en
Feedback
UNION FELLOWSHIP©✝

UNION FELLOWSHIP©✝

Open in Telegram

#we deal about the strength and weakness of our fellowship #we advertise what programmes we have and had in the week. #we address you an information about such things whole over Ethiopia. #PRAYER IS THE ONLY MEANS OF RECEIVING SPIRITUAL POWER!!!!! @UACSFF

Show more
553
Subscribers
+124 hours
+17 days
No data30 days
Posts Archive
#ዩኒየን ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘጋጃችሁ ትውልድ፤ ካለው ብርታት ይልቅ ብርቱ ሆኖ እንድቀጥል ትጉ። UNION FELLOWSHIP❤️❤️❤️    @uacsff @uacsff

#ዩኒየን ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘጋጃችሁ ት
+3
#ዩኒየን ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘጋጃችሁ ትውልድ፤ ካለው ብርታት ይልቅ ብርቱ ሆኖ እንድቀጥል ትጉ። ✍ቴዎፍሎስ ተረፈ (ቶኒ) UNION FELLOWSHIP❤️❤️❤️ @uacsff @uacsff

#ዩኒየን ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘጋጃችሁ ት
+8
#ዩኒየን ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘጋጃችሁ ትውልድ፤ ካለው ብርታት ይልቅ ብርቱ ሆኖ እንድቀጥል ትጉ። ✍ቴዎፍሎስ ተረፈ (ቶኒ) UNION FELLOWSHIP❤️❤️❤️ @uacsff @uacsff

#ዩኒየን ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘጋጃችሁ ት
+9
#ዩኒየን ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘጋጃችሁ ትውልድ፤ ካለው ብርታት ይልቅ ብርቱ ሆኖ እንድቀጥል ትጉ። ✍ቴዎፍሎስ ተረፈ (ቶኒ) UNION FELLOWSHIP❤️❤️❤️ @uacsff @uacsff

#የዩኒየን ት/ቤት ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘ
+9
#የዩኒየን ት/ቤት ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (UACSF) #በ2006 ዓ/ም! ስለዚህ ነገር ምን እንላለን፤ ስሙን ከመባረክ ውጪ። #ዘጸአት_ኳየር ድሮም እንዲህ ነበረ። ቀጣይ ዘመን ልታገለግሉ የተዘጋጃችሁ ትውልድ፤ ካለው ብርታት ይልቅ ብርቱ ሆኖ እንድቀጥል ትጉ። ✍ቴዎፍሎስ ተረፈ (ቶኒ) UNION FELLOWSHIP❤️❤️❤️ @uacsff @uacsff

ታላቅ ወንጌል ስርጭት በይድድያ ወንጌል ስርጭት ህብረት 7:30 ታቦር ህይወት ብርሃን ቤ/ክ
ታላቅ ወንጌል ስርጭት በይድድያ ወንጌል ስርጭት ህብረት 7:30 ታቦር ህይወት ብርሃን ቤ/ክ

Fire Seeds conference Registration Form https://forms.gle/roZXxHmKQmyk5zXL7 Join us on: Telegram: @GCMHawassa For more inform
Fire Seeds conference Registration Form https://forms.gle/roZXxHmKQmyk5zXL7 Join us on: Telegram: @GCMHawassa For more information Contact us : +251 916605573 +251 916272791 +251 921287388 Fire seeds conference ከ ሐምሌ 5-8 በ ሐዋሳ #fireseeds Coming soon!! https://forms.gle/roZXxHmKQmyk5zXL7 Join us on Telegram @GCMHawassa #share_to_others

