cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፍቅር ትረካ 📚📕📓

ማንኛውም ሃሳቤ አስተያየት ከላችሁ መስጠት ትችላላችሁ @Dagiloveliy እንዲሁም ግጥም መላክ የምትፈልጉ የመሳሰሉት እንዲለቀቅላች የምትፈልጉትን ንገሩን እናስተናግደወታለን

Show more
Advertising posts
737
Subscribers
+324 hours
+177 days
+2130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ወደ ስራ ስሄድ አንድ የስልክ እንጨት ላይ የተለጠፈ ወረቀት አየሁኝ: ጽሁፉ እንዲህ ይላል "እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር ጠፍቶብኛል: ያገኘ ሰው ካለ እባካችህን አድራሻዬ በሚቀጥለው መንገድ በቀኝ በኩል ስትታጠፉ ያለው አሮጌ ቤት ነው:: አይኔ እንደፈለግኩኝ አያይም: እድሜዬም ገፍቷል: ልጆችም የሉኝም" ይህንኑ ጽሁፍ ተከትዬ ወደ አሮጌው ቤት ስሄድ አንዲት ሴትዮ ደጃፍ ላይ ተቀምጠዋል: የእግር ኮቴየን ሰምተው "ማነው? ማን ልበል?" አሉኝ "እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነው: እሱን ልሰጥ ነው የመጣሁት" ብዬ መለስኩላቸው አሮጊቷ እንባ ቀደማቸው - "ልጄ! እስካሁን ድረስ ከ40 በላይ ሰዎች 50 ብር መንገድ ላይ ወድቆ አገኘን ብለውኝ መጥተዋል" ቀጠሉ እማማ - "እኔ ይህንን ጽሁፍ አልጻፍኩኝም: ጽሁፍ ለመጻፍም ሆነ ለማንበብም አይኔ እሺ አይለኝም" 50 ብሩን በእጃቸው አስጨበጥኳቸው ጽሁፉን ከስልክ እንጨቱ ላይ እንድቀደው ቢነግሩኝም አላደረግኩም: የመጣውን ሰው ሁሉ ይህንኑ ነበር የሚሉት ይህንን ጽሁፍ የጻፈውን ሰው እንዴት እንዳደነቅኩት : እኚህን ሴትዮ ለመርዳት የሄደበት ርቀት በጣም ነው ያደነቅኩት! ከሴትዮዋ ቤት ስወጣ አንዲት ወጣት ልጅ አስቆመቺኝ "ወንድሜ! እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነበር: የቤቱ አቅጣጫ በየት በኩል እንደሆነ ታውቃለህ እንዴ?" በልቤ እየሳቅኩኝ ቤቱን ጠቆምኳት😍 #ሰው_መሆኛ_መንገዱ_ብዙ_ነው ❤️🙌🏼 Zemelak Endrias
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
~~~~~~~~~~~~~~~~~~ #ይድረስልኝ_ላንቺ የኔ ውብ አበባ፤ የኔ አለም ንግስት፣ ወዘና የራቀሽ የፍቅር ሰገነት፣ ሽንቁር ቀን አድሎ፤ ሀዘን ከወረሰሽ ጎጆሽ ስላልሞላ፣ ባንቺ ቦታ ሆኜ፤ እኔ አፈር ልምሰል እኔ አፈር ልብላ፡፡!! ✍ @abiye12 @getem @getem
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
ቅጣት
መልስ
የተቀማ ሂወት
የበቀል መንገድ
የኛ ሰፈር
ዛራና ቻንድራ
ግራና ቀኝ
የውበት እስረኞች
ሚስጥር
ወጥመድ
ታዳኙ
የራስ ምርኮኛ
ፍለጋ
ያላለቀ ፍቅር
ፍቅር ከበቀል
ሽንቁር ልባች
ፍርደኞቹ
ኩዚ ጉኒ
ድርና ማግ
ቃል ኪዳን
መልህቅ
የንስር ዓይን
የፋዚሌት ልጆች
ጣፋጭ በቀል
ሥም
ውሳኔ
የቤተሰብ ገበና
አዚዝ
የፀሐይ ልጆች
የሸረሪት ድር
ምኞት
እንደ እናት
ፈሪሀ
Photo unavailableShow in Telegram
እናት 🥰❤️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🤣🤣🤣
Show all...
👍 3
00:14
Video unavailableShow in Telegram
🤣🤣🤣
Show all...
3.44 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
😎😂😂
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🥰🥰🥰
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
😎😎😎
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.