Halal Branding and Marketing PLC ®
Ir al canal en Telegram
🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466
Mostrar más320
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
-430 días
Archivo de publicaciones
አልሃምዱሊላህ ነገ አፍሪካ ህብረት አጠገብ የሚገኘው ነጃሺ አለም አቀፍ ኢስላማዊ ማዕከል የጁመአ ሶላትን እንሰግዳለን
ሁላችንም የዚህ ታሪካዊ ጁመአ ተካፋይ ይሁኑ
@nidatube
" የአርጦግሮል ትንሳኤ" ክፍል 9 ምሽት 3:00 በ ዛውያ ቲቪ
***
Frequency:- 11555 Symbol rate:- 27500 Polarization:- V
***
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://www.youtube.com/channel/UCRb0s8JK3qntWoJ6-YljpPg
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.mezawyatvchannel1
***
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!
ቤተል መስጂድ ውስጥ ቤተክርስቲያን ካልሰራን በሚመስል መልኩ በፌደራል ታጅበው በመረበሽ ላይ ይገኛሉ።
ሁል ጊዜ ለሀገርና ለሰላም ፀር መሆን ግን አይከብድም?????
ከየበታችነት ስሜት የሚወጡት መች ነው!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
@USTAZ_ABUHAYDER
@USTAZ_ABUHAYDER
የአርጦግሮል ትንሳኤ ክፍል 6 ምሽት 3፡00 በ ዛውያ ቲቪ
***
Frequency:- 11555 Symbol rate:- 27500 Polarization:- V
***
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://www.youtube.com/channel/UCRb0s8JK3qntWoJ6-YljpPg
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.mezawyatvchannel1
***
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!
አርጦግሮል ክፍል 5 ምሽት 3፡00
በ ዛውያ ቲቪ
***
Frequency:- 11555 Symbol rate:- 27500 Polarization:- V
***
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://www.youtube.com/channel/UCRb0s8JK3qntWoJ6-YljpPg
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.mezawyatvchannel1
***
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!
ነጃሺ ተራ የአምልኮ ቦታ ብቻ አይደለም የኢስላም እና የሀበሻ ውህድ አንዱ መግመጃ እንጂ፤ መቼስ ጦርነት ባህሪው ማጥፋት ነው ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ እንድሆን አድርጎኛል ጦርነቱ የተደረገው በውስጣቸው ትንሽ እንኳ የእምነት ጠብታ ባልፈጠረባቸው ፍጡራን እንደነበረ ነው ከሚገባው አካል በፍጥነት ማብራሪያ እንደሚስጥበትም እንጠብቃለን። 😭😡😢
የማሌዥያው ጠ/ሚ ሞሂዩዲን ያሲን ማሊዥያ ለፍልስጤማውያ ለመብታቸው የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ እንደምትደግፍ ዳግም እናገራለሁ ። አብሮነታችንም ይቀጥላል ብለዋል።
ﺷﻬﺎﺏ
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
