en
Feedback
UNION FELLOWSHIP©✝

UNION FELLOWSHIP©✝

Open in Telegram

#we deal about the strength and weakness of our fellowship #we advertise what programmes we have and had in the week. #we address you an information about such things whole over Ethiopia. #PRAYER IS THE ONLY MEANS OF RECEIVING SPIRITUAL POWER!!!!! @UACSFF

Show more
553
Subscribers
+124 hours
+17 days
No data30 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

#እንፈልግሀለን #CONCERT #2015 ❤️አገልጋይ ዘሩባቤል (ዘሩ) #MELHIK #DESIGN 😍ቤተሰብ+ የዚህ አስገራሚ ፕሮግራም ውበት የሆኑ አያሌ ሰዎች ቢኖሩም የላቀውን ድርሻ በማስታወቂያ እና
#እንፈልግሀለን #CONCERT #2015 ❤️አገልጋይ ዘሩባቤል (ዘሩ) #MELHIK #DESIGN 😍ቤተሰብ+ የዚህ አስገራሚ ፕሮግራም ውበት የሆኑ አያሌ ሰዎች ቢኖሩም የላቀውን ድርሻ በማስታወቂያ እና GRAPHICS DESIGN የተወጣው የኛው ታዛዥ ወንድም (ዘሩ) ነው ከጠንካራ አገልጋይነቱ በላይ አገልግሎቱን በተገቢው ጥራት እና ፍጥነት ማስረከብ ያስገረመናል ከብዙ ትህትናው ጋር በዚህ መርሐግብር ብቻ ሳይሆን በለፉት አመታት ለክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት ቀኝህን ስለሰጠኸን ጌታ ከቀኝ ይቁምልህ እኛን እንደሰማኸን እንደተቀበልከን ትውልድ ይቀበልክ በዚህ ዘመን የጌታን ስም ከሚያስጠሩት ጎራ ጌታ ይመድብህ ለምልምልን ወንድምአለም ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን 🙏 እንወድሃለን ወንድምአለም❤️ ‼️በዚህ አጋጣሚ #ቤተሰብ + ማንኛውም አይነት የ GRAPHICS ስራዎች በቤተክርስቲያናችሁ ሆነ በፌሎሽፓቹ ካላቹ ወንድማችን ዘሩን ምርጫቹ ካደረጋቹ ውሳኔያቹ 100% ቁጭት አይኖርበትም CONTACT AS👉 @The_rubabel ደም ሌላው አስገራሚ መንፈሳዊ መልእክቶችን,የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች, የመዝሙር ግጥሞችን, የፕሮፍይል ድምቀት የሆኑ ምስሎችን በሚገርም ጥራት እና ውበት የምትፈልጉ ከሆነ እንደው በእኛ ይሁንባችሁ አትፀፀቱበትም የ MELIHK DESIGN SOCIAL MEDIA PLATFORM ይጎብኙ 💯          ✅MELIHK @melihikdesign @melihikdesign @melihikdesign

#ቤተሰብ + 😍የሚገርም ከ አእምሮ የማይጠፋ በደም የተሳሰረ ክርስቲያናዊ አንድነት ወንድማማችነት እኛ ቤተሰብ አይደለንም ከቤተሰባዊነት ስላለፍን ቤተሰብ + ምንባባለው ፍፁም ፍቅር መተሳሰብ ለመለያየት እስኪከብደን ድረስ መቀራረብ ለእኛ ዪኒየን ፌሎ ብዙ ያተረፍንበት ነው ገና እንበዛለን ፍቅራችን ከጌታችን መሆኑ ያሳብቅብናል እና ቤተሰብ + ከእናንተ ጋር የምናሳልፈው ጊዜ ደማቅ የህይወታችን ምዕራፍ ነው በብዙ ክብር በመንፈሳዊ መያያዝ በክርስቶስ ፍቅር ከሌሎች ፌሎሽፖች ጋር ሀዋሳን ኢትዮጵያን ብሎም አለምን በወንጌል እንሞላለን ❤️ ‼️ጊዜው የሀዋሳ ክርስቲያን ተማሪዎች የክርስቶስ ወንጌል እንቅስቃሴ ነው

photo content
+4

photo content
+4

#እንፈልግሀለን #CONCERT 😍ዘማሪ አበባ ታደለ (አብ) የዝማሬ አገልግሎት ሰው አገኘ ካልንባቸው በርካታ አገልጋዮች አንዷ የኛ እህት አበባ ናት የማይለወጥ ትህትና ከመልዕክት ገበያ ንፍስ ጋር አ
#እንፈልግሀለን #CONCERT 😍ዘማሪ አበባ ታደለ (አብ) የዝማሬ አገልግሎት ሰው አገኘ ካልንባቸው በርካታ አገልጋዮች አንዷ የኛ እህት አበባ ናት የማይለወጥ ትህትና ከመልዕክት ገበያ ንፍስ ጋር አብሮ የማይኮበልል ጠንካራ አደራ የተሸከመች እህታችን ናት ስለሷ ብዙሆች ብዙ በሉ በንባል ብዙ እንላለን ለዛሬ ግን (አብ) በነበረን መርሀግብር በፍፁም የአገልጋይነት ልብ የመንፈስ ቅዱስን መልእክት በጥኡም ዜማ አዋዝተሽ ስላወጋሽን መነሻችን ትላትን መሮሪያችንን ዛሬን መጠቅለያችንን ነገን የሆነውን አባታችን የመስቀሉን ጀግና ጌታ ኢየሱስን ስላወራሽን ፀጋ ይብዛልሽ ይበልጥ ይሄንን ጌታ የምታወሪበት ሞገስ ይፍሰስብሽ እንደው እህትአለም በትህትና አገልግሎትሽ እንዳከበርሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ ከልብ አናመሰግንሻለን እህታችን ❤️ ከፍ በይልን እንወድሻለን