#ዘፀአት #ኳየር #ቤተሰብ +😍❤️ 😍ጠፋ ሲባል ይበዛሉ ማለትስ አሁን ነው ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ #ቤተሰብ+ ዛሬ አንድ ፈገግታን የሚጭር ምስል ከዛሬ 7 አመት በፊት በJW INTERNATIONAL C
+1
#ዘፀአት #ኳየር #ቤተሰብ +😍❤️ 😍ጠፋ ሲባል ይበዛሉ ማለትስ አሁን ነው ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ #ቤተሰብ+ ዛሬ አንድ ፈገግታን የሚጭር ምስል ከዛሬ 7 አመት በፊት በJW INTERNATIONAL CHURCH በዪኒየን ፊሎሽፕ በተዘጋጀው የመዝሙር ኮንሰርት የከርሞው ዘፀአት ኳይሮች እንዲህ አምሮባቸው ከመርሐግብሩ በፊት ታሪክ አስቀምጠውልን አለፈዎል እንደው በምናብ 7 አመት ወደ ኋላ ልውሰዳችሁ እና የታላቅ ወንድሞቻችን ትጋት በብዙ ተወርቶለት አይጠገብም የነበራቸውን ቤተሰብባዊነት እና መንፈሳዊ መያያዝ ብሎም ከልብ የመነጨ መሰጠት አስገራሚ ነበር ወርቃማ ትውልድ አይረሴ ትውስታ የሚኮንን ኑሮ ንፀህ ልብ የሚያሳርፍ አገልግሎት እርካታ ያለው ሩጮ መገለጫቸው ነው ነበር ያላልኩት ያኔ በቻ ሳይሆን አሁንም በሚያገለግሉበት አጥቢያ የሚንፀባረቅ የህይወት ገፃቸው ነው ለዛ ብዙዎቻን ምስክር ነን ያሁኑም ዘፀአት ኳየር ብሎም ዪኒየን ፊሎሽፕ ፈፅሞ አይረሳችሁም የእናንተ አሻራ ፍንትው ብሎ በህብረታች ላይ ይታያል እንደው መመረቅ በታናሽ ባያምርም እንመርቃችሁ ድመቁልን የድላችሁ አርማ ክርስቶስ በጠላቹ ሰፈል ይውለብለብ ለትውልድ እረፍት ያድርጋችሁ የበርሀ ላይ ምንጭ ያድርጋችሁ የነካቹት ይለምልም የዘራቹት ይበቀል ያወራቹትን ይቀበላችሁ በሚመጣ ዘመን የበርክታቹ ሀሩር ያቃጠለው የሚያርፍበት የተጣላ የሚታቅበት ብሎም እረፋት የፈለገ የሚያርፍበት አቅጣጫ ለጠፍበት ደግሞ መገኛ ምልክት የትውልድ ዋርካ ያድርጋቹ ❤️እንወዳችኋለን ❤️ 😍ከሁሉ በዚህ የትውልድ ክፍተት መካከላ ፍንትው ብሎ የሚታይ ዘፀአት ኳየር ዘናጮች ናቹ😁 ❤️ከታሪክ ማህደር ምስል ፍይል : ገጣሚያችን 🙏

