልግም!
----
አንድ የስራ ዘርፍ ድካም አለው፣አደጋ(risk) አለው ተብሎ ከታሰበ ተጨማሪ ማካካሻ አሊያም ማበረታቻ ክፍያ መክፈል ይቻላል።
----
ዩኒቨርሲቲዎች ለምሳሌ 4 ዓመት የተማረውን ረዳት ምሩቅ 2፣ 5 ዓመት የተማረውን ረዳት ሌክቼረር፣6 የተማረውን ሌክቸረር ብሎ ይቀጥራል። ይህም የራሱ ችግር ቢኖረውም ከጤና ሚንስቴር የተሻለ ነው።
-----
በስራ ብዛት ክፍያም ከተባለ ለነርሶች የሚገባ ይመስለኛል። ግን አሁን ነርስ የመጨረሻው ደመወዝ ይከፈላቸዋል። እኔ የፋርማሲ ባለሙያ ነኝ፣ ሎጂክ መስራት ካለበት ትኩረት መሰጠት ያለበት ለነርስ ነው። አሁን እየተደረገ ያለው ግን ሌላ ነው። የጡረታ ህግ ይከበር!
---
ኧረ የአዕምሮ ጤንነት.....😉
3 632
Bu'aa jijjiirraa Marsaa 2ffaa Hospitaala Gaamboo...komee keessan guyyaa shan gidduutti lakk.+251 91 340 2043 dhiyeessuu dandeessa👇👇👇👇
3 632
Bu'aa jijjiirraa Marsaa 2ffaa Hospitaala Cooraa...komee keessan guyyaa shan gidduutti lakk.+251 91 197 8687 dhiyeessuu dandeessa👇👇👇👇
3 632
Bu'aa jijjiirraa Marsaa 2ffaa Hospitaala Caancoo...komee keessan guyyaa shan gidduutti lakk.+251 92 283 6437 dhiyeessuu dandeessa👇👇👇👇
3 632
Bu'aa jijjiirraa Marsaa 2ffaa Hospitaala Gindhiir...komee keessan guyyaa shan gidduutti lakk.+251 91 423 2125 dhiyeessuu dandeessa👇👇👇👇