#እንፈልግሀለን #CONCERT ዘማሪ በረከት ለማ (ቤኪ) 🤩በእለቱ በ ዝማሬ ሰማይን ካስቃኙን ወንድሞች አንዱ ታላቅ ወንድማችን ቤኪ ነው በቤኪ አገልግሎት እየሱስን አለማየት ህይወትን አለማሽተት ውሳ
#እንፈልግሀለን #CONCERT ዘማሪ በረከት ለማ (ቤኪ) 🤩በእለቱ በ ዝማሬ ሰማይን ካስቃኙን ወንድሞች አንዱ ታላቅ ወንድማችን ቤኪ ነው በቤኪ አገልግሎት እየሱስን አለማየት ህይወትን አለማሽተት ውሳኔን አለመጨበት ዘበት ነው በእለቱ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ባንተ አልፎ ብዙ አወራን ብዙ የውሳኔ መዝሙሮችህ ልባችንን ሰንጥቀው ከውስጠታችን ተሰንቅረው ቀርተዋል ወንድምአለም እንደው አባታችን ስላስታወስከን በአምልኮ ናፍቆታችንን ስለቆሰቆስከው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ድመቅልን ባንተ ያለው ለፍጥረት ይተጋባ ሰላምህ ከፀጋው ጋር ይትረፍረፍ ሰሚህን ይብዛልህ ተቀባይህ ያትረፍርፍልህ የጆሮ ሳይሆን የልብ መልዕክት ይብዛልህ ❤️ እንወድሃለን ትሁቱ ወንድማችን

#እንፈልግሀለን #CONCERT 😭በታሪክ መዝገብ ላይ በደማቅ የተፃፈው አስገራሚ ቀን በዚህ ቀን ቃለ እግዚአብሔርን ያወጋን አገልጋይ ምስጋና (ምስጌ)💯 😍አገልጋይ ምስጋና (ምስጌ) ታላቅ ወንድማች
#እንፈልግሀለን #CONCERT 😭በታሪክ መዝገብ ላይ በደማቅ የተፃፈው አስገራሚ ቀን በዚህ ቀን ቃለ እግዚአብሔርን ያወጋን አገልጋይ ምስጋና (ምስጌ)💯 😍አገልጋይ ምስጋና (ምስጌ) ታላቅ ወንድማችን አንተ በብዙ በአገልግሎት ዘመናችን ከጎናችን ነበርክ ከአንተ ብዙ ትህትናን መስጠትን ለእግዚአብሔር መንግስት ያለህን ቅንዓት ተምረናል በእለቱ እግዚአብሄር በአንተ ሆኖ አወራን ብዙ የፈረሰ ጎዳችን ታደሰ በህይወት በርሀ የምትኖር ነፍስ በቃለ እግዚአብሔር ዘይት ረሰረሰች የልባችን እንባ ጠራጊውን አገኘ እንደው ታናሽ መመረቅ ወጉ ባይሆንም እንመርቅህ ወንድም አለም ከፍ በልልን እኛን አንደሰማህ ትውልድ ይስማህ በጠላትህ ሰፈረ የድልህ አርማ እየሱስ ይውለብለብ ንግግርህ ያሳርፍ ክፋ አይንካህ ጌታ አባታችን የመስቀል ተረኪ ያድርግህ በቤትህ ክፍ አይሰማ ከፍ በልልን ❤️እንወድሃለን ወንድማችን

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

🌟እንፈልግሀለን concert 2015 🔥 #እየሩሳሌም #ወራሾች 🪐በእለቱ ስነፅሁፍ ሰማይ ሰማያትን ያስቃኛቹን ደግሞም በሚገርም መልዕክት ጉልበት በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ስለበረታቹን  እየሩሳሌም ወራሾች  ፀጋ ይብዛላችሁ በእናንተ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔር ፀጋ እና መልዕክት እናከብራለን ድመቁልን በእለቱ ስለነበረን ጊዜ ሁሉ የመረሀ ግብሩ ባለቤት ክብሩን ሁሉ ይውስድ🙏 😭 የማይረሳ ታሪክ የሚያስታውሰው አስገራሚ የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ ታሪካዊ ቀን እንፈልገሀለን Concert ግንቦት 5 2015 ሀዋሳ ኢትዮጵያ 🇪🇹 📲በእለቱ የነበረውን ፕሮግራም ፎቶዎች በተሻለ ጥራት እና ብዛት በ Instagram ገፃችን ከስር ያለውን link በመጫን ገብታችሁ follow በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇 https://instagram.com/unionfellowship?igshid=NzMyMjgxZWIzNw== ለ Telegram ተጠቃሚዎች በዚህ ቻናል ታገኛላችሁ ✅UNION FELLOWSHIP 4additional information 👇👇👇👇👇👇👇 @uacsff @uacsff @uacsff      @uacsff @uacsff join share👆👆👆👆👆