Repost from Christian Mindset
ወንድሜ እኮ ነው! አ ይ ከ ብ ደ ኝ ም :: ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታሪክ በጃፖን አገር የሆነ እውነተኛ ክስተት ነው :: ልጁ በጃፓን በጦርነቱ ወቅት : የሞተውን ወንድሙን በጀርባው አዝሎ
ወንድሜ እኮ ነው! አ ይ ከ ብ ደ ኝ ም :: ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታሪክ በጃፖን አገር  የሆነ እውነተኛ  ክስተት ነው :: ልጁ በጃፓን በጦርነቱ ወቅት : የሞተውን ወንድሙን በጀርባው አዝሎ አብሮት ካለው ወታደር ጋር ረዥም የእግር ጉዞ ያደርግ ነበር:: ወታደሩ ክስተቱን አስተውሎ ልጁን በጉዞው እንዳይዝልበት በማሰብ በቃ  "ወንድምህ ሞቷል : ቅብረውና ጉዟችንን እንቀጥል" ብሎ ይጠይቀዋል ::  ልጁም መልሶ ወንድሜ እኮ ነው!  ለእኔ አይከብደኝም ሲል መለሰለት:: ወታደሩም ልጁ ለወንድሙ ያለውን እውነተኛ ፍቅር  ተመልክቶ እንባውን አፈሰሰ።ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ይህ ምስል በጃፓን አገር  የአንድነት ምልክት ሆኖ ይኖራል:: ምንም እንኳን ታሪኩ በጃፓን አገር የሆነ ቢሆንም :የዚህ ፎቶ እውነተኛ ታሪክ  ለእኛም የወንድማማችነትና የእህታማማችነት እውነተኛ  ፍቅር  ምልክት ነው! "ወንድምህ ለአንተ  አይከብድህም ምክንያቱም ወንድምህ ነውና... እህትህም  ለአንተ አትከብድህም እህትህ ናትና:: ከዚህ እውነት ውጭ ተፈጥሮአዊ አይደለም ስለዚህ:- ቢወድቅ አንሳው:: ቢደክም ደግፈው:: ቢቸግረው እርዳው:: ፍትህ ቢነፈግ ስለፍትህ ድምጽ ሁንለት:: እርሱን በመሸከም ድከም:: እርሱን ለመደገፍ  ጥረት አድርግ:: ስህተት ቢያደርግ ይቅር በለው:: ቢስት መልሰው ! ሰዎች ጀርባቸውን ቢያዞሩበት አንተ ግን በጅርባህ ተሸከመው :: ለአንተ አይከብድህም :ወንድምህ ነውና :: ካነበብኩት ያጋራዋቹሁ CHRISTIAN MIND SET ETH        ✅ ይቀላቀሉን ✅ ✅CHRISTIAN MIND SET @CHRISTIAN_MINDSET_ETH @CHRISTIAN_MINDSET_ETH @CHRISTIAN_MINDSET_ETH @CHRISTIAN_MINDSET_ETH

