UNION FELLOWSHIP©✝
Open in Telegram
#we deal about the strength and weakness of our fellowship #we advertise what programmes we have and had in the week. #we address you an information about such things whole over Ethiopia. #PRAYER IS THE ONLY MEANS OF RECEIVING SPIRITUAL POWER!!!!! @UACSFF
Show more553
Subscribers
+124 hours
+17 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from N/a
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።
በቀን 08/10/2015 በዕለተ ሐሙስ 9:50 - 11:40 ከተጋባዥ አገልጋዮች ጋር የተዘጋጀ የሽኝት መርሀ ግብር ስላለ በዚሁ እለት በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።
በዕለቱ ለ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ይፀለያል።
ማሳሰቢያ፦
ሰዓት በጣም ይከበር በጊዜ እንድንጨርስ በጊዜ ተገኙ!!
አድራሻ ፦ አላሙራ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ከያኔት የጤና ኮሌጅ አጠገብ።
#SHARE SHARE
⭐️እሮብ እለት ሁላችንም ጊቢ ውስጥ ያሉ ልጆችን በመጋበዝ በአንድነት የረዳንን ጌታን እናምልክ እሮብ እለት መንገዶች ሁሉ ወደ ዩኒየን ፌሎሽፕ ያመራሉ🏃♂
😊ቆይ ቆይ ሰላም #ቤተሰብ + አንድ ሰበር ዜና አለኝ
🙄ደሞ ዛሬ ምን ልትል ነው?
😁በዪኒየን ፊሎሽፕ የተዘጋጀ በ2015 የረዳንን ጌታ በአንድነት የምናመክበት ፕሮግራም ደሞ የአመቱ የመጨረሻ ፕሮግራም ነው ቀጣይ አመት የሚመሩንን መሪዎች ደሞ እንተዋወቃለን
🤩አትለኝም ቀኑን እና ቦታውን ብቻ ንገረኝ
🤓ቀኑ እሮብ 9 ፡30 ጀምሮ በ ሀዋሳ ሪፈራል ቃለህይወት ቤተክርስቲያን ከ elementary በር ፊት
😁🏃አረ መጣው
🛑አዎ እሮብ እለት ሁላችንም ጊቢ ውስጥ ያሉ ልጆችን በመጋበዝ በአንድነት የረዳንን ጌታን እናምልክ እሮብ እለት መንገዶች ሁሉ ወደ ዩኒየን ፌሎሽፕ ያመራሉ🛑
‼️ማርፈድ አይቻልም መቅረት አይታሰብም
