en
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

Open in Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

Show more
320
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-430 days
Posts Archive
Alhamdulilah zare bemesjidel nejashi tesegede
Alhamdulilah zare bemesjidel nejashi tesegede

አልሃምዱሊላህ ነገ አፍሪካ ህብረት አጠገብ የሚገኘው ነጃሺ አለም አቀፍ ኢስላማዊ ማዕከል የጁመአ ሶላትን እንሰግዳለን ሁላችንም የዚህ ታሪካዊ ጁመአ ተካፋይ ይሁኑ @nidatube
አልሃምዱሊላህ ነገ አፍሪካ ህብረት አጠገብ የሚገኘው ነጃሺ አለም አቀፍ ኢስላማዊ ማዕከል የጁመአ ሶላትን እንሰግዳለን ሁላችንም የዚህ ታሪካዊ ጁመአ ተካፋይ ይሁኑ @nidatube

" የአርጦግሮል ትንሳኤ" ክፍል 9 ምሽት 3:00 በ ዛውያ ቲቪ *** Frequency:- 11555 Symbol rate:- 27500 Polarization:- V *** የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! https://www.youtube.com/channel/UCRb0s8JK3qntWoJ6-YljpPg የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.mezawyatvchannel1 *** ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳዕዋ!

ቤተል መስጂድ ውስጥ ቤተክርስቲያን ካልሰራን በሚመስል መልኩ በፌደራል ታጅበው በመረበሽ ላይ ይገኛሉ። ሁል ጊዜ ለሀገርና ለሰላም ፀር መሆን ግን አይከብድም????? ከየበታችነት ስሜት የሚወጡት መች ነ
ቤተል መስጂድ ውስጥ ቤተክርስቲያን ካልሰራን በሚመስል መልኩ በፌደራል ታጅበው በመረበሽ ላይ ይገኛሉ። ሁል ጊዜ ለሀገርና ለሰላም ፀር መሆን ግን አይከብድም????? ከየበታችነት ስሜት የሚወጡት መች ነው!!! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 @USTAZ_ABUHAYDER @USTAZ_ABUHAYDER

የአርጦግሮል ትንሳኤ ክፍል 6 ምሽት 3፡00 በ ዛውያ ቲቪ *** Frequency:- 11555 Symbol rate:- 27500 Polarization:- V *** የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! https://www.youtube.com/channel/UCRb0s8JK3qntWoJ6-YljpPg የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.mezawyatvchannel1 *** ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳዕዋ!

አርጦግሮል ክፍል 5 ምሽት 3፡00 በ ዛውያ ቲቪ *** Frequency:- 11555 Symbol rate:- 27500 Polarization:- V *** የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! https://www.youtube.com/channel/UCRb0s8JK3qntWoJ6-YljpPg የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.mezawyatvchannel1 *** ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳዕዋ!

❤️Al quran ❤️

ነጃሺ ተራ የአምልኮ ቦታ ብቻ አይደለም የኢስላም እና የሀበሻ ውህድ አንዱ መግመጃ እንጂ፤ መቼስ ጦርነት ባህሪው ማጥፋት ነው ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ እንድሆን አድርጎኛል ጦርነቱ የተደረገው በውስ
ነጃሺ ተራ የአምልኮ ቦታ ብቻ አይደለም የኢስላም እና የሀበሻ ውህድ አንዱ መግመጃ እንጂ፤ መቼስ ጦርነት ባህሪው ማጥፋት ነው ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ እንድሆን አድርጎኛል ጦርነቱ የተደረገው በውስጣቸው ትንሽ እንኳ የእምነት ጠብታ ባልፈጠረባቸው ፍጡራን እንደነበረ ነው ከሚገባው አካል በፍጥነት ማብራሪያ እንደሚስጥበትም እንጠብቃለን። 😭😡😢

የማሌዥያው ጠ/ሚ ሞሂዩዲን ያሲን ማሊዥያ ለፍልስጤማውያ ለመብታቸው የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ እንደምትደግፍ ዳግም እናገራለሁ ። አብሮነታችንም ይቀጥላል ብለዋል። ﺷﻬﺎﺏ የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊ
የማሌዥያው ጠ/ሚ ሞሂዩዲን ያሲን ማሊዥያ ለፍልስጤማውያ ለመብታቸው የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ እንደምትደግፍ ዳግም እናገራለሁ ። አብሮነታችንም ይቀጥላል ብለዋል። ﺷﻬﺎﺏ የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw

Melkam jumuah
Melkam jumuah

Halal Branding and Marketing PLC ® - Statistics & analytics of Telegram channel @halalgroupsplc