Repost from Christian Mindset
¶ እውነተኛ ገጠመኝ በግብፅ ሃገር ተየከናወነ😱😱። አንድ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ የሆነ የአሸባሪዎች ደጋፊና ክርስቲያኖችን አብዝቶ የሚጠላ ሰው ነበር። ሁሌም ክርስቲያኖችን ባየ ቁጥር አይኑ ደም ይለብሳል። ሚስት አግብቶ ሁለት ልጆች ወለድ። የመጀመሪያ ልጁ የ8አመት ስትሆን ሁለተኛው ልጁ ደሞ የ6 አመት ነው። ¶ ሚስቱ ምንም እንኳን ሙስሊም ብትሆንም በክርስቲያኖች እምነት ትደነቃለች። በሰፈሯ የሚኖሩ ክርስቲኖች በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ልጆቻቸው እየታረዱባቸው እንኳን #ፍቅራቸው_አለመቀነሱ ይገርማታል ይደንቃታል። እንዴት ነው ቆይ ልጆቻችሁን እያረድንባችሁ፤ ልንገላችሁ እና ልናጠፋችሁ ሁሌም ስንጥር እናንተ ግን ከበቀል ይልቅ ፍቅር ብቻ ነው ምላሻችሁ ስትል ጠየቀቻት። ያቺ ምስኪን ክርስቲያንም እንዲህ ስትል መለሰችላት፤ " እኛ የምናመልከው ፍቅር የሆነውን እግዚአብሔር ስለሆነ ነው።"😭😭 ¶ ከዛን ቀን ጀምሮ ሙስሊሟ ሴት ተማረከች።❤️‍🔥 ፍቅር የሆነው አምልአክ ማነው? ማወቅ አለብኝ ብላ መጽሕፍ ቅዱስ ማንበብ ጀመረች። የመጀመሪያ ቀን ካነበበቺው የመጽሕፍ ቅዱስ ክፍል እሄን ነበር፤ " ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር #ፍቅር ነውና።" (1ኛ የዮሐ.4:8) ¶ ከዛን ዕለት ጀምራ ለልጆቿም ቁራኣንን ትታ መጽሕፍ ቅዱስን ማስተማር ጀመረች። ባሏ ከዕለታት አንድ ቀን አምሽቶ ሲመጣ መጽሕፍ ቅዱስ ለልጆቿ ስታነብ አገኛት። በመጥረቢያ ጭፍጭፍ አድርጎ ገደላት። ቆሻሻ መጣያ ቦታ በምሽት ቆፍሮ ሚስቱን ገድሎ ልጆቹን በህይወት ሳሉ ቀበራቸው። ¶ ቀናት ቀናትን ተክተው #15ቀን ሞላ። እምጥ ይግቡ ስምጥ ማንም የወቀ የለም። ከ15ቀን በኃላ ከሰፈር ሰው ሞቶ የተቀበሩበት ጎን ሊቀብሩት ሲቆፍሩ አዲስ ነገር አገኙ። ሁለት ህፃን በእናታቸው እቅፍ ቁጭ ብለዋል። በመላው ሃገሪቷ መነጋገሪያ ሆነ። የሴት ሙስሊሞች #Tv ፕሮግራም ላይ ቃል ለመስጠት ተጋበዙ። በቅድሚያ የ8አመቷን ህፃን ጠየቋት። 15 ቀን ሙሉ ምን በላችሁ? ምንስ ጠጣችሁ? እዚህ ከመኖር እና ከዛስ ዬቱ ይሻላል?... ¶ ብላቴናዋም እንዲህ ስትል ቀጠለች... ልክ አባታችን መቃብሩን ሲዘጋብን #አንድ_ሰው ወደ እኛ መጣ። ነጭ የለበሰ ነው አይዟችሁ ልጆቼ እኔ አለሁላችሁ ብሎ #አቀፈን😭። እናታችንንም ከሞት ቀሰቀሰልን። ከሱጋር ሆነን #አይርበንም #አይጠማንም፤ #አይጨንቀንም አይከፋንም። ሁሌም እዛው ብንኖር ደስ ይለኝ ነበር። ጥያቄ፦ ሰውዬው ወዴት ሄደ አሏት? ልክ እናንተ ልታወጡን ስትሉ ተሰናብቶን ተሰወረ። ማነው ካሏችሁ ለምልክት ይሄን ንገሯቸው ብሎ፤ ነጭ የለበሰ፤ እጆቹ የሚደሙ፤ ጎኑ የተወጋ በሏቸው ብሎን የሚደማ እጁንና ጎኑን አሳይቶን ሄደ።🔥🔥🔥 ይህ ዜና በመላው ግብፅ እንደተላልፈ መላው የግብፅ ሙስሊሞች ግራ ተጋብተዋል። √ ስለ እኛ ብሎ እጆቹ በመስቀል ላይ የደሙ! √ ጎኑ የተወጋ! √ በነጭ ልብስ ያረገ ከኢየሱስ በቀር ማንም የለ! እሄ ሰው # ኢየሱስ ነው የሚል ሁሉ አሜን ሳይል አይለፍ። ምን አልባት ሌሎችም ከዚህ ታሪክ ሊማሩበት ስለሚችል ቢያንስ ለሦሥት ጉሩፕ ሼር ቢያደርጉት። እሄን ማድረግ ከከበዶት telegram ሼር ያድርጉት የእግዚአብሔን ድንቅ ስራ ለሕዛብ እንመስክር።🙏🙏🙏             መልካም ቀን    ✅ ይቀላቀሉን ✅ ✅CHRISTIAN MIND SET @CHRISTIAN_MINDSET_ETH @CHRISTIAN_MINDSET_ETH @CHRISTIAN_MINDSET_ETH @CHRISTIAN_MINDSET_ETH

"ዛሬም ፍቅር ነዉ!" ሠላምና ፀጋ ይብዛላችሁ እንዴት ናችሁ ሁሉ መልካም ? በጉጉት ስጠብቀዉ የቆየነው ዛሬም ፍቅር ነዉ የተሰኘው ልዪ የአምልኮ ድግስ(consert ) በቀን 26/09/2015 ዓ.ም ዕ
"ዛሬም ፍቅር ነዉ!" ሠላምና ፀጋ ይብዛላችሁ እንዴት ናችሁ ሁሉ መልካም ? በጉጉት ስጠብቀዉ የቆየነው ዛሬም ፍቅር ነዉ የተሰኘው ልዪ የአምልኮ ድግስ(consert ) በቀን 26/09/2015 ዓ.ም ዕለተ ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮበታቦር fellowship አዘጋጅነት ከብዙ ፀሎትና ዝግጅት በኃላ ለእናንተ እነሆኝ ብለናል። እናንተ ለምታዉቁቸዉshare ለእራሳችሁ profile በማድረግ አብራችሁን እንድታገለግሉ ታላቅ ግብዣችን ነዉ🙏🙏🙏 ❤❤❤share&profile❤❤❤ የማያረግ እንዳይ ኖር ማድረግ የፍቅር ግዴታ ነዉ🙏🙏

#እንፈልግሀለን ኮንሰርት ❤️አገልጋይ ብርሀኑ (ብሬ) እና አገልጋይ ሚንጃ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ #ቤተሰብ + ዛሬ የእንፈልግሀለን concert ድምቀት ከሆኑት የመጀመሪያው የኛው ድንቅ ወንድም ብ
#እንፈልግሀለን ኮንሰርት ❤️አገልጋይ ብርሀኑ (ብሬ) እና አገልጋይ ሚንጃ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ #ቤተሰብ + ዛሬ የእንፈልግሀለን concert ድምቀት ከሆኑት የመጀመሪያው የኛው ድንቅ ወንድም ብርሀኑ (ብሬ) ነው ሁሌም ከዪኒየን ፊሎሽፕ መርሐግብሮች ጀርባ የማይጠፍ ወንድማችን ነው ። ብሬ በአንተ ውስጥ የማይነጥፍ የአገልግሎት ረሀብን አይተናል በእነዚህ አመታት ከእግዚአብሔር በተሰጠኽ አገልግሎት ተቆጥረው በማያልቁ ትብብሮች አብረኸን ያለምንም መታከት ነበርክ ለአገልግሎታችን ድምቀት ስለሆንከን በወብ አምልኮ ጌታችንን እንድናወድስ ስለረዳኸን ትጉ ወንድሞችን ጌታ ያክብርህ በነገር ሁሉ ጌታ በአንተ ውስጥ ደምቆ ይታይ እንወድሃለን ❤️ በመቀጠልም በፍፁም ትህትና እና በአስገራሚ የፀሎት አቅም እና የቃለ እግዚአብሔር ረሀብ የምትወሳው ወንድሞችን ሚንጃ ስላሳየኸን በጎ ልብ ስለ ሚያሳርፍ ቅንነትህ ስለሚያረካ መታዘዝህ ከዚህ መርሀግብር ጀርባ የእጆህ አሻራ ፍንትው ብለው ታይተዋልና በብዙ አብረኸን ስለነበርክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምአለም እኛን እንደሰማኸን ትውልድ ይስማህ እንደተቀበልከን ትውልድ ይቀበልክ ድመቅልን ወንድማችን እንወድሃለን ❤️ በቅንነት እና በመሰጠት ከሁሉ የምናንስ እኛን የታዘዛቹ እና የሰማችሁ ሙዚቀኛ አገልጋዮች ስለቅንነታቹ ከልብ እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛላችሁ በርክቱልን ተሰሙልን ድመቁልን እንወዳቹኋለን❤️❤️❤️

photo content
+2

